fa
Feedback
Tнє Cσmpαrαtσr¹

Tнє Cσmpαrαtσr¹

رفتن به کانال در Telegram

⎛ይህ ቻናል ሙስሊም|ሙእሚን ባልሆኑ አካላት ለሚነሱ ሀይማኖታዊ ጥያቄዎች፤ብሎም በነሱም ላይ ጥያቄ ለማንሳት እና እውነታ ለማስጨበጥ የተከፈተ ነው።⎠

نمایش بیشتر
734
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
አብዛኞቻችን ሰዎችን በንፅፅራዊ እይታ ውይይት ለማድረግ በምንቀርብ ጊዜ ከያዝናቸው የተገደቡ ጥቅሶች በስተቀር ለሙግታችን አንጠቀምም የዚህም እንደ ችግር ሆኖ ሊነሳ የሚችለው በሁለቱ መፅሐፍት ላይ የተገለጸውን ሀሳብ ጠንቅቆ ተረድቶ በሚዛናዊነት ለማየት አለመቻል ነው! ... ለዚህም ሲባል ሙስሊሞች መፅሐፍ ቅዱስን ከዘፍጥረት ጀምሮ ያለውን ጥቅስ በጥቅስ ያለውን ሀሳብ በሰፊ እይታ እና በሚዛናዊነት ለመመልከት ሲኖርባቸው፤ከዚሁ በተቃራኒው ክርሰቲያን ወገኖቻችን ቁርአንን ከአል-ፋቲሃ ጀምሮ መልዕክቱን ጠብቀው መረዳት አለባቸው! ... መፅሐፍ ቅዱስን ለሚያነቡ: - የአውደ ምንባብ(Contextual Passage) - መሰረታዊ ቋንቋ (Strong's Concordance) - የማብራሪያ(Commentary) - የተለያዩ የመፅሐፍ ቅዱስ እትሞች(Version) - የጥቅሱ ታሪካዊ ዳራ(Historical Background) ... ቁርአንን ለሚያነቡ: - የአውደ ምንባብ(Contextual Passage) - የመሰረታዊ ቋንቋ(Classical Arabic) - ሰዋስዋዊ አወቃቀር(Grammatical Structure) - የማብራሪያ(Tafsir) - - የጥቅሱ ታሪካዊ ዳራ(Historical Background) ... እነዚህን በመጠቀም ጥቅስን ቆርጦ ትከሻ የመለካካት ሙግት ከመጠቀም መቆጠብን በማሳሰብ ነው፤ይህንን ለማድረግ ግሩፕ የሚከፈት ሲሆን በ3 ቀን አንድ ጊዜ ጥያቄ እና መልስ ይኖረናል ሀሳቡ ከተመቻችሁ Like ማድረግዎን አይርሱ። T.me/TheComparator — ከወንድም አህመድ(አነፃፃሪው)

አዲስ ቻሌንጅ ልጀምር ነው!

እውን ኢየሱስ የባህሪ አምላክ ነውን የሚለው የኡስታዝ ወሂድ መፅሀፍ የምትፈልጉ ጥቂት መፅሀፎች ስላሉ @Abi_Abik ወይም በ 0920781016 ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ
እውን ኢየሱስ የባህሪ አምላክ ነውን የሚለው የኡስታዝ ወሂድ መፅሀፍ የምትፈልጉ ጥቂት መፅሀፎች ስላሉ @Abi_Abik ወይም በ 0920781016 ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ

አማርኛ የሚስጥር ቋንቋ ነበር

ከመሀልዬም ጋር ተላምዳችኋል😁

"ወደ ዉጪ ውጡ"

rhetorical questions ተጠቅሞ ስለ ኢየሱስ ይናገራል

አይሁዱ ክርሰረቲያኑን ሲሰብከው 👆

ስለ እስልምና መሠረታዊ አንቀፀ እምነት መማር ለሚፈልግ ከእስልምና ውጭ ላሉ በሞላ: የሚሰጠው ትምህርት:- -አላህ ማነው ምድነው ? -ተውሂድ ምድነው? -ኢስላም ማለት ምን ማለት ነው? -ቁርአን የማንቃል ነው? -ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ነብይ ናቸው አይደሉም? ሌሎችንም የኢስላም መሰረታዊ የሆኑ ነገሮችን የምንማማር ይሆናል ኢንሻአላህ። ... ማሳሰቢያ! ለተሳዳቢዎችና ለተሳላቂዎች ቦታ የለንም ትምህርቱ ላይ ሲሳደብም ሆነ ሲሳለቅ ከታየ ከግሩፑ የሚወጣ ይሆናል። ... ስለ ኢስላም መማርና ማወቅ የሚፈልክ ክርስቲያን ብቻ መቶ መመዝገብ ይቻላል በዚ ታገኙኛላቹ:- T.me/enmamar1234

ሁላችሁም መልሱ➴ https://vm.tiktok.com/ZM6gapwvh/