Nur Online Academy
رفتن به کانال در Telegram
Nur Academy (ኑር ኦንላይን አካዳሚ) 🎓 የትም ቦታ ሳይሄዱ፣ ጥራት ባለውና በዘመናዊ የኦንላይን ስርአት እውቀትዎን ያዳብሩ! 🌟 ውጤታማ እና ልምድ ባላቸው መምህራን የሚሰጡ የቀጥታ (Live) ስልጠናዎች። 📚 ለተማሪዎች፣ ለስራተኞች እና እራሳቸውን ማሻሻል ለሚፈልጉ ሁሉ የተዘጋጁ ኮርሶች።
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
9 781
مشترکین
-2024 ساعت
-347 روز
+61030 روز
آرشیو پست ها
9 780
Repost from ¶📖 ኑር 𝗢𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲 ቁርአን አካዳሚ
"ልብ ውስጥ ላለው ስብራትና
ጭንቀት በሙሉ...
በነቢዩ (ﷺ) ላይ የሚወርድ ሰለዋት
ምርጡ መድኃኒት ነው❤️🩹"
صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ
اللهُم صلِّ وسلِم وبَارك على نبينَا محمد [ﷺ]
9 780
We're talking about ኪታበ ተዉሂድ ሊጀመር ነዉ ኑ ተማሩ. Click the link to join us! https://s.imoim.net/Q0Tka7?from=other
9 780
Repost from ¶📖 ኑር 𝗢𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲 ቁርአን አካዳሚ
‼️ ኑር 𝗢𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲 ቁርአን አካዳሚ 📖
📖"የቁርአን ኑር በቤትዎ እንዲበራ ይፈልጋሉ? 🏠
📖 አካዳሚያችን ጥራቱን የጠበቀ የቁርአን እና የኢስላማዊ ትምህርቶችን በኦንላይን 😀 በቤቶት ሆነው በተመጣጣኝ ክፍያ ማስተማር ጀምሯል።
✅ የምንሰጣቸው ትምህርቶች፦
💘ቃኢደቱ-ን-ኑራንያ
💘 ቁርአን ነዘር
💘ቁርአን ሂፍዝ
🆕 ማስተማሪያ መንገዶች፦
⏩በቴሌግራም፣
⏩በዋትስአፕ
⏩እና በኢሞ
😀 የክፍለ ጊዜ ሰዓት፦
• ማታ ከ 2:00 እስከ 6:00 (በሳምንት 6 ቀን)
💰 የክፍያ ሁኔታ፦
• በወር፦ 1000 ብር ብቻ!
• የአንድ ወር ቅድመ ክፍያ ይፈጸማል።
⏬ ለመመዝገብና አሁኑኑ ቦታ ለመያዝ፦
🛃 ➡️ @Nur_Acadamy
🛃 ➡️ @Abu_Nueym
9 780
ላለፉት 360 ቀናቶች ስንሰራው የነበረው ወንጀል እንዲማርልን ነገ (ዐሹራእ'ን) እንፁም!
ወሩ ሙሀረም ቀኑ ሀሙስ ነገ የአጅር መሰብሰቢያ ቀን ነው እንዳያልፈን ኢንሻአላህ🥀
9 780
ምን ያምር ባሪያ! [ሷድ 44]
በአላህ አንደበት እንዲህ መባል አይናፍቀንም?
አላህ ለነብዩላህ አዩብ ነበር ይህን ያለው
ለትዕግስቱ
صبر❤️🩹
9 780
Repost from N/a
9 780
Repost from N/a
➫➫
➫➫⚡️ የእስላማዊ ትላልቅ ቻናል መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩኝ በርካሽ ዋጋ እንዳያመልጣቺሁ እጃችን ላይ 3 ቻናል አለ 💵
➪ 5k subscribers
➪ 7k subscribers
➪ 17k subscribers
🫰መግዛት የሚፈልግ ብቻ ያናግረን 📥
🏷 DM @Abu_Nueym
🏷 DM @Abu_Nueym
9 780
Repost from N/a
ጥያቄ?
➪ የአሹራ ፆም ሱና ዋይስ ዋጅብ ነዉ ❔
➪ፈጥኖ የመልስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል
ቻናል በነፃ ለማሳደግ @Abu_Nueym
9 780
እስቲ አስቡት
የጀነት ደጆች ተከፍተው መላእክቱ
سَلَامُ عَلَيْكُمْ طِبْتُمْ
ሰላም ለእናንተ ይሁን
ንጹህ ሆናችኋልና ለዘላለም ግቡ
ብለው በክብር ሲቀበለን
የዱንያ ድካማችንን ሁሉ የምናራግፍባትና
አላህ ለወደፊት ያዘጋጀልን ትልቁና ምርጡ ስጦታ ጀነት 🩶
ያለ ምርመራ ግቡ ተብለው ከሚጠሩት ምርጥ ባሮች ስር አላህ ይመድበን አሚን
9 780
Repost from N/a
9 780
ሚስጥራችሁም ሆነ ድክመታችሁም ከአላህጋ አውሩ
እሱ ልክ እንደ ሰው screenshot አያደርግም
ባወራችሁት ባቀረባችሁት ቁጥር ይበልጥ ይቀርባችኋል
በጠየቃችሁት ቁጥር ባለፈ ሰጥቼህ ነበር አይልም ይሰጣችኋል
ተፀፅታችሁ ማረኝ ባላችሁት ግዜ ድጋሚ ወንጀል ሰራህ አበቃ አይላችሁም ይምራችኋል
ወደ አዛኙ ጌታችሁ ተጠጉ ከሱ የተሻለ መጠጊያ በዚህ አለም ላይ የለምና
9 780
لَّقَدْ كَانَ لَكُمْ فِي رَسُولِ اللَّهِ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ لِّمَن كَانَ يَرْجُو اللَّهَ وَالْيَوْمَ الْآخِرَ وَذَكَرَ اللَّهَ كَثِيرًا
ሳያዩን ለወደዱን
ነቢዩ ﷺ በአንድ ወቅት ወንድሞቼን ማየት ናፈቀኝ አሉ። ሰሃባዎችም እኛ ወንድሞችህ አይደለንምን? ሲሉ ጠየቁ።
እርሳቸውም እናንተማ ሰሃባዎቼ (ጓደኞቼ) ናችሁ ወንድሞቼማ እኔን ሳያዩ የሚያምኑብኝ ናቸው አሉ።
የኛን ናፍቆት ዛሬ በሰለዋት እንግለጽላቸው። እርሳቸው የናፈቁት "ወንድም" መሆንህን በሰለዋት እናረጋግጥ።
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ
9 780
ዱንያ ላይ ከራሷ የተሻለ መልካም ነገር ቢገጥምህ ያለ ምንም ቅሬታ የምትደሰት ብቸኛ ሰው እናትህ ናት አላህ እናታችንን ይጠብቅልን 🤲🙌
🌺🌸
9 780
❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
👉ነገ ሰኞ ነው
ለሊቱን በለይል ሶላት
ቀኑን በፆም እና በኢባዳ
እናሳልፍ ኢንሻአላህ
ስለዚህ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ
🦋🦋በዱዐችሁ አትርሱኝ🦋🦋
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
