ar
Feedback
Nur Online Academy

Nur Online Academy

الذهاب إلى القناة على Telegram

Nur Academy (ኑር ኦንላይን አካዳሚ) 🎓 የትም ቦታ ሳይሄዱ፣ ጥራት ባለውና በዘመናዊ የኦንላይን ስርአት እውቀትዎን ያዳብሩ! 🌟 ውጤታማ እና ልምድ ባላቸው መምህራን የሚሰጡ የቀጥታ (Live) ስልጠናዎች። 📚 ለተማሪዎች፣ ለስራተኞች እና እራሳቸውን ማሻሻል ለሚፈልጉ ሁሉ የተዘጋጁ ኮርሶች።

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
9 781
المشتركون
-2024 ساعات
-347 أيام
+61030 أيام
أرشيف المشاركات
"ልብ ውስጥ ላለው ስብራትና ጭንቀት በሙሉ... በነቢዩ (ﷺ) ላይ የሚወርድ ሰለዋት ምርጡ መድኃኒት ነው❤️‍🩹" صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ اللهُم صلِّ وسلِم وبَارك على نبينَا محمد [ﷺ]

We're talking about ኪታበ ተዉሂድ ሊጀመር ነዉ ኑ ተማሩ. Click the link to join us! https://s.imoim.net/Q0Tka7?from=other

‼️ ኑር 𝗢𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲 ቁርአን አካዳሚ 📖 📖"የቁርአን ኑር በቤትዎ እንዲበራ ይፈልጋሉ? 🏠 📖 አካዳሚያችን ጥራቱን የጠበቀ የቁርአን እና የኢስላማዊ ትምህርቶችን በኦንላይን 😀 በቤቶት ሆነው በተመጣጣኝ ክፍያ ማስተማር ጀምሯል። ✅ የምንሰጣቸው ትምህርቶች፦        💘ቃኢደቱ-ን-ኑራንያ        💘 ቁርአን ነዘር        💘ቁርአን  ሂፍዝ 🆕 ማስተማሪያ መንገዶች፦ ⏩በቴሌግራም፣ ⏩በዋትስአፕ ⏩እና በኢሞ 😀 የክፍለ ጊዜ ሰዓት፦ • ማታ ከ 2:00 እስከ 6:00 (በሳምንት 6 ቀን) 💰 የክፍያ ሁኔታ፦ • በወር፦ 1000 ብር ብቻ! • የአንድ ወር ቅድመ ክፍያ ይፈጸማል። ⏬ ለመመዝገብና አሁኑኑ ቦታ ለመያዝ፦ 🛃 ➡️   @Nur_Acadamy 🛃 ➡️ @Abu_Nueym

ላለፉት 360 ቀናቶች ስንሰራው የነበረው ወንጀል እንዲማርልን ነገ (ዐሹራእ'ን) እንፁም! ወሩ ሙሀረም ቀኑ ሀሙስ ነገ የአጅር መሰብሰቢያ ቀን ነው እንዳያልፈን ኢንሻአላህ🥀

🥹❤️‍🩹 "እንዴት ተረጋጋሽ🤷‍♀ "ወደ ማይተወኝ ተጠግቼ🥰 "ማን ነው እሱ🤔 "አላህ አላህ ነው🥹

ምን ያምር ባሪያ! [ሷድ 44] በአላህ አንደበት እንዲህ መባል አይናፍቀንም? አላህ ለነብዩላህ አዩብ ነበር ይህን ያለው ለትዕግስቱ صبر❤️‍🩹

Repost from N/a
ጥያቄ ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል የአሹር ፆም ሁክሙ ምንድነው ?
ቻናል በነፃ ለማሳደግ @Abu_Nueym

Repost from N/a
➫➫ ➫➫⚡️ የእስላማዊ ትላልቅ ቻናል  መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩኝ በርካሽ ዋጋ እንዳያመልጣቺሁ እጃችን ላይ 3 ቻናል አለ 💵 ➪ 5k subscribers  ➪ 7k subscribers  ➪ 17k subscribers  🫰መግዛት የሚፈልግ ብቻ ያናግረን 📥     🏷   DM @Abu_Nueym 🏷  DM @Abu_Nueym

Repost from N/a
       ጥያቄ? ➪ የአሹራ ፆም ሱና ዋይስ ዋጅብ ነዉ ❔ ➪ፈጥኖ የመልስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል
ቻናል በነፃ ለማሳደግ @Abu_Nueym

Repost from N/a
       ጥያቄ? 👉የሱብሂ ሶላት ስንት ረከዓ አለው ❔ ✔️ፈጥኖ የመልስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል

63 አመት በዱንያ ኖሩ አንድም ቀን ክፉ ሳይናገሩ!!                ረሱል ﷺ🤍

እስቲ አስቡት የጀነት ደጆች ተከፍተው መላእክቱ سَلَامُ عَلَيْكُمْ طِبْتُمْ ሰላም ለእናንተ ይሁን ንጹህ ሆናችኋልና ለዘላለም ግቡ ብለው በክብር ሲቀበለን የዱንያ ድካማችንን ሁሉ የምናራግፍባትና አላህ ለወደፊት ያዘጋጀልን ትልቁና ምርጡ ስጦታ ጀነት 🩶 ያለ ምርመራ ግቡ ተብለው ከሚጠሩት ምርጥ ባሮች ስር አላህ ይመድበን አሚን

Repost from N/a
       ጥያቄ 👉ከአሱር ሶላት ቡሀላ ሱናህ ሶላት አለ ዋይስ የለም ✔️ፈጥኖ የመልስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል

ሚስጥራችሁም ሆነ ድክመታችሁም ከአላህጋ አውሩ እሱ ልክ እንደ ሰው screenshot አያደርግም ባወራችሁት ባቀረባችሁት ቁጥር ይበልጥ ይቀርባችኋል በጠየቃችሁት ቁጥር ባለፈ ሰጥቼህ ነበር አይልም ይሰጣችኋል ተፀፅታችሁ ማረኝ ባላችሁት ግዜ ድጋሚ ወንጀል ሰራህ አበቃ አይላችሁም ይምራችኋል ወደ አዛኙ ጌታችሁ ተጠጉ ከሱ የተሻለ መጠጊያ በዚህ አለም ላይ የለምና

لَّقَدْ كَانَ لَكُمْ فِي رَسُولِ اللَّهِ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ لِّمَن كَانَ يَرْجُو اللَّهَ وَالْيَوْمَ الْآخِرَ وَذَكَرَ اللَّهَ كَثِيرًا ሳያዩን ለወደዱን ​ነቢዩ ﷺ በአንድ ወቅት ወንድሞቼን ማየት ናፈቀኝ አሉ። ሰሃባዎችም እኛ ወንድሞችህ አይደለንምን? ሲሉ ጠየቁ። እርሳቸውም እናንተማ ሰሃባዎቼ (ጓደኞቼ) ናችሁ ወንድሞቼማ እኔን ሳያዩ የሚያምኑብኝ ናቸው አሉ። የኛን ናፍቆት ዛሬ በሰለዋት እንግለጽላቸው። እርሳቸው የናፈቁት "ወንድም" መሆንህን በሰለዋት እናረጋግጥ። ​اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ

ጥያቄ እና መልስ ይኑር?👍

ዱንያ ላይ ከራሷ የተሻለ መልካም ነገር ቢገጥምህ ያለ ምንም ቅሬታ የምትደሰት ብቸኛ ሰው እናትህ ናት አላህ እናታችንን ይጠብቅልን 🤲🙌 🌺🌸

❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥 👉ነገ ሰኞ ነው ለሊቱን በለይል ሶላት ቀኑን በፆም እና በኢባዳ እናሳልፍ ኢንሻአላህ ስለዚህ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🦋🦋በዱዐችሁ አትርሱኝ🦋🦋