fa
Feedback
ነበእ የቂርአት ሴንተር

ነበእ የቂርአት ሴንተር

رفتن به کانال در Telegram

📖 ⟨⟨ ነበእ ኢስላሚክ ሚድያ⟩⟩ 💡 نُهَيِّئُ لَكَ سُبُلَ الْعِلْمِ وَالنَّجَاحِ.

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ነበእ የቂርአት ሴንተር

کانال ነበእ የቂርአት ሴንተር (@yehak_mnged) در بخش زبانی جاوه‌ای بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 10 838 مشترک است و جایگاه 18 061 را در دسته آموزش و رتبه 406 را در منطقه فنلندة دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 10 838 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 26 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 1 445 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 984 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.68% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.02% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 507 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 219 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 5 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
📖 ⟨⟨ ነበእ ኢስላሚክ ሚድያ⟩⟩ 💡 نُهَيِّئُ لَكَ سُبُلَ الْعِلْمِ وَالنَّجَاحِ.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 27 اوت, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

10 838
مشترکین
+98424 ساعت
+9777 روز
+1 44530 روز
آرشیو پست ها
🚫 ሴትነት በኮሜንቶች ስር! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ • የሴትነት ክብር - በየ ኮሜንቱ ስር፤ • ጥፍጥናውን ትቶ - እንደ እሬት ሲመር፤ • መስፈሪያውን ስቶ - እንደ ቁራ ሲበር፤ • መቀመጫን ለቆ - በጎዳና ሲያድር፤ • መኖሪያውን ርቆ - በየሚዲያው ሲዞር፣ • በጣም ያሳዝናል - ያስኮንናል የምር፤ • ሰምተነው አናቅም - ከደጋጎች ሰፈር፤ • ታይቶም አይታወቅ - ከቅኖቹ መንደር፤ ▬▬▬▬▬▬▬▬ • አይናፋሯ እንስት - ሐያእን ስታፈርጥ፤ • በየ ኮሜንቱ ስር - ለመፃፍ ስትሮጥ፤ • ካገኘችው ሁሉ - መልስ ስትሰጣጥ፤ • አድ አድርገዋት - እፍረቷ ሲመጠጥ፤ • ራሷም አድ አድርጋ - ክብሯን ስትረግጥ፤ • በግል እያዋራች - እሳት ስታጨበጥ፤ • ባሏን ችላ ብላ - በሚዲያ ስትማግጥ፤ • ከአጅነቢይ ጋር - በድፍረት ስትዘንጥ፤ ▬▬▬▬▬▬▬▬ • አቤት ሲዘገንን  - አቤት ሲሰቀጥጥ፤ • ማየት አይስችልም - ንዴትም አያስውጥ፤ • ሴቶችን ፈታኝ ሆይ - ማጃጃሉን አቋርጥ፤ • መልከስከሱን ትተህ - አቅጣጫህን ለውጥ፤ • ጌታችን ፊት ቀርበህ - በጥያቄ ሳትፈጥ፤ • ማምለጫ የለምና - አይገኝም ማምለጥ፤ • መናገር ይሻላል - ዝም ቦሎ ከማፍጥ፤ ▬▬▬▬▬▬▬▬

. አጠር ያለች ቂሷ (ታሪክ)❤️‍🩹 ▢ ​አንድ አይሁዳዊ ወደ አንዲት የሙስሊም መንደር እያመራ ሳለ፣ ለምሁራኑ ጥርጣሬዎችን ሊጥልባቸው አሰበ። ነገር ግን መንደሩ ሳይደርስ አንድ ሙስሊም  እረኛ አገኘ። አይሁዳዊውም በልቡ፡ «እስቲ ከዚህ አላዋቂ እረኛ ልጀምርና በእስልምና ሃይማኖቱ ላይ ላጠራጥረው» አለ። ▢ ​አይሁዳዊው እራሱን እንደ ሙስሊም መንገደኛ አስመስሎ ከእረኛው ጋር ከተቀመጠ በኋላ እንዲህ አለው፡ «እኛ ሙስሊሞች ቁርኣንን ማህፈዝ  ከባድ ሆኖብናል ብለህ አታስብም? ምክንያቱም 30 ጁዝእ ነው፤ በውስጡም እርስ በእርስ የሚመሳሰሉ (ሙተሻቢህ) በርካታ አንቀጾች አሉት። ታዲያ እነዚህን ተመሳሳዮች #ለምን_አንቀንሳቸውም? ምንም ጥቅም የላቸውም፣ የቃላት ድግግሞሽ ብቻ ናቸው። እነሱን ስንቀንስ የቁርኣኑ ክፍል ያንሳል፣ ለእኛም ማህፈዝና መከለስ ያቀልልናል!» ​እረኛው የአይሁዳዊውን ንግግር በጥሞና ካዳመጠ በኋላ፡ «ንግግርህ በጣም ውብና አሳማኝ ነው!» አለው። ​ክፉው አይሁዳዊ እረኛው በወጥመዱ ውስጥ የገባ መስሎት እጅግ ተደሰተ። ነገር ግን እረኛው ንግግሩን በመቀጠል እንዲህ አለው፦ ▢ «ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ፡ በሰውነትህ ላይ ምንም ጥቅም የሌላቸው ተመሳሳዮች ነገሮች የሉምን? ለምሳሌ ሁለት እጆች፣ ሁለት እግሮች፣ ሁለት ጆሮዎች፣ ሁለት ዓይኖች፣ ሁለት .....» ​«ታዲያ ሰውነትህ እንዳይከብድህና የምትበላው ምግብ ሰውነትህን እንዲጠቅም፣ እነዚህን ተደራራቢ ነገሮች ለምን አንቆርጣቸውም? በተጨማሪም ጥቅም የሌላቸውን ተመሳሳዮች ከመሸከም እፎይ ትላለህ» አለው። ▢​አይሁዳዊው በእረኛው ምላሽ ደነገጠ! ወዲያውኑ እቃውን ጠቅልሎ፣ ፊቱ ጠቁሮ፣ የተስፋ መቁረጥና የውርደት ካባ ለብሶ ወደ መጣበት ተመለሰ። እያጉረመረመም እንዲህ አለ፡ «የእረኛቸው አስተሳሰብና ምላሽ ካሸነፈኝ፣ የዑለማዎቻቸው  ምላሽ ደግሞ እንዴት ይሆን?!» ​«አላህ ሆይ! በዲናችን ላይ ብልሃትን/ግንዛቤን ስጠን፣ እኛንም  በቅኑ መንገድ ላይ አጽናን። አሚን!

♻️♻️ ትላንት መድሀኒት የሆንሽለት ሰዉ ማገገም ሲጀምር ላቺ  መርዝ መሆን ይጀምራል

ከቀን 5:00 ስዓት ወይም 4:00 ስዓት ላይ የሚመቻቹህ ከሆነ ቅዳሜና እሁድ

ምን አላቹህ ?

በዝህ ተጠናቀቀ

ገባ ገባ በሉ የደርስ ስዓት ደርሷል

💫💫💫 አንድ ደርስ ብንጨምር ምን ትላላቹህ? እስኪ ሃሳባቹህን አስቀምጡልን፣

ጥያቄ.... 12 ወንድ ልጆች የነበሩት ነብይ ማነው?

✍       የትኛውንም መጽሐፍ ለማንበብ ስትከፍት የመጽሐፉ መግቢያ ላይ;     "በዚህ መጽሐፍ ላይ ስህተት ያገኘ አንባቢ በዚህ አድራሻ ይጠቁመን" ተብሎ የጸሐፊውና የአሳታሚው አድራሻ ይቀመጣል። ቁርኣን ላይ ሲቀር።     ቁርኣን ግን ገና ስትከፍተው ይህንን ታገኛለህ፦ 📖{ذَلِكَ الْكِتَابُ لَا رَيْبَ فِيهِ هُدًى لِّلْمُتَّقِينَ}    {ይህ መጽሐፍ (ከአላህ ለመሆኑ) ምንም ጥርጥር የሌለው ለፈሪሃንም (ቀጥተኛውን መንገድ) የሚመራ ነው።}     ቁርኣንን ለያዘ ሰው ከስህተት ተጠብቆ ቀጥተኛውን መንገድ ለመመራቱ የተሰጠ ሙሉ ዋስትና!!

كتاب التوحيد 10.mp316.80 MB

በዚሁ ተጠናቀቀ ትንሽ ስላመመኝ ደርሱን እያሳጠርኩት ነው አፉ በሉኝ በኔትወርክ ምክንያት ያልተሰማቹህን በሪከርድ ተከታተሉት

ኔት ነው ሶብሩ

ገባ ገባ በሉ የደርስ ስዓት ደርሷል

ማስረጃ አለኝ የምትል በአርብ ያለ ስድብ ማሰቀመጥ ትችላለህ፣ 👌ልብ በሉ ማስረጃ ስናመጣ:_ 1ኛ ከቁርአን ግልፅ አያህ 2ኛ ከሃዲስ ሶሂህ የሆነ 3ኛ ኢጅማአ አል ኡለማእ ❌ ከዚህ ውጪ ማስረጃ ብሎ
ማስረጃ አለኝ የምትል በአርብ ያለ ስድብ ማሰቀመጥ ትችላለህ፣ 👌ልብ በሉ ማስረጃ ስናመጣ:_ 1ኛ ከቁርአን ግልፅ አያህ 2ኛ ከሃዲስ ሶሂህ የሆነ 3ኛ ኢጅማአ አል ኡለማእ ❌ ከዚህ ውጪ ማስረጃ ብሎ ያመጣ ሰው ማስረጃው ውድቅ ነው እወቁ። በዚህ ሊንክ ስር በመግባት ውይይታቹህን ማቅረብ ትችላላቹህ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+RwaHP-6ehUVlY2Y0 👌👇👆 https://t.me/Al_beyan_midya/9085

كتاب التوحيد 9.mp34.38 MB

ተጠናቋል