cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢትዮ ቱንቢ ሚዲያ Ethio Tunbi (Official)

MIIDIYAA TUNBII እንኳን ደህና መጣችሁ! ይህ የኢትዮ ቱንቢ ሚድያ ይፋዊ የቴሌግራም ገጽ ነው። የቱንቢ ዋና አጀንዳ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እና የሁላችንም ሀገር፣ ባለ ብዙ ፈተና እና ባለ ብዙ ተስፋ ስለ ሆነችው የኢትዮጵያ ህልውና ጉዳይ ነው። የመረጃ፣ ማስረጃ፣ የቀጥተኛ ምልከታና መፍትሔ ተኮር ጋዜጠኝነት ቤት።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 819
مشترکین
+124 ساعت
-47 روز
+4430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

(ጋዜጠኞች ድምፅ ሁኑን ይላሉ) አቤ ደንጎሮ ወረዳ ቦተሮቦራ ላይ በአማራነታቸዉ ታፍነዉ የትወሰዱ በግማሽ የደረሰን ስም ዝርዝር 1/ምትኩ በለጠ 2/አያሌው ሹመት 3/መብሬ ሹመት 4/ሞላ አዱኛ 5/ተሾመ አሰፋ 6/ሸጀማል ይመር 7/ወሴን አብደላ 8/የሱፍ ሀሰን 9/ ጊታቸወ ሀሰን 10/መኮነን አህመድ 11/ ይበራሂም አህመድ 12እሸቴ ፈታቤል 13ስጦት ሰት አረጌ 14 አሊ ዉሴን 15 ገሰሰ በለጣ 16ጋሻዉ ማስሬ 17ይግዛ አካሉ 18ወለታዉ ገላዉ 19ተምትማቸዉ ተስፉ 20ሊበል አብዬ 21 ሞላ ሰዉ 22ጀበሩ መኮነን ከዝህ ቀጥሎ ያሉት ሰኔ27/2016/ ከቦተሮ የታሰሩት 1ይብሩ ጎበዜ 2ጀማል ኑርዬ 3ዳዉድ ንጉስ 4.ዉሴን ካሴ አይነ በሴር ታማሚ ያለሰዉ ደጋፍ መከሳቀስ የማይችል አባታችን😭 5ሀሰን ሁሴን 6ደምሌ አሰፋ 7ከማል እስማይል 8የኑስ እስሌማን 9ተፈራ ይመር  የሀገር ሽማግሌ እና የልብ ታማሚ 10ይብሬዬ ዉሴን 11ንጉስ አበበ 12ሙሀመድ ቃሲም 13እስሌማን ስጦታዉ 14አራጌ ዋሴ 15አስን ዋሴ 16ዘለቀአማረ 17አብደላ ደሳለኚ 18ተስፋዬ መኮነን 19ገታቸዉ ጌታሁን 20ኡሴን አደም 21ዳዉድ ከማል 22መንግስት አካሉ 23ጌታሰዉ ነጋሽ 24ሙሀመድ የኑስ 25ዘይነባ ክንዶ 26 ሞሚ ተስፋ 27ደመቀ ሲራጅ 28 የቦተሮዉ ሸህ ሙሀመድ አቦል ከነተማሪወቹ በሙሉ አንደም የከረ ተማሪ የለም:: የአማራ ስቃይ እስከመቼ!!!!?💔 ሰኔ 28/10/ 2016/በአቤ ደንጎሮ ቀበሌ ጉለቴ በልዩ ሀይል በመከላከያ በኦሮሞ እና ሲርና ጋቻና ተብለዉ በሚጠሩት የአማራ ደም ጠቺወች የትደረገ የገፍ ገድያ እና አፍሶ ማሰረ እደቀጠለ ነዉ 1// አህመድ ዩሱፍ 2// ኡመር አሊ 3/ አደም ለጋስ 4/ አደም አሚድ 5/ አደም ሰኢድ የሟች ሥም 1ዳምጤ ደርሶ 2ደጉ ደርሶ 3ጌታቸው ደርሶ 4አየነዉ ሰጥአርጌ 5ተስፋዬ አረጋ 6ዉሴን ክብረቱ 7መልካም አባት 8አህሜእድሪስ 9አረጋ ስጦት ከቦተሮ ቦራ 10 ቀዮ ወሴን *ኤዶ ኩሳ ቀበሌ* 1/ ሀሰን ሰኢድ 2/ ጌታቸው ብሩ 3/ የስጋት ሙሀመድ 4/ አለሙ አህመድ 5/ እግዳው ሀሰን 6/ ይርዳው ሙሀመድ 7/ ሽኩር ባየ 8/ ደሳለኝ ባየ 9/ ሙሀመድ መካሽ 10/ ወንድፍ ይብሬ 11/ ጀማል አህመድ 12/ ያሲንጀማል 13/ ዳውድ ብሀሩ 14/ አለሙ አህሜ 14/ አደሜ ሙሀመድ 15/ አህመድ መኮነን 16/ ተፈራ ይማም 17/ ኢብራሂም አህሜ 18/ ሸህ ይብሬ ዋሴ 19/ ዳውድ ዋሴ 20/ ይርዳው አካሌ ወለጋን ስቃይ ለግለፅ ከቶ ምን እንጠቀም??💔 #ሼር_Share #ጃርቴ_ከተማ በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን በጃርዴጋ ጃርቴ ወረዳ  በጃርዴጋ የሚኖሩ አማራ ተዎላጆች በኦሮሙማው መንግስት ዛሬ ሰኔ 27,2016 ዓ.ም በልዩ ሃይል የታፍኑ ሲሆን፣ ቀሪዎቹ በየጫካው ናቸውም ብለዋል። 1.Habib Ali 2.Mohammed Belay 3.Ibrahim Belay 4.Ahmed Chane 5.Ali kasayee 6.kedir kindu 7.Abush Fentabil 8.Ahmed Maru 9.Muhammed Gashaaw 10.Jemal Mohammed 11.Mohammed Worku 12.Getachew Ahmed 13.Ahmed Ali Beyene 14.Ali Husen 15.Husen Hasan 16.Zamzam Wondimu 17.Gaashaw Abjaw 18.Qasim Dawud 20.Hussen Assefaye 21.Tekalegn Abera 22..... ስማቼው የዴርስኝ  በተመሳሳይ በዚህ በጃርቴ ከተማ ከአሁን  በፊት  ታፍነው የለአንድ ጥፋት  በእስር እየማቀቁ የሚገኙ ከ95ሰው ስም ዝርዝር.... 1.Ahmed Umar 2.Tesaw Getahun 3.Ahmed Umar 4.Musa Dawud Ibrahim Dawud 5.yenus Tahir 6.Getaa Damxee 7.Ibrahim Belay 8.Deribe Mawaatu 9.Sewnet Gashaw 10.Dessalegn kaase 11.Taddesse Belay 12.Tesfayee Gessese 13.worku mekonnen 14.Hasan Mohammed 15.Kasaw Muhee 16.Getachew Kaasaw 17.Getnet 18.Yesuf Adem 19.kindu Yimer 20. Said yibree 21.Ahmed Yibree 22.Alemu Ayele 23.Hasan Husen . . . 95 ከዝህ በላይ ሰማቼው የትዝረዝሩ ና ሰማቼው የልተዝረዝረ በኦሮሙማው አፋኝ ቡድን በሆሮ ጉድሩ ወለጋ  በጃርዴጋ ጃርቴ ወረዳ በልዩ ሃይል ታፍነው የተወሰዱ ናቸው ! የቀሩትም  በጫካ ውስጥ ይገኛሉ።
نمایش همه...
😭 15👍 8 1🥰 1
نمایش همه...
Oromoon Eenyudha? Bu'uura tokkummaa hayyoota siyaasa Oromoo fi Faaruu "Nafxanyaa" / Yosef Katamaatin

Join this channel to get access to perks:

https://www.youtube.com/channel/UC23wkdfU9V0lCxWLYCPocFQ/join

#Yosef_Katamaa #Siyaasa_Oromoo #Oromummaa #Haala_Yeroo #ethiopia #ቤተክርስቲያን #ሲኖዶስ #eotc_one_holy_synod #ሻይ_ቡና #shay_buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #somali #afar #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #yosef #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #gurage #wolega #southafrica #europeanunion #europeanparliament #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #debretsion #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #War #invasionofukraine #nama #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም #ኢትዮ_ቱንቢ #Ethio_Tunbi_Media

👍 12
نمایش همه...
የስብከተ ወንጌል ቀን ክብረ በዓል እና የተረሳው ስብከተ ወንጌል! ክፍል #1 ስብከተ ወንጌል እና መዋቅሩ

#ቀሲስ_ንዋይ_ካሳሁን #መር_ፋንታሁን_ዋቄ #ዲን_ሙሉጌታ_ኃይለማርያም #ዮሴፍ_ከተማ #ethiopia #ቤተክርስቲያን #ሲኖዶስ #eotc_one_holy_synod #ሻይ_ቡና #shay_buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #somali #afar #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #yosef #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #gurage #wolega #southafrica #europeanunion #europeanparliament #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #debretsion #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #War #invasionofukraine #nama #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም #ኢትዮ_ቱንቢ #Ethio_Tunbi_Media

👍 21
نمایش همه...
በሊቀ ጳጳሱ የሚታፈን ጩኸት እና ስቃይ ያልቆመለት ሕዝብ

#ቀሲስ_ንዋይ_ካሳሁን #መምህር_ፋንታሁን_ዋቄ #ኢትዮ_ቱንቢ_ሚዲያ #ከፍኖተ_አበው_ዘኦርቶዶክስ ሚዲያ ጋር በመተባበር

12👍 3🔥 1
https://youtu.be/MeQoKYS_NDw?si=ML8Z1KsDNJvpeKoF የቱንቢን ትክክለኛ የቴሌግራም ገጽ ይቀላቀሉ! ያስተዋውቁ! https://t.me/tunbi_media https://t.me/tunbi_media 🎥💻📺🎙 Youtube በዩቲዩብ 👁👁👂🏽👂🏽ይመልከቱን፣ www.youtube.com/@TunbiMedia_
نمایش همه...
የኦሮሙማ ፖለቲካ 3ቱ በሽታዎች እና አሳሳቢው ውጤታቸው!

#Ethio_Tunbi_Recaps # Join this channel to get access to perks:

https://www.youtube.com/channel/UC23wkdfU9V0lCxWLYCPocFQ/join

#ethiopia #ቤተክርስቲያን #ሲኖዶስ #eotc_one_holy_synod #ሻይ_ቡና #shay_buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #somali #afar #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #yosef #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #gurage #wolega #southafrica #europeanunion #europeanparliament #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #debretsion #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #War #invasionofukraine #nama #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም #ኢትዮ_ቱንቢ #Ethio_Tunbi_Media

👍 21
https://youtu.be/MeQoKYS_NDw?si=HT3-_AlQucpNBmEA የቱንቢን ትክክለኛ የቴሌግራም ገጽ ይቀላቀሉ! ያስተዋውቁ! https://t.me/tunbi_media https://t.me/tunbi_media 🎥💻📺🎙 Youtube በዩቲዩብ 👁👁👂🏽👂🏽ይመልከቱን፣ www.youtube.com/@TunbiMedia_ መርሐ ግብራችን ጀምሯል! ተከታተሉን!
نمایش همه...

👍 7
አሁንም ከሽርካ ዘግይተው የደረሱኝ መረጃዎች አሉ።ወረዳው እጅግ ሰፊ ከመሆኑ የተነሳና መረጃዎችን ቶሎ ቶሎ የሚያደርስ አካል ባለመኖሩ ምክንያት ሕዝባችን ላይ ዩሚደርሰው ሰቆቃ ወደ ሚድያው እየወጣ አይደለም። አሁን ዘግይቶ ከደረሰኝ መረጃ በሰኔ 18/2016 ዓ/ም ሚታና ጋዶ ቀበሌ አቶ አለማየሁ ጥላሁን የተባለ ባለማዕተብ መላ ሀብት ንብረቱ የወደመ ሲሆን ጽንፈኛ የእስልምና ኀይሎች እንደ ቆሻሻ መኪና መንገድ ላይ እየጎተቱ ይዘው ሄደው 1.5million የጠየቁ ሲሆን እስካሁን ይኑር ይሙት ባለመታወቁ ቤተሰቡ በኀዘን ተውጧል።
نمایش همه...
😭 9👍 6 1😡 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና የኦርቶዶክሳውያን መታረጃ ቄራ በሆችው በምሥራቅ አርሲ ሽርካ  ወረዳ በሶሌ ጉና ቀበሌ ትናንት ማለትም በ 22/10/2016 ዓ/ም ምዕመናንን  በታጠቁ በጽንፈኛ ኦሮሞ እስላም ወሀቢያዎች በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ሲሆን ሥርዐተ ቀብራቸውም በዛሬው ዕለት በሌሙ ባለወልድ ቤተ ክርስቲያን  ተፈጽሟል።በጭፍጨፋው 7(ሰባት)ኦርቶዶክሳውያን የተገደሉ ሲሆን ንጋት እንዳለ የተባለች እናት ከ 11 ወር ህጻን ጋር ቤት ውስጥ ተቃጥላለች።እንዲሁም አንድ ምዕመን በሞትና በሕይወት መካከል ነው ያለው። የሟቾቹም ስም ዝርዝር፦ 1)  አቶ ካፒታል ሸዋታወቅ 2) ወ/ሮ ተዋበች አባወይ(የአቶ ካፒታል ባለቤት) 3) ሁለት የአቶ ካፒታል ሸዋታወቅ ልጆች(ለጊዜው ስማቸው አልደረሰኝም) 4)ጎሣ ካሣዬ 5) ወ/ሮ ንጋት ከ11ወር ህጻን ጋር የተቃጠለች
نمایش همه...
😢 8👍 3🥰 2 1😡 1
https://www.youtube.com/live/Vq3Ot-dLy88?si=-c9_ZNQn49fshHfP የቱንቢን ትክክለኛ የቴሌግራም ገጽ ይቀላቀሉ! ያስተዋውቁ! https://t.me/tunbi_media https://t.me/tunbi_media 🎥💻📺🎙 Youtube በዩቲዩብ 👁👁👂🏽👂🏽ይመልከቱን፣ www.youtube.com/@TunbiMedia_ መርሐ ግብራችን ጀምሯል! ተከታተሉን!
نمایش همه...
ከማግለል እስከ መወንጀል እና ጥቃቶች! ተጠናክሮ የቀጠለው የኦርቶዶክሳውያን ከሀገራዊ መድረኮች መገለል እና መዘዙ!

#ፋንታሁን_ዋቄ #ሙሉጌታ_ኃይለማርያም #አለማየሁ_ሙላት (ዶ/ር) #ዮሴፍ_ከተማ

👍 10
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.