cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢትዮ ቱንቢ ሚዲያ Ethio Tunbi (Official)

MIIDIYAA TUNBII እንኳን ደህና መጣችሁ! ይህ የኢትዮ ቱንቢ ሚድያ ይፋዊ የቴሌግራም ገጽ ነው። የቱንቢ ዋና አጀንዳ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እና የሁላችንም ሀገር፣ ባለ ብዙ ፈተና እና ባለ ብዙ ተስፋ ስለ ሆነችው የኢትዮጵያ ህልውና ጉዳይ ነው። የመረጃ፣ ማስረጃ፣ የቀጥተኛ ምልከታና መፍትሔ ተኮር ጋዜጠኝነት ቤት።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 777
مشترکین
+224 ساعت
-67 روز
+3730 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
https://youtube.com/live/vKUDgQatyr0?feature=share
5650Loading...
02
https://www.youtube.com/live/vKUDgQatyr0?si=cwVlGjKlbBVavbbA
10Loading...
03
ለታሪክ ይቀመጥ በ ዝቋላ መነኮሳት ሲታረዱ፥በአርሲ፥በሸዋ፥በመላው ኦሮሚያ፥በአማራ ክልል ኦርቶዶክሳውያን በጅምላ ሲረሸኑ አንድም ቦታ ላይ ተገኝቶ የእረኝነት ሀላፊነቱን የተወጣ አንድም ጳጳስ የለም " ሳዊሮስ "በአምቦ ያስገነባውን ሕንጻ ለማስመረቅ ግን 30 ጳጳሳት ናቸው የተገኙት።
5201Loading...
04
ከዐብይ አሕመድ ጋር የሚተባበር ካህን፥ ጳጳስ ፥መምህር፥ምዕመን የእግዚአብሔር ጠላት ነው።
5811Loading...
05
ፖለቲካዊ ሀገራዊ እብደቱ እንዳለ ሆኖ ግን! ይሄን ፖሊስ እንደ ግለሰብ እንዴት እንረዳው? ምን አይነት ቤተሰብ አሳደገወ? ማኅበረሰባዊ ሥነ ልቦናስ? ሃይማኖትስ? ትመሐርቱስ? ይሄ ሁሉ በአንዴ የት ጠፋ?
7260Loading...
06
መከራችን በረታ ባህር ዳር ነው ወጣቱ ላይ ሚደርሰው ስቃይ
7120Loading...
07
https://www.youtube.com/live/Y1hXHFGe21o?si=AHo_NoOkyscH7x9D የቱንቢን ትክክለኛ የቴሌግራም ገጽ ይቀላቀሉ! ያስተዋውቁ! https://t.me/tunbi_media https://t.me/tunbi_media 🎥💻📺🎙 Youtube በዩቲዩብ 👁👁👂🏽👂🏽ይመልከቱን፣ www.youtube.com/@TunbiMedia_
1 1540Loading...
08
#ጳጳሳት ተጠየቁ =======+++++++ የአንድ ጠቅላይ ሚንስትር ቀዳሚ ኃላፋነት የዜጎችን ሁለንተናዊጰደኅንነት ማስጠበቅ ነው። ባልተጠበቀና ከዕይታ ውጭ በዜጎች ላይ ጉዳት ደርሶ ሲገኝ የሚከተሉትን ድርጊቶች የመፈጸም ግዴታ አለበት፦ 👉 ጉዳተኞችን ማከም፣ ማቋቋም፣ ማጽናናት 👉 ጉዳት አድራሹን በፍትሕ መዳኘት፣ ተጎጂ ማስካስ 👉 ለጉዳቱ መይስዔ የሆኑ፣ ዕድል የፈጠሩ ጉዳዮችን መፍታት አብይ አህመድ አሊና  ዘረኛ መዋቅሮቹ ግን በደም ላይ ደም፣ በግፍ ላይ ግፍ፣ በነውር ላይ ነውር፣ በጥፋት ላይ ጥፋት ላይ በመደራረብ ቀቀጥለዋል። ዛሬም እንደ መንግሥት ቆጥሮ የሚታዘዝላቸው  ሠራዊትና ጆሮ ጠቢ፣ አሣሪ ፖሊስ፣ ድራማ የሚሠራለት ዳኛ አለ። የሚያወድሳቸው ጳጳስና ሼኪ አለ። በተለይ ለጳጳሳት የእነዚህን ክርስቲያኖች ደም ጉዳይ ጠይቃችሁና አጀንዳ አድርጋችሁ ታውቃላችሁ? 👇👇👇👇 በመተከል የተጨፈጨፉ ከ80 በላይ አማራዎች ስም ዝርዝ 1) ይበሉ ጌታሁን ዕድሜ 35 ፆታ ወ 2 ) ጥላሁን አበበ ዕድሜ 16 ፆታ ወ 3 ) መኩሪያው አበበ ዕድሜ 20 ፆታ ወ 4 ) በቀለ አየነ ዕድሜ 35 ፆታ ወ 5) አለሚቱ በሪሁን ዕድሜ 25 ፆታ ሴ 6) ህይወት በቀለ ዕድሜ 7 ፆታ ሴ 7) ካሰች በቀለ ዕድሜ 17 ፆታ ሴ 8) ንጉሴ በሪሁን ዕድሜ 35 ፆታ ወ 9) ሀብታሙ ዕድሜ 30 ፆታ ወ 10) አደራው ዕድሜ 25 ፆታ ወ 11) አገኘሁ ጌታሁን ዕድሜ 30 ፆታ ወ 12) ደረጀ አገኘሁ ዕድሜ 10 ፆታ ወ 13) ወርቃየሁ ተፈራ ዕድሜ 35 ፆታ ወ 14) ይታይሽ ምህረት ዕድሜ 30 ፆታ ሴ 15) ዮሀንስ ወርቃዩሁ ዕድሜ 7 ፆታ ወ 16) ግዛቸው ወርቃየሁ ዕድሜ 3 ፆታ ወ 17) ቻላቸው ወርቃየሁ ዕድሜ 3 ፆታ ወ 18) ዘመን ወርቃየሁ ዕድሜ 6 ሁለቱ መንትያ ናቸው 19) የሰራሽ ገሰሰ ዕድሜ 35 ፆታ ሴ 20) በልስቲ ስጦታው ዕድሜ 17 ፆታ ወ 21) ኢየሩስ ስጦታው ዕድሜ 15 ፆታ ሴ 22) አየነው ስጦታው ዕድሜ 13 ፆታ ወ 23) ንጉሴ ስጦታው ዕድሜ 25 ፆታ ወ 24) ባቢ ላቀ ዕድሜ 20 ፆታ ወ 25) ካሳሁን አማረ ዕድሜ 19 ፆታ ወ 26) ቢሻው በላይ ዕድሜ 40 ፆታ ወ 27) ብርቱካን አሰፍ ዕድሜ 30 ፆታ ሴ 28) ታየ ቢሻው ዕድሜ 15 ፆታ ወ 29) ጊወርጊስ ቢሻው ዕድሜ 13 ፆታ ወ 30) ባንቺአምላክ ቢሻው ዕድሜ 7 ፆታ ሴ 31) ሚጣ ቢሻው ዕድሜ 3 ፆታ ሴ 32) መኮነን ሽታሁን ዕድሜ 30 ፆታ ወ 33) ፈንታነሽ ፈቃዱ ዕድሜ 25 ፆታ ሴ 34) ጉዳይ አለማየሁ ዕድሜ 22 ፆታ ሴ 35) ትግስት መኮነን ዕድሜ 4 ፆታ ሴ 36) ሀብተማርያም መኮነን ዕድሜ 1 ፆታ ሴ 37) ሆይበል አለምነህ ዕድሜ 20 ፆታ ወ 38) እግዚዪሩ አለማየሁ ዕድሜ 16 ፆታ ወ 40) አበበ እንዳላማው ዕድሜ 30 ፆታ ወ 41) አበባየሁ አሰፈራው ዕድሜ 20 ፆታ ሴ 42) ቤዛዊት አበበ ዕድሜ 10 ፆታ ሴ 43) ዳኛቸው ዘውዱ ዕድሜ 16 ፆታ ወ 44) ጠጅቱ ታደስ ዕድሜ 20 ፆታ ሴ 45) ገብረህይወት ብርሀኑ ዕድሜ 35 ፆታ ወ 46) ባንቻለም ግርማው ዕድሜ 20 ፆታ ሴ 47) ደምለው ጌታ ዕድሜ 30 ፆታ ወ 48) ዝኑ ደምስ ሚስት ዕድሜ 22 ፆታ ሴ 49) ስንታየሁ ደምለው ዕድሜ 10 ፆታ ወ 50) አልማዝ ደምለው ዕድሜ 1 ፆታ ሴ 51) ፈንታነሽ ምህረት ዕድሜ 36 ፆታ ሴ 52) ጥላሁን ጤና አገኝ ዕድሜ 24 ፆታ ወ 53) ሀብታሙ ደሳለኝ ዕድሜ 34 ፆታ ወ 54) አለሚቱ ዕድሜ 20 ፆታ ሴ 55) ሚጣ ሀብታሙ ዕድሜ 6 ፆታ ሴ 56) አበበ ቦጋለ ዕድሜ 26 ፆታ ወ 57) አሸብር ከበደ ዕድሜ 25 ፆታ ወ 58) ውቤ ከበደ ዕድሜ 34 ፆታ ወ 59) ማስተዋል ነገሰ ዕድሜ 21 ፆታ ሴ 60) አበበ አጥናፉ ዕድሜ 32 ፆታ ወ 61) አለምነሽ ሚካኤል ዕድሜ 25 ፆታ ሴ 62) አቢ አበበ ዕድሜ 1 ፆታ ወ 63) ውብነሽ ዕድሜ 23 ፆታ ሴ 64) ሚጣ አስረስ ዕድሜ 7 ፆታ ሴ 65) ሙላት ቦጋለ ዕድሜ 33 ፆታ ወ 66) አዳነች ዕድሜ 21 ፆታ ሴ 67) አለነ ቦጋለ ዕድሜ 25 ፆታ ወ 68) አበበ ጌታቸው ዕድሜ 36 ፆታ ወ 69) ትግስት ዕድሜ 20 ፆታ ሴ 70) ፀጋዬ አበበ ዕድሜ 3 ፆታ ወ 71) ብርቱካን አበበ ዕድሜ 1 ፆታ ሴ 72) ላቀች አይናለም ዕድሜ 30 ፆታ ሴ 73) ይበሉሽ ወርቅነህ ዕድሜ 7 ፆታ ሴ 74) አቢዎት አዲሱ ዕድሜ 40 ፆታ ሴ 75) ይነበብ ታከለ ዕድሜ 17 ፆታ ወ 76) አዳሙ ታከለ ዕድሜ 15 ፆታ ወ 77) ሀብለወርቅ ታከለ ዕድሜ 13 ፆታ ሴ 78) ማንጠግቦሽ አለሙ ዕድሜ 36 ፆታ ሴ 79) ፈንታነሽ አገኘሁ ዕድሜ 16 ፆታ ሴ 80) ቢተው እንዳላማው ዕድሜ 29 ፆታ ወ 81) መምህር ንብረት ጋንቲ ዕድሜ 30 ፆታ ወ 82) እናት ዕድሜ 20 ፆታ ሴት እንዳህ አይነት ጭፍጨፋ ቢያንስ በአብይጰአህመድ ሥርዓት በእናንተ የእረኝነት ዘመን አንድ ሺ ግዜ ተፈጽሟል።
1 1550Loading...
09
https://www.youtube.com/live/w500IrI6qrw?si=HVVBuJqGH4RUzapv
1 1370Loading...
10
https://www.youtube.com/live/Oe6IbsxgwAA?si=2Syl8naYHI1Y1a2M የቱንቢን ትክክለኛ የቴሌግራም ገጽ ይቀላቀሉ! ያስተዋውቁ! https://t.me/tunbi_media https://t.me/tunbi_media 🎥💻📺🎙 Youtube በዩቲዩብ 👁👁👂🏽👂🏽ይመልከቱን፣ www.youtube.com/@TunbiMedia_
1 3252Loading...
11
https://youtu.be/m63bpHNBLzE
1 6221Loading...
12
https://www.youtube.com/live/JU3pd8YxIpw?si=ABHDwG12UsVJtPbK
1 5110Loading...
13
✏የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ተጠናቀቀ 👉የብፁዕ አቡነ ሉቃስ ስም በመግለጫው ላይ እንደገባ ተደረገ ፦ 👉የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ በዛሬው ዕለት በነገው ዕለት  የሚነበበውን መግለጫ የገመገመ ሲሆን 👉የብፁዕ አቡነ ሉቃስ ጉዳይ በመግለጫ ተካቶ እንዳይነበብ በጥቅሉ በስብከትና በመግለጫ አሰጣጥ ዙሪያ ሕጋዊ መብት ካለው አካል ውጪ መግለጫ እንዳይሰጥና በአውደ ምህረት የሚተላለፉ ስብከቶችም ቀኖና፣ዶግማ፣ሕግጋትንና መመሪዎችን በጠበቀ  መልኩ እንዲሰጡ ሲል መመሪያውን እንዲያወጣ ወስኗል። 👉የብፁዕ አቡነ ሉቃስ ጉዳይ ግን ለቤተክርስቲያናችን ሚዲያዎች የውሳኔው ፁሁፍ እንዲደርሳቸው በማድረግ እነርሱ በዝርዝር የብፁዕነታቸውን መልእክቶች እና  ሒደቱን በመጥቀስ ዜናና ፕሮግራም በመስራት ለሕዝብ እንዲያስተዋውቁ ውሳኔ በመስጠት መግለጫው በነገው እለት ጠዋት እንዲሰጥ በመወሰን ስብሰባውን አጠቃሏል። 👉በዚሁ አጀንዳ ላይ ቅዱስ ፓትርያርኩ አቡነ ማትያስ እና ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ  የብፁዕ አቡነ ሉቃስ ጉዳይ ከመግለጫው እንዲወጣ የማድረግ ከፍተኛ መስዋዕትነትን ከፍለዋል። 👉 የበለጠ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ https://t.me/ethiobeteseb
1 4972Loading...
14
✏የፍርድ ቤት ውሎ 👉በልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ዛሬ ጠዋት በዋለው ችሎት መርጌታ ብርሀኑ ተ/ያሬድን ጨምሮ በአንድ መዝገብ 20  ሰዎች የቀረቡ ሲሆን የክሰ ቻርጅ ተሰጥቷቸው ለዋስትና ብይን ከሰአት ተቀጥሯል 👉 የበለጠ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ https://t.me/ethiobeteseb
1 7394Loading...
15
እነሆ ውይይታችን ተጀምሯል! ግቡ! አጋሩ! እናመሰግናለን!
1 3930Loading...
16
https://www.youtube.com/live/gYCXzA8QYps?si=_xOU3ZoUH4rPGao6
1 5661Loading...
17
ከእውቁ ኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት እና ባለ ብዙ ግኝቶች ኤምሪተስ ፕሮፌሰር ጥላሁን ይልማ ጋር ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ በቀጥታ ሥርጭት፤ ከደቂቃዎች በኋላ እንጀምራለን! ይህ ብርቱ ሀገራዊ የህልውና ጉዳዮች የሚነሱበት መርሐ ግብር እንዳያመጥዎ! በማጋራት እና በማስተዋወቅም እንራዳ! እናመሰግናለን!
1 7121Loading...
18
https://www.youtube.com/live/P9IMrj6y01s?si=vfnp8aufvBBBChwh የቱንቢን ትክክለኛ የቴሌግራም ገጽ ይቀላቀሉ! ያስተዋውቁ! https://t.me/tunbi_media https://t.me/tunbi_media 🎥💻📺🎙 Youtube በዩቲዩብ 👁👁👂🏽👂🏽ይመልከቱን፣ www.youtube.com/@TunbiMedia_
3 2435Loading...
19
https://www.youtube.com/live/8xRsV3llPwU?si=nKveXCvx00rdTZks
1 5071Loading...
20
ኢትዮጵያ
1 2010Loading...
21
✏የደረሰን  መረጃ ♦የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ የዛሬ ውሎ (ግንቦት 23/ 2016 ዓ.ም ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ) ♣ቅዱስ ሲኖዶስ እንደ ትላንቱ ዛሬም በተለያዩ  አጀንዳዎች ውሳኔዎችን አሳልፏል ፣  👉ከሲኖዶሱ ጉባዔ ውስጥ በድምፅ ተቀርፆ ስለወጣው መረጃ ማንኛውም  የሲኖዶሱ ተሰብሳቢ  ጳጳሳት ስልክ ይዘው እንዳይገቡ የጋራ  ስምምነት ላይ ቢደርሱም  ማንም ተፈትሾ እንደማይገባ ግን በዛሬው ጉባዔ ላይ የታየውን  የመረጃ ምንጮቻችን አድርሰውናል፦  👉 በዛሬ ስብሰባ ረጅም ጊዜን የወሰደው  2017 ዓ.ም በጀትን ጉዳይን  በተመለከተ ሲሆን ከብዙ አ ዉይይት በኃላ በባለሞያዎቹ ተጠንቶ የቀረበውን ጉባዔው በሰፊው ተወያይቶ  በጀቱን በማጽደቅ ውሳኔ አሳልፏል ፦ 👉ሌላው  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ግብር (Tax) እንድትከፍል  ቀደም ሲል መንግስት ያዘዘውንን ትዕዛዝ አስመልክቶ ይህንን ለማስፈጸም በመንግሥት የተመለመሉ በልቶ አዳሪዎች ቢኖሩም ሲኖዶሱ ከሙዳይ ምፅዋት በተሰበሰበ ገንዘብ እንዴት ቤተክርስቲያን ግብር (Tax ) ትከፍላለች በሚል ሰፊ ዉይይት ያደረገ ሲሆን ፣ ለሃይማኖት ማስፋፊያ የተሰበሰበ ገንዘብ ላይ ግብር ክፈሉ የሚለው ጫና እና ወከባ ተገቢ ባለመሆኑ ይህንን ጉዳይ መንግሥትን እንዲያናግሩ በእነ አቡነ ጎርጎርዮስ የሚመራ አምስት ልዑካንን ሲኖዶሱ ሰይሟል ፦ 👉በመጨረሻም የጳጳሳቱን የዝውውር ጥይቄ  አጀንዳ አስመልክቶ የአንዳንድ ጳጳሳት ጥያቄ ብዙዎችንም ቢያስገርም  የሀገረ ስብከት ለውጥ የሚፈልጉት ለአዲስ አበባ ለመቅረብ እና ለድሎት እና ምቾት  እንጂ  አገልግሎትን መሠረት አድርጎ እንዳልሆነ በደረሱን መረጃዎች ለማወቅ ችለናል ፦ ይኽም ቢሆን በዛሬው ስብሰባ እኬሌ ጳጳስ ወደ ዚህ ተዛወረ የሚል ውሳኔ አልተሰጠም ይሁን እንጂ የአባቶችን የዝውውር ጥያቄ አስመልክቶ የተሰየመው ኮሚቴ አጥንቶ ለነገ እንዲያቀርብ በማለት ጉባዔው  ውሳኔ አሳልፏል  👉 የበለጠ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ https://t.me/ethiobeteseb
1 1573Loading...
22
"ምክክሩ አገራችን በእጅጉ የምትሻውን አገራዊ መግባባትና ዘላቂ ሰላም ያስገኝላታል ብለን አናምንም። " እናት ፓርቲ እናት ፓርቲ ለኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ግልጽ ደብዳቤ ጻፈ። ፓርቲው ለኮሚሽኑ በጻፈው ደብዳቤ ፤ " ኢትዮጵያ ሕልውናዋን በመፈታተን ደረጃ ላይ ከደረሰው ቀውስ ብቸኛው መውጫ መንገድ ሁሉን አቀፍ #አገራዊ_ምክክር ማድረግ ፤ እንደ አገር በዋና ዋና ጉዳዮች ዙሪያ የጋራ መግባባት መፍጠር እንደሆነ በጽኑ እናምናለን " ብሏል። " የምክክር ኮሚሽኑ በክልል ደረጃ የአጀንዳ ልየታ ውይይቶችን ለማድረግ ዝግጅት እያደረገ መሆኑንና ለዚሁ በአዲስ አበባ ከተማ ከግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ/ም ጀምሮ በተከታታይ ቀናት በሚደረጉ ስብሰባዎች የአጀንዳ ልየታ የሚያደርግ ጉባዔ መጥራቱ ይፋ ተድርጓል ፤ ጥሪው ለእኛም ደርሷል " ብሏል። " የሚደረገው ምክክር ስልጣንን የጨበጠ አካል #በቀጥታም ሆነ #በስውር የሚመራው ውይይት መሆን እንደሌለበት እናምናለን " ሲል አስገንዝቧል። ፓርቲው ፤ " በእኛ እሳቤ ይህ ምክክር በሥራ ላይ ያለውን ሕገ መንግሥት በመሠረታዊ መልኩ እስከ ማሻሻል አስፈላጊ ከሆነ እስከ መለወጥ ድረስ የሚያዘልቅ እንደሆነ ብናምንም በሥራ ላይ ያለው የአሸናፊዎች ሕገ መንግሥት ዓይነት ተግባር እንዳይፈጸም እና እንደ አገር ዳግም ስህተት እንዳንሠራ ከፍተኛ ሥጋት አለን " ሲል አሳውቋል። " አገር ልትመክርበት ይገባል ብለን የምናስባቸው የምክክር አጀንዳዎች ፦ ➡️ ወቅት የማይለውጣቸውና ወጥነት ያላቸው፣ ➡️ መንግሥት ብንሆን ልንተገብራቸው ይገባል ብለን ያስቀመጥናቸው ነጥቦች ስለሆኑ ከአጀንዳ ልየታው ጋር ምንም ችግር የሌለንና ይህንኑ ያቀረብን መሆናችንን ኮሚሽኑ እንዲያውቀው የአገራችን ሕዝብም እንዲረዳልን እንወዳለን " ብሏል። እናት ፓርቲ ፥ " አጀንዳዎቻችንን የማቅረቡ ሂደት እንደተጠበቀ ሆኖ በቀጣይ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚደረገው የምክክር መድረክ ፦ 1ኛ. አገር በከፍተኛ የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ባለችበት ሁኔታ ምክክርም ጦርነትም በአንዴ ማድረግ የማይቻል መሆኑ፣ ከአገራት ተሞክሮ እንዲህ ባለ ሁኔታ የሚደረግ ምክክር ውጤታማ እንደማይሆን ታውቆ በተቃራኒ ወገን የተሰለፉ ወንድማማቾችን እያጨራረሰ የሚገኘው የእርስ በርስ ጦርነት በድርድር ፖለቲካዊ መፍትሄ ሳይበጅለት ፤ 2ኛ. በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች ዜጎች በማንነታቸው ምክንያት በየእሥር ቤቱ ታጉረው ባሉበትና ፍትሕ ተነፍጓቸው የሰቆቃ ሕይወት በሚገፉበት፤ 3. የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፣ የማኅበረሰብ አንቂዎች፣ የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎችና ለምክክሩ ጭምር ጉልህ አስተዋጽዖ ማድረግ የሚችሉ ወገኖቻችን ያለ ፍርድ በየእሥር ቤቱ በሚማቅቁበት፤ 4ኛ. አገር በአስችኳይ ጊዜ አዋጅ ሥር ባለችበት፤ 5ኛ. በምክክሩ ከመሳተፍ ራሳቸውን ከመጀመሪያ ጀምሮ ከሂደቱ ያገለሉትን የፖለቲካ ፓርቲዎች ወደ ምክክር ማምጣት ባልተቻለበትና በመሳሰሉ ምክንያቶች ምክክሩ አገራችን በእጅጉ የምትሻውን አገራዊ መግባባትና ዘላቂ ሰላም ያስገኝላታል ብለን አናምንም። " ሲል አሳውቋል። " እነዚህ ሁኔታዎች አጠቃላይ በአገር አቀፍ ደረጃ ምክክር እስከሚደረግበት ባለው ጊዜ በቀዳሚነት መፍትሄ አግኝተው ሊፈቱ ካልቻሉና ትርጉም ያለው ለውጥ ማምጣት ካልተቻለ በምክክሩ ለመሳተፍ እንቸገረለን " ሲል ገልጿል። (ፓርቲው ለኮሚሽኑ የላከው ሙሉ ደብዳቤ ከላይ ተያይዟል)©️ቲክቫህ
1 3843Loading...
23
Media files
1 4842Loading...
24
አማራና ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ሕጻን ሳይቀር የሚመለምለው የአብይ አህመድ የኦነግ-ኦሮሙማ ሥርዓት ወንጀል ለዓለም ይታወቅ!
7710Loading...
25
የእግዚአብሔር  ልጆች በየቀኑ የሞት ዜና እየዘገቡ መዋል ጀግንነት አይደለም ዉርደት ነው እንጂ።አሁን ሁለት ነገሮችን ብቻ ላስቸግራችሁ ወስኜአለሁ።የመጀመርያው ሁላችሁም የምትውቋቸውን ጓደኞቻችሁን ወደዚህ መጋበዝ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በጊዜው የሚገለጽ ይሆናል።አሁን ከድንዛዜ ወጥተን ኦርቶዶክሳውያንን ወደዚህ እንጋብዝ ሊንኩንም ሼር እናድርግ።የምንሠራው ሥራ እጅግ ጠቃሚ ስለሆነ ነው የአባላት ብዛት የተፈለገው።ለሃይማኖቴ ዘወትር የማደርገውን ጥረት የምትደግፉ የሚድያ ባለቤቶችም ሁላችሁም እንድትሳተፉበት በእግዚአብሔር ስም አሳስባለሁ።ቢያንስ ቢያንስ 2000 መሙላት አለብን። https://t.me/Zeyim7 https://t.me/mewakirawi
1 0895Loading...
26
https://www.youtube.com/live/7LbPwfsOWVI?si=CWK4BMukeT_GaP3U
1 6604Loading...
27
✏የደረሰን  መረጃ 👉የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ የዛሬ ውሎ (ግንቦት 22/ 2016 ዓ.ም ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ) 👉ቅዱስ ሲኖዶስ በዛሬ ስብሰባ በተያዙ አጀንዳዎች   ውሳኔዎችን አስተላልፏል 👉 በዛሬው የጉባኤ ውሎው የኮሪደር ልማቱን በተመለከተ ባደረገው ውይይት የልማቱ ሥራ  በተያዘው ፍጥነት ይቀጥል።ከመንግስት በተሰጡ ቦታዎች ላይ የመሰረት ድንጋይ ይቀመጥ።በማለት ውሳኔ አስተላልፏል። 👉የሀማኖት ተቋማት ረቂቅ አዋጅን በተመለከተም ረቂቅ አዋጁን በንባብ ካዳመጠና ሰፊ ውይይት ካደረገበት በኋላ የሃይማኖት ተቋማት ረቂቅ አዋጁ በቤተክርስቲያን ዙሪያ ያለውን ጠቃሚ እና ጎጂ ጎኑን በዝርዝር በመፈተሽ ለውሳኔ አሰጣጥ በሚያመች መልኩ የሚያቀርቡ ኮሚታዎችን የሰየመ ሲሆን ይኽውም ፦  √• አቡነ ዮሴፍ √. አቡነ ፊሊጶስ √. አቡነ መልከጸዴቅ √.ንቡረ ዕድ ኤልያስ አብርሃ 👉 እንዲሁም ከህግ ባለሙያዎች 3 ሰዎች ተካተውበት በአስቸኳይ ለሚቀጥለው ሳምንት እንዲያቀርቡ ውሳኔ ያስተላለፈ ሲሆን ቀጣይ አጀንዳዎችንም በቅደም ተከተል በመመልከትና ውሳኔ በማስተላለፍ ጉባኤውን እንደሚቀጥል የመረጃ ምንጮቻችን አድርሰውናል ። 👉 የበለጠ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ https://t.me/ethiobeteseb
1 0332Loading...
28
የፖለቲካውን መዋቅር የተቆጣጠረው ሃገር በቀል ታሪኮችን የሚጠላ ....በውጪ ሃይል ላይ ጥገኛ የሆነ በጥላቻ የታወረ አደገኛ ቡድን ነው። ........... ኦርቶዶክስ ስማችንን ቀየረች ብለው በበታችነት ይሰቃያሉ ። ( ኦቦ ኤሊያስ ከፈኒ )
7061Loading...
29
በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ማደሪያ ላይ ፍተሻ ተደረገ። በሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት ያጣው የብልጽግና መንግስት ጥላውን ያለ ማመን ደረጃ ላይ የደረሰ መሆኑን በተለያየ ጊዜ ከሚፈጽማቸው አስነዋሪ ተግባራት መረዳት ይቻላል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን እንደዋነኛ ጠላት በመፈረጅ በግልጽ እየፈጸመ ያለው የአሸባሪነት ተግባር ቀጥሎ ትናንት ማለትም ግንቦት 19 2016ዓ/ም በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ማደሪያ ላይ ድንገተኛ ፍተሻ ማድረጉን ለማውቅ ተችሏል። ከፍተኛ የሆነ የተማሪ ቁጥር ባላቸውና በንጽጽር ፓለቲካው ተጋላጭ ናቸው ተብለው የሚገመቱ የመንግስት ዩኒቨርቲዎች ላይ ሞክሮት የማያውቀውን በመንፈሳዊ ተቋማቶቻችን ላይ ለመፈጸም መድፈሩ ምን ያህል ለቤተ ክርስቲያን እና ለምእመናን ንቀት እንዳለው የሚያሳይ ነው። © ስምዐ ተዋሕዶ
9301Loading...
30
👉ሲኖዶሱ ዉሎ ዘገባ ፦ 👉በቡዙዎች ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ዛሬ በጸሎት ተጀምሯል። ቅዱስነታቸው በሰጡት መግለጫ የተከፈተ ሲሆን ጉባኤው በስብሰባው ወቅት የሚነጋገርበትን አጀንዳ ይመርጡ ዘንድ ጉባኤው ሰባት አበው ሊቃነ ጳጳሳትን የመወያያ አጀንዳውን እንዲያረቅቁ በስምምነት የተሰየሙ ሲሆን 1.ብፁዕ አቡነ ማርቆስ 2.ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ 3.ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ 4.ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ 5.ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ 6.ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል 7.ብፁዕ አቡነ ገብርኤል መሆናቸው ተገልጿል 👉በዚሁም መሰረት በመወያያ አጀንዳ አርቃቂነት በጉባኤው የተመረጡት ሰባት አበው ሊቃነ ጳጳሳት ሲኖዶሱ እንዲወያይበት 21 አጀንዳዎችን የመረጡ ሲሆን ይህም ዝርዝሩ እንደሚከተለው ይቀርባል ፦ 1.የቅዱስ ሲኖዶስ ዓመታዊ የሥራ ክንውንን በተመለከተ 2.የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሪደር ልማትን አስመልክቶ ከቤትና ሕንጻ አስተዳደርና ልማት ድርጅት የቀረበ ሪፖርት በተመለከተ 3.የሃይማኖት ረቂቅ አዋጅ በተመለከተ 4.የገቢዎች ባለሥልጣን የወሰነውን የግብር አከፋፈል ሁኔታ በተመለከተ 5.አገር አቀፍ የምክክር ኮሚሽንን በተመለከተ 6.ወደ ውጭ ሀገር ለአገልግሎት የሚላኩ አገልጋዮችን በተመለከተ 7.የ2017ዓ.ም በጀት ማጽደቅን በተመለከተ 8.የስዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅን በተመለከተ 9.የምግባረ ሠናይ ጠቅላላ ሆስፒታል ረቂቅ መተዳደሪያ ደንብ በተመለከተ 10.የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን አንድነት ገዳም ኅብረት መተዳደሪያ ደንብ በተመለከተ 11. የጋሞጎፋ ሀገረ ስብከት ተብሎ የሚጠራበት ስም ቀርቶ የጋሞና አካባቢው ዞኖች ሀገረስብከት አርባ ምንጭ ተብሎ ይጠራልኝ በማለት የቀረበውን ጥያቄ በተመለከተ 12.የጋምና አካባቢው ዞኖች ሀገረ ስብከት ስለ ዚጊቲ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የቀረበውን ጥያቄ በተመለከተ 13 ኦሲኤን ቴሌቭዥን አስመልክቶ የቀረበ ጥናት በተመለከተ 14.የብፁዓን አባቶች ዝውውር ጥያቄ በተመለከተ 15. የእነ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) ማመልከቻን በተመለከት 16 ከመሪ እቅድ የሚቀርበውን ዝርዝር የመዋቅር ጥናትና ቻርት በተመለከተ 17.የመግለጫ አሰጣጥ እና የስብከት ዘዴ ትምህርት አቀራረብን በተመለከተ፣ 18.አገራዊ ሰላምን በተመለከተ 19. የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ግበረ ሰዶማዊነትን በተመለከተ ' 20 የቅዱስ ሲኖዶስ ልዕልናና የውስጥ አንድነትን ማጠናከር በተመለከተ 21.የቋሚ ሲኖዶስ አባላት ምርጫን በተመለከተ 🙏ከዚህ ጋር ያሉ ተያያዥ መረጃዎች እና ትንተናዎችን በመደበኛ ፕሮግራማችን ይጠብቁን ፦ 👉 የበለጠ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ https://t.me/ethiobeteseb
9571Loading...
31
ቅዱስ ጳውሎስ ይህንን እና ይህንን የመሳሰለ ፈተና በቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ሥር እየሰደደ መምጣቱን በእጅጉ አሳስቦታል፤ ይህ የሰላምና የአንድነት ጠንቅ የሆነው የመለያየት አዝማሚያ በጣም ሰፍቶ ቤተ ክርስቲያንን ከማፍረሱ በፊት በትምህርት በምክርና በተግሣጽ ማረም እንዳለበት ቅዱስ ጳውሎስ ተገንዝቦአል፤ እሱ ራሱም በአካል በመካከላቸው ተገኝቶ ሊያስተካክላቸው ፈቃደኛ ነበረ፤ ነገር ግን እሱ በዚህ ጊዜ በሮም ውስጥ እስር ቤት ላይ ስለነበረ አልቻለም፤ የነበረው አማራጭ በጽሑፍ ማስተማርና መምከር ነውና፤ ይህንን መልእክት ጽፎላቸዋል፡፡ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት! ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ዘላቂው የቤተ ክርስቲያን ፈተና ሲነግረን ‹‹ወበዓለምሰ ሀለወክሙ ትርከቡ ሕማመ፤ በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ›› እንዳለው ቤተ ክርስቲያን ከፈተና ተለይታ አታውቅም፤ ፈተናውም ከተወሰነ አቅጣጫ ብቻ የሚመጣ ሳይሆን ከብዙ አቅጣጫ ይከባታል፤ የቤተ ክርስቲያን መከራ ከውጭ ብቻም አይደለም ከውስጥም እንጂ፤ ከባዕድ ብቻም አይደለም ከወዳጅም እንጂ፣ የወዳጅ ፈታኝ እንደሚብስም ታውቆ ያደረ ነገር ነው፤ ባዕዳውያን አይሁድ ጌታን ይዘው የገደሉ የውስጥ ሰው የሆነው ይሁዳ በሰጣቸው ምልክት ነው፡፡ ከዚህ አንጻር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአሁኑ ጊዜ በከባድ ፈተና ውስጥ እያለፈች ትገኛለች፤ እንደተነገረው የውጭው ፈተና ባይቀርላትም ከሱ በላይ ግን በውስጧ የሚነሡ ፈተናዎች ተልእኮዋን በአግባቡ እንዳትወጣ ዕንቅፋት ሆነውባታል፤ ከጥንት ጀምሮ የነበረ፣ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ፣ የጸሊአ ሢመትና የጸሊአ ንዋይ መንፈሳዊ ባህሏ ተዘንግቶአል፤ በምትኩም ፍቅረ ሢመትና ፍቅረ ንዋይ ነግሦአል፤ መለያየትና መነቃቀፍ እየሰፉ መጥተዋል፣ ሃይማኖታችንንና ባህላችንን የማይወክሉ ኃይለ ቃላት፣ ኃላፊነት በጐደለው አገላለጽ እየተሰነዘሩ በጎቻችንን አስበርግገዋል፤ ድርጊቶቹ በበጎቻችን ዘንድ የነበረንን ተሰሚነትና ተደማጭነት ሊቀንሱብን እየተንደረደሩ ነው፡፡ እነዚህና እነዚህ የመሳሰሉ ክሥተቶች በውስጣችን ሥር በሰደዱ ቁጥር ጉዳትን እያስከተሉ ነው፤ ሰዎች ከኦርቶዶክሳዊ ቀኖና እና ሥርዓት ባፈነገጠ መልኩ ራስን በራስ የመሾም አባዜ እየተለማመዱ ነው፤ እሽቅድምድሙም በዚህ ዙሪያ አይሎአል፤ በአጠቃላይ የቆሮንቶስ ክርስቲያኖችን የፈተነ መለያየት በቤተ ክርስቲያናችንም ብቅ ጥልቅ እያለ እየፈተነን ነው፤ የፈተናው መንሥኤ ውጫዊ ሳንካ ባይጠፋበትም የውስጣችን ሰዎች ለሱ ምቹ ሆነው መገኘታቸው አልቀረም፤ በመሆኑም ቤተ ክርስቲያናችን በዚህ ፈተና የማይናቅ ጉዳት እየደረሰባት ነው፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ ሰላምዋና አንድነቷ ጥያቄ ላይ ወድቆአል፡፡ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት! በሀብተ መንፈስ ቅዱስ ወልደን፣ በሀብተ ክህነት ሹመን፣ በመዐርገ ምንኩስና አልቀን በቤተ ክርስቲያን ኃላፊነት ያስቀመጥናቸው ሰዎች በውኑ ‹‹እርስ በርስዋ የምትለያይ ቤት… የሚለውን አምላካዊ አስተምህሮ እንዴት ዘነጉት? ወይስ ድሮውንም ሳያውቁት ነው ኃላፊነቱ የተሰጣቸው? ወይስ ደግሞ ሆን ብለው ቃሉን ቸል ብለውታል? ሁሉም ውሉደ ክህነት ለዚህ መልስ መስጠት ይጠበቅበታል፤ በመልካም አስተዳደርና በቂም በቀል እያሳበቡ ቤተ ክርስቲያንን ለማዳከም ብሎም ለማፍረስ መሮጥ በማናቸውም መመዘኛ ሚዛን አይደፋም፤ ውሃም አያነሣም፡፡ ችግር ሲኖር በመወያየት በጥበብና በሕግ ማረም እንጂ የጋራ ችግርን ለተወሰነ አካል በመለጠፍና እሱን ብቻ ተጠያቂ በማድረግ ንጹህ መሆን አይቻልም፤ ሁሉም ጓዳው ቢፈተሽ ከዚህ የተለየ ነገር አይገኝም፤ አንድነትንና ሰላምን ግቡ ያደረገ ግምገማን መገምገም፣ መወያየትና መመካከር፣ ሕግንና ሥርዓትን ማእከል አድርጎ መሥራት ተመራጭ መፍትሔ ነው፡፡ እንደሚታወቀው ባለፉት ዓመታት አስከፊ በደል ተፈጽሞአል አሁንም አልቆመም፤ ይሁን እንጂ በደል ዛሬ ብቻ የተጀመረ አድርገን አናስብ፤ ይብዛም ይነስ በደል ፊትም ነበረ፤ ዛሬም አለ፤ ነገም የተለየ ነገር ይኖራል ተብሎ አይታሰብም፡፡ በደልን በካሣና በዕርቅ በይቅርታና በምሕረት መዝጋት፣ ተመሳሳይ በደል እንዳይፈጸም አስተማማኝ የሆነ ተቅዋማዊ ሥርዓትን ማበጀት መልካም ፈሊጥ ይሆናል፤ በደልንና ጥፋትን ምክንያት አድርገን እስከ ዘለቄታው መለያየትን መምረጥ ግን ራስን በራስ መጉዳት ይሆናል፤ ስለዚህ ይህ ቅዱስ ጉባኤ በዚህ ዙሪያ በስፋትና በጥልቀት በመወያየት ሁሉንም ሊያስማማ በሚችል መልኩ ወደ ሰላምና ዕርቅ ሊያደርስ የሚችል ስራ መስራት ይኖርበታል፡፡ ብፀዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖስ አባላት! የማኅበረ ሰባችን ችግር በቤተ ክርስቲያን ብቻ የተወሰነ አይደለም፤ በሀገር ደረጃ እየቀጠለ ያለው አለመግባባትም ለጠቅላላ ማኅበረ ሰባችን ፈተና ከሆነ ውሎ አድሮአል፤ የቤተ ክርስቲያናችን ፈተና ምንጭ ከሆኑትም አንዱና ዕድል ሰጩ ይህ ሀገራዊ አለመግባባት ነው፤ በዚህ አለመግባባት ምክንያት ገዳማውያን መነኮሳት፤ መምህራን ካህናት ምእመናን አብያተ ክርስቲያናት ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል፤ በሰላም ወጥቶ መግባትም አጠራጣሪ ሆኖአል፤ ይህንን ችግር ለመፍታት የሚደረግ ጥረትም ጎልቶ አይታይም፡፡ በመሆኑም ይህ ክሥተት እውን ኢትዮጵያውያን የራሳችንን ችግር በራሳችን መፍታት የማንችል ሰዎች ነን ወይ? ለኛስ ከኛ የበለጠ ማን ይመጣልናል? የሚለውን ጥያቄ ልናነሣ ግድ ነው፤ ስለዚህ ለሀገር ህልውናና ድኅነት የሚበጅ ነገር እንዲመጣ ቤተ ክርስቲያን ባላት ሃይማኖታዊና ሰብአዊ ኃላፊነት ጠንክራ መስራት ይጠበቅባታል፤ ከዚህ በተረፈ ይህ ዓቢይ ጉባኤ ወሳኝና ወቅታዊ እንዲሁም ሐዋርያዊና ቀኖናዊ በሆኑ የቤተ ክርስቲያናችን ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ለቤተ ክርስቲያንና ለሀገር የሚበጁ ነገሮችን በማየት ጠቃሚ ውሳኔዎችን እንዲያሳልፍ በዚህ አጋጣሚ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡ በመጨረሻም ዓመታዊው የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በእግዚአብሔር ፈቃድ የተጀመረ መሆኑን በመንፈስ ቅዱስ ስም እናበስራለን ፡፡ መልካም ጉባኤ ያደርግልን! እግዚአብሔር አምላካችን ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ!! ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!! አሜን፡፡ አባ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ግንቦት ፳፩ ቀን !፻0፮ ዓ.ም. አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
9622Loading...
32
መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! - ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የሰሜን ጎጃምና የባሕር ዳር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ - ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት! እግዚአብሔር አምላካችን በቤተ ክርስቲያን ላይ በየጊዜው የሚደርሰውን ፈተና በማስቻል ለዚህ ሲኖዶሳዊ ምልአተ ጉባኤ እንኳን በሰላም አደረሰን! ‹‹አስተብቊዓክሙ አኃዊነ በስሙ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመ ትበሉ ኵልክሙ አሐደ ቃለ ወአሐደ ነገረ ወትኩኑ ፍጹማነ ወኢትትፋለጡ ወሀልዉ በአሐዱ ምክር ወበአሐዱ ልብ፤ ወንድሞች ሆይ ሁላችሁ አንድ ንግግር እንድትናገሩ፣ በአንድ ልብና በአንድ ሐሳብም የተባበራችሁ እንድትሆኑ እንጂ መለያየት በመካከላችሁ እንዳይሆን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እለምናችኋለሁ›› (፩ቆሮ ፩፥፲)፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ይህንን መልእክት ለቆሮንቶስ ሰዎች ለመጻፍ ሲያስብ አንድ ዓቢይ ምክንያት እንዳለው ከመልእክቱ ይዘት መረዳት ይቻላል፤ የቆሮንቶስ ክርስቲያኖች አንድነትንና ሰላምን ፍቅርንና መተባበርን ከምትሰብከው ወንጌለ መንግሥተ እግዚአብሔር ወጥተው ብዙ ርቀት ሂደዋል፤ አንድነቱ፣ ኅብረቱ መረዳዳቱ መተጋገዙና መተባበሩ ከመካከላቸው ጠፍቶአል፤ ሌላው ቀርቶ ቅዱስ ቊርባንን ለመቀበል በሚሰበሰቡበት ጊዜ እንኳ የሀብታምና የድሀ የሚል ክፍፍል ተፈጥሮ ቤተ ክርስቲያኗን አደጋ ላይ ጥሎአል፡፡
1 0041Loading...
ለታሪክ ይቀመጥ በ ዝቋላ መነኮሳት ሲታረዱ፥በአርሲ፥በሸዋ፥በመላው ኦሮሚያ፥በአማራ ክልል ኦርቶዶክሳውያን በጅምላ ሲረሸኑ አንድም ቦታ ላይ ተገኝቶ የእረኝነት ሀላፊነቱን የተወጣ አንድም ጳጳስ የለም " ሳዊሮስ "በአምቦ ያስገነባውን ሕንጻ ለማስመረቅ ግን 30 ጳጳሳት ናቸው የተገኙት
نمایش همه...
👍 11👎 1 1
ከዐብይ አሕመድ ጋር የሚተባበር ካህን፥ ጳጳስ ፥መምህር፥ምዕመን የእግዚአብሔር ጠላት ነው።
نمایش همه...
2.26 KB
4.75 MB
👍 31👎 1 1
ፖለቲካዊ ሀገራዊ እብደቱ እንዳለ ሆኖ ግን! ይሄን ፖሊስ እንደ ግለሰብ እንዴት እንረዳው? ምን አይነት ቤተሰብ አሳደገወ? ማኅበረሰባዊ ሥነ ልቦናስ? ሃይማኖትስ? ትመሐርቱስ? ይሄ ሁሉ በአንዴ የት ጠፋ?
نمایش همه...
👍 8🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
መከራችን በረታ ባህር ዳር ነው ወጣቱ ላይ ሚደርሰው ስቃይ
نمایش همه...
💔 16👍 4 3😭 3🕊 1
https://www.youtube.com/live/Y1hXHFGe21o?si=AHo_NoOkyscH7x9D የቱንቢን ትክክለኛ የቴሌግራም ገጽ ይቀላቀሉ! ያስተዋውቁ! https://t.me/tunbi_media https://t.me/tunbi_media 🎥💻📺🎙 Youtube በዩቲዩብ 👁👁👂🏽👂🏽ይመልከቱን፣ www.youtube.com/@TunbiMedia_
نمایش همه...
የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ መፍትሔ ምንድነው? ውዝግቡ ወዴት ያባራ? የብልጽግና ቀጣይ ስልትስልት እና የቤተ ክ/ን ህልውና

መ/ብ/ #ቀሲስ_አስተርአየ_ጽጌ #መምህር_መምህር_ፋንታሁን_ዋቄ #ዮሴፍ_ከተማ

👍 19 2
#ጳጳሳት ተጠየቁ =======+++++++ የአንድ ጠቅላይ ሚንስትር ቀዳሚ ኃላፋነት የዜጎችን ሁለንተናዊጰደኅንነት ማስጠበቅ ነው። ባልተጠበቀና ከዕይታ ውጭ በዜጎች ላይ ጉዳት ደርሶ ሲገኝ የሚከተሉትን ድርጊቶች የመፈጸም ግዴታ አለበት፦ 👉 ጉዳተኞችን ማከም፣ ማቋቋም፣ ማጽናናት 👉 ጉዳት አድራሹን በፍትሕ መዳኘት፣ ተጎጂ ማስካስ 👉 ለጉዳቱ መይስዔ የሆኑ፣ ዕድል የፈጠሩ ጉዳዮችን መፍታት አብይ አህመድ አሊና  ዘረኛ መዋቅሮቹ ግን በደም ላይ ደም፣ በግፍ ላይ ግፍ፣ በነውር ላይ ነውር፣ በጥፋት ላይ ጥፋት ላይ በመደራረብ ቀቀጥለዋል። ዛሬም እንደ መንግሥት ቆጥሮ የሚታዘዝላቸው  ሠራዊትና ጆሮ ጠቢ፣ አሣሪ ፖሊስ፣ ድራማ የሚሠራለት ዳኛ አለ። የሚያወድሳቸው ጳጳስና ሼኪ አለ። በተለይ ለጳጳሳት የእነዚህን ክርስቲያኖች ደም ጉዳይ ጠይቃችሁና አጀንዳ አድርጋችሁ ታውቃላችሁ? 👇👇👇👇 በመተከል የተጨፈጨፉ ከ80 በላይ አማራዎች ስም ዝርዝ 1) ይበሉ ጌታሁን ዕድሜ 35 ፆታ ወ 2 ) ጥላሁን አበበ ዕድሜ 16 ፆታ ወ 3 ) መኩሪያው አበበ ዕድሜ 20 ፆታ ወ 4 ) በቀለ አየነ ዕድሜ 35 ፆታ ወ 5) አለሚቱ በሪሁን ዕድሜ 25 ፆታ ሴ 6) ህይወት በቀለ ዕድሜ 7 ፆታ ሴ 7) ካሰች በቀለ ዕድሜ 17 ፆታ ሴ 8) ንጉሴ በሪሁን ዕድሜ 35 ፆታ ወ 9) ሀብታሙ ዕድሜ 30 ፆታ ወ 10) አደራው ዕድሜ 25 ፆታ ወ 11) አገኘሁ ጌታሁን ዕድሜ 30 ፆታ ወ 12) ደረጀ አገኘሁ ዕድሜ 10 ፆታ ወ 13) ወርቃየሁ ተፈራ ዕድሜ 35 ፆታ ወ 14) ይታይሽ ምህረት ዕድሜ 30 ፆታ ሴ 15) ዮሀንስ ወርቃዩሁ ዕድሜ 7 ፆታ ወ 16) ግዛቸው ወርቃየሁ ዕድሜ 3 ፆታ ወ 17) ቻላቸው ወርቃየሁ ዕድሜ 3 ፆታ ወ 18) ዘመን ወርቃየሁ ዕድሜ 6 ሁለቱ መንትያ ናቸው 19) የሰራሽ ገሰሰ ዕድሜ 35 ፆታ ሴ 20) በልስቲ ስጦታው ዕድሜ 17 ፆታ ወ 21) ኢየሩስ ስጦታው ዕድሜ 15 ፆታ ሴ 22) አየነው ስጦታው ዕድሜ 13 ፆታ ወ 23) ንጉሴ ስጦታው ዕድሜ 25 ፆታ ወ 24) ባቢ ላቀ ዕድሜ 20 ፆታ ወ 25) ካሳሁን አማረ ዕድሜ 19 ፆታ ወ 26) ቢሻው በላይ ዕድሜ 40 ፆታ ወ 27) ብርቱካን አሰፍ ዕድሜ 30 ፆታ ሴ 28) ታየ ቢሻው ዕድሜ 15 ፆታ ወ 29) ጊወርጊስ ቢሻው ዕድሜ 13 ፆታ ወ 30) ባንቺአምላክ ቢሻው ዕድሜ 7 ፆታ ሴ 31) ሚጣ ቢሻው ዕድሜ 3 ፆታ ሴ 32) መኮነን ሽታሁን ዕድሜ 30 ፆታ ወ 33) ፈንታነሽ ፈቃዱ ዕድሜ 25 ፆታ ሴ 34) ጉዳይ አለማየሁ ዕድሜ 22 ፆታ ሴ 35) ትግስት መኮነን ዕድሜ 4 ፆታ ሴ 36) ሀብተማርያም መኮነን ዕድሜ 1 ፆታ ሴ 37) ሆይበል አለምነህ ዕድሜ 20 ፆታ ወ 38) እግዚዪሩ አለማየሁ ዕድሜ 16 ፆታ ወ 40) አበበ እንዳላማው ዕድሜ 30 ፆታ ወ 41) አበባየሁ አሰፈራው ዕድሜ 20 ፆታ ሴ 42) ቤዛዊት አበበ ዕድሜ 10 ፆታ ሴ 43) ዳኛቸው ዘውዱ ዕድሜ 16 ፆታ ወ 44) ጠጅቱ ታደስ ዕድሜ 20 ፆታ ሴ 45) ገብረህይወት ብርሀኑ ዕድሜ 35 ፆታ ወ 46) ባንቻለም ግርማው ዕድሜ 20 ፆታ ሴ 47) ደምለው ጌታ ዕድሜ 30 ፆታ ወ 48) ዝኑ ደምስ ሚስት ዕድሜ 22 ፆታ ሴ 49) ስንታየሁ ደምለው ዕድሜ 10 ፆታ ወ 50) አልማዝ ደምለው ዕድሜ 1 ፆታ ሴ 51) ፈንታነሽ ምህረት ዕድሜ 36 ፆታ ሴ 52) ጥላሁን ጤና አገኝ ዕድሜ 24 ፆታ ወ 53) ሀብታሙ ደሳለኝ ዕድሜ 34 ፆታ ወ 54) አለሚቱ ዕድሜ 20 ፆታ ሴ 55) ሚጣ ሀብታሙ ዕድሜ 6 ፆታ ሴ 56) አበበ ቦጋለ ዕድሜ 26 ፆታ ወ 57) አሸብር ከበደ ዕድሜ 25 ፆታ ወ 58) ውቤ ከበደ ዕድሜ 34 ፆታ ወ 59) ማስተዋል ነገሰ ዕድሜ 21 ፆታ ሴ 60) አበበ አጥናፉ ዕድሜ 32 ፆታ ወ 61) አለምነሽ ሚካኤል ዕድሜ 25 ፆታ ሴ 62) አቢ አበበ ዕድሜ 1 ፆታ ወ 63) ውብነሽ ዕድሜ 23 ፆታ ሴ 64) ሚጣ አስረስ ዕድሜ 7 ፆታ ሴ 65) ሙላት ቦጋለ ዕድሜ 33 ፆታ ወ 66) አዳነች ዕድሜ 21 ፆታ ሴ 67) አለነ ቦጋለ ዕድሜ 25 ፆታ ወ 68) አበበ ጌታቸው ዕድሜ 36 ፆታ ወ 69) ትግስት ዕድሜ 20 ፆታ ሴ 70) ፀጋዬ አበበ ዕድሜ 3 ፆታ ወ 71) ብርቱካን አበበ ዕድሜ 1 ፆታ ሴ 72) ላቀች አይናለም ዕድሜ 30 ፆታ ሴ 73) ይበሉሽ ወርቅነህ ዕድሜ 7 ፆታ ሴ 74) አቢዎት አዲሱ ዕድሜ 40 ፆታ ሴ 75) ይነበብ ታከለ ዕድሜ 17 ፆታ ወ 76) አዳሙ ታከለ ዕድሜ 15 ፆታ ወ 77) ሀብለወርቅ ታከለ ዕድሜ 13 ፆታ ሴ 78) ማንጠግቦሽ አለሙ ዕድሜ 36 ፆታ ሴ 79) ፈንታነሽ አገኘሁ ዕድሜ 16 ፆታ ሴ 80) ቢተው እንዳላማው ዕድሜ 29 ፆታ ወ 81) መምህር ንብረት ጋንቲ ዕድሜ 30 ፆታ ወ 82) እናት ዕድሜ 20 ፆታ ሴት እንዳህ አይነት ጭፍጨፋ ቢያንስ በአብይጰአህመድ ሥርዓት በእናንተ የእረኝነት ዘመን አንድ ሺ ግዜ ተፈጽሟል።
نمایش همه...
👍 27😭 10😡 3 1
نمایش همه...
ከውሳኔ በኋላ ያለው ምእራፍ ከቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዎች እና የአቡነ አብርሃም ማብራርያ አንጻር

#መምህር_ሙሉጌታ_ኃ/ማርያም #መምህር_ኃይለማርያም_ቢሻው #አለማየሁ_ሙላት ዶ/ር በቀጥታ! ከምሽቱ 3፡10 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሰዓት

👍 15 8
https://www.youtube.com/live/Oe6IbsxgwAA?si=2Syl8naYHI1Y1a2M የቱንቢን ትክክለኛ የቴሌግራም ገጽ ይቀላቀሉ! ያስተዋውቁ! https://t.me/tunbi_media https://t.me/tunbi_media 🎥💻📺🎙 Youtube በዩቲዩብ 👁👁👂🏽👂🏽ይመልከቱን፣ www.youtube.com/@TunbiMedia_
نمایش همه...
የርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ውሳኔውች ከቤተ ክርስቲያን የወቅቱ ፈተና አንጻር! "አትግደሉን" ወይስ "ጨምራችሁ ግደሉን"?

#መልአከ_ጥበባት_አባ_ገብርኤል #መምህር_ፋንታሁን_ዋቄ #ዮሴፍ_ከተማ በቀጥታ በኢትዮጵያ ሰዓት ከምሽቱ 3፡10 ጀምሮ! በኢትዮ_ቱንቢ ሚዲያ

👍 20 5🙏 2