بيت بنات السلفيات የሰለፍያ ሴቶች ቤት◌
نمایش بیشتر
374
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-1430 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Photo unavailableShow in Telegram
الصديق الحقيقى هو من يرى الألم فى عينيك، فى حين أن الآخرين يصدقون ابتسامتك
እውነተኛ ጓደኛ ማለት በዓይንህ ውስጥ ያለውን ህመም የሚያይ ሲሆን ሌሎች ደግሞ ፈገግታህን ያምናሉ
Photo unavailableShow in Telegram
🛑👉አስቸኳይ አፋልጉኝ ጥሪ .....!!
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ስሙ ጅብሪል ያለው በሺር ይባላል የሚኖረው ሱዳን ሀገር ሲሆን ሱዳን ከሄደ 4/5 አመት ይሆነዋል ከሄደ ጀምሮ ድምፁ ይሰማ ነበር አሁን ግን ከ10 ወር ጀምሮ ድምፁ ጠፍቶናል እና ያለበትን እና አድራሻውን የምታቁ የሰማችሁ ካላችሁ በምናስቀምጠው አድራሻ እንድታሳውቁን በአሏህ ስም እጠይቃችኃለን ቤተሰብ ና ዘመድ ተጨንቋል እና በሱዳን የምትኖሩ ትብብራችሁን እንሻለን ጀዛኩሙሏህ ኸይር
ፈላጊ አደም (እጂጉ) ሰኢድ ጧሂር
ኢትዮ = 0963079539
ሀዋ ኢብራሂም አበጋዝ
ከሳኡዲ = 0531948996
=
👍 2
Repost from ስለ ቀልባችን
የአረፋ ቀን ዱዓእ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿خيرُ الدُّعاءِ دعاءُ يومِ عرفةَ، وخيرُ ما قلتُ أنا والنَّبيُّونَ من قبلي: لا إلَهَ إلّا اللهُ وحدَهُ لا شريكَ لَهُ، لَهُ الملكُ ولَهُ الحمدُ وهوَ على كلِّ شَيءٍ قديرٌ.﴾
“ምርጡ ዱዓእ የዓረፋ ቀን የሚደረገው ዱዓእ ነው። እኔም ሆንኩ ከኔ በስተፊት የነበሩት ነቢያት ከተናገሩት ቃል መካከል በላጩም፦ ‘ከአላህ በስተቀር በሀቅ ሊመለክ የሚገባው አምላክ የለም። እሱ ብቸኛ ነው። አጋር የለውም። ንግስናም ለሱ ነው። ምስጋናም የሚገባው ለሱ ነው። እሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነውና።’ የሚለው ቃል ነው።”
በጣም አንገብጋቢ እና አሳሳቢ ጥያቄዎች ከነፈታዋዎቻቸው
[ዒድ እና በዒድ ዙሪያ ያሉ የሁሉም ጥያቄዎች ምላሻቸው]
⓵ኛ ሶላተል ዒድን በተመለከተ ኢስላማዊ ፍርዱ ምንድን ነው?
⓶ኛ የዒድ ሶላት ካለፋቸውስ ሰዎች ምን መድረግ አለባቸው?
⓷ኛ ከሶላት በፊት ገላን መታጠብ እንደት ይታያል?
⓸ኛ የት ነው ሚሰገደው የኢድ ሶላት?
⓹ኛ ተክቢራ ወደ ሶላተል ዒድ ስንሄድ ማለት ያለብን የቱን ነው?
⓺ኛ ለሶላተል ዒድ ስንሄድ ሱና ሶላት አለ ወይ? ቀብሊያ እና ባዕዲያ የሚባሉ ሶላቶች አሉን?
⓻ኛ የዒድ ሌሊት ማታ ላይ ተራዊህ ይሰገዳልን / ነገ ዒድ ከሆነ ዛሬ ተራዊህ ይሰገዳልን?
⓼ኛ ስንት ኹጥባ ነው መባል ያለበት?
⓽ኛ መቼ ነው የደስታ ቃል መለዋወጥ ያለብን?
⓾ ለሴቶች የኢድ ቀን መነሸድ እንዴት ይታያል?
🎙 للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ
➴➘➴➘
https://t.me/+Qvpri40grgFlOWQ0
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
ለ_ዒድ_አስፈላጊ_እና_አንገብጋቢ_10_ጥያቄዎች_ከነመልሳቸው_ጋር.mp35.08 MB
𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘 - ጆይን ብለው ይከታተሉ
l🌺 !عيدكم مبارك 🌺l
🌹 ዒድ ሙባረክ! 🌹
🌸Eid Mubarak! 🌸
l🤲تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال🤲l
🤲ከእኛም ከእናንተም አሏህ መልካም ስራዎቻችንን ይቀበለን🤲
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈
👍 2
Repost from بيت بنات السلفيات የሰለፍያ ሴቶች ቤት◌
اللهُ أکْبَرُ, اللهُ أکْبَرُ لاَ
إلَهَ إلاَّ اللهُ
أکْبَرُ اللهُ الله أکْبَرُ وَاللهِ الْحَمَدُ
اللهُ أکْبَرُ اللهُ أکْبَرُ لاَ إلَهَ إلاَّ اللهُ
وَاللهُ أکْبَرُ الله أکْبَرُ وَاللهِ الْحَمَدُ
اللهُ أکْبَرُ اللهُ أکْبَرُ لاَ إلَهَ إلاَّ اللهُ
وَاللهُ أکْبَرُ اللهُ أکْبَرُ وَاللهِ الْحَمَدُ
اللهُ أکْبرُ اللهُ أکْبَرُ لاَ إلَهَ إلاَّ اللهُ
وَاللهُ أکْبَرُ اللهُ أکْبَرَ وَاللهِ الْحَمَدُ
Photo unavailableShow in Telegram
"اللهُ أكبرُ والقلوبُ تُكبِّرُ
كلُّ العِظام أمام ربي تصغرُ
اللهُ أكبرُ في لساني عذبةٌ ؛
فيها المهابةُ كبِّروا كي تؤجروا".
#تكبير
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.