fa
Feedback
Cryptoz

Cryptoz

رفتن به کانال در Telegram

Welcome to CryptoZ! Dive into the world of cryptocurrency with expert insights, market analysis, and the latest news. Join our community to stay informed and enhance your trading strategies!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Cryptoz

کانال Cryptoz (@cryptoz4tf) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 470 مشترک است و جایگاه 4 653 را در دسته ورزش و رتبه 2 340 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 470 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 06 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -338 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Welcome to CryptoZ! Dive into the world of cryptocurrency with expert insights, market analysis, and the latest news. Join our community to stay informed and enhance your trading strategies!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 07 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته ورزش تبدیل کرده‌اند.

14 470
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-647 روز
-33830 روز
آرشیو پست ها
Cryptoz
14 470
پیام ویدیو00:04

Cryptoz
14 470
ቼልሲ ከማን ጋር ሊለያይ ይችላል ? የክለቦች አለም ዋንጫ አሸናፊው ቼልሲ ከበርካታ የቡድን ስብስብ ተጫዋቾቹ ጋር ሊለያይ እንደሚችል ይጠበቃል። ለሽያጭ ከቀረቡ የቡድን ስብስብ ውስጥ ወደ አሜሪካ ያላ
ቼልሲ ከማን ጋር ሊለያይ ይችላል ? የክለቦች አለም ዋንጫ አሸናፊው ቼልሲ ከበርካታ የቡድን ስብስብ ተጫዋቾቹ ጋር ሊለያይ እንደሚችል ይጠበቃል። ለሽያጭ ከቀረቡ የቡድን ስብስብ ውስጥ ወደ አሜሪካ ያላቀኑ ተጫዋቾች ያለፈው ሳምንት ዝግጅታቸውን በኮብሀም የልምምድ ማዕከል መጀመራቸው ተገልጿል። ቼልሲ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በውሰት :- - ጇ ፍሊክስ - ቤን ቺል ዌል - አክሰል ዲያሲ - ሬናቶ ቬይጋ - አርማንድ ብሮሀ ሰጥቶ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ በቋሚነት የመሸጥ እቅድ እንዳላቸው ተዘግቧል። ራሂም ስተርሊንግ ሌላኛው በክለቡ የማይፈለግ ተጫዋች ሲሆኑ ክሪስቶፈር ንኩንኩ እና ሬናቶ ቬይጋ በባየር ሙኒክ እየተፈለጉ ይገኛሉ። አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ለአጥቂያቸው ኒኮላስ ጃክሰን ተገቢው የዝውውር ሂሳብ ከቀረበላቸው እንደሚሸጥ ተነግሯል።

Cryptoz
14 470
photo content

Cryptoz
14 470
⚠️ ማሳሰቢያ !! ይድረስ ለቻናሉ አባላት በሙሉ ➲ በአዲሱ የቴሌግራም ፖሊሲ መሠረት ይህን ከታች unmute ሚለው ላይ የሚያደርጉ አባላት ቻናሉ ላይ እንደሌሉ ይቆጠራሉ ፡፡ ይህንን ማድረግ የሚፖሰቱ
⚠️ ማሳሰቢያ !!  ይድረስ ለቻናሉ አባላት በሙሉ ➲ በአዲሱ የቴሌግራም ፖሊሲ መሠረት ይህን  ከታች unmute ሚለው ላይ የሚያደርጉ አባላት ቻናሉ ላይ እንደሌሉ ይቆጠራሉ ፡፡ ይህንን ማድረግ የሚፖሰቱትን መረጃዎች #VIEW ይቀንሰዋል። ምንም እንኳን የምንፖስተውን እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉ ላይ እንዳሉም አይቆጠርም ፤ ስለዚህ... ➲ ከታች #MUTE የሚለው ላይ ከሆነ ምንም አይንኩት ነገር ግን ➲ #UNMUTE ላይ ከሆነ 1 ግዜ በመንካት MUTE የሚለው ላይ አድርጉት 🙏 ስለ ትብብርዎ ከልብ እናመሰግናለን 🙏 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
ኖኒ ማዱኬ በ 2023 ቼልሲን ሲቀላቀል የተናገረው 👇 🗣" ምንም ጥርጥር የለውም፤ ቼልሲ የለንደን ታላቁ ክለብ ነው።" አሁን ወደ አርሰናል ተዘዋውሯል......😁 ቃልህን ጠብቅ 😄😏 Share➠
ኖኒ ማዱኬ በ 2023 ቼልሲን ሲቀላቀል የተናገረው 👇 🗣" ምንም ጥርጥር የለውም፤ ቼልሲ የለንደን ታላቁ ክለብ ነው።" አሁን ወደ አርሰናል ተዘዋውሯል......😁
ቃልህን ጠብቅ 😄😏
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
ቼልሲ የአለም ክለቦች ሁሉ የበላይ! ቤተሰብ ያላችሁበትን ሁኔታ በ reaction 🔥 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
ቼልሲ የአለም ክለቦች ሁሉ የበላይ! ቤተሰብ ያላችሁበትን ሁኔታ በ  reaction 🔥 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
ሪስ ጀምስስስስስስስስስስ አነሳዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

Cryptoz
14 470
🚨 ሮበርት ሳንቼዝ የውድድሩ ምርጥ በረኛ በመባል ተመርጧል ! Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
🚨 ሮበርት ሳንቼዝ የውድድሩ ምርጥ በረኛ በመባል ተመርጧል ! Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
🚨 ኮል ፓልመር የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
🚨 ኮል ፓልመር የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
እስቲ ለማሬስካው ቼልሲ 10🔥🔥🔥 ቤተሰብ በያላችሁበት በreaction 🙏 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
እስቲ ለማሬስካው ቼልሲ 10🔥🔥🔥 ቤተሰብ በያላችሁበት   በreaction 🙏 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
#OFFICIAL ክለባችን ለሚቀጥሉት 4 አመታት ወርቃማውን አርማ የክለቦች አለም ዋንጫ አርማ አድርጎ የሚጫወት ይሆናል። Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
#OFFICIAL ክለባችን ለሚቀጥሉት 4 አመታት ወርቃማውን አርማ የክለቦች አለም ዋንጫ አርማ አድርጎ የሚጫወት ይሆናል። Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
እንኳን ደስስስስስስስስስስ አላችሁሁሁሁሁሁሁሁሁ የቼልሲ ደጋፊዎችችችችችችች💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSE
+3
እንኳን ደስስስስስስስስስስ   አላችሁሁሁሁሁሁሁሁሁ  የቼልሲ ደጋፊዎችችችችችችች💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
ሜንዴዝ vs ሳላህ 🔒✅ ሜንዴዝ vs ሳካ 🔒 ✅ ሜንዴዝ vs ያማል 🔒 ✅ ሜንዴዝ vs ፓልመር ❓ MENDES CAN'T PALMER Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_C
ሜንዴዝ vs ሳላህ 🔒✅ ሜንዴዝ vs ሳካ 🔒 ✅ ሜንዴዝ vs ያማል 🔒 ✅ ሜንዴዝ vs ፓልመር ❓ MENDES CAN'T PALMER Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
በኣውሮፓ ታሪክ ውስጥ ከላይ እስከታች ሁሉንም ዋንጫ ያሳካው ቡድን ቼልሲ ብቻ ነው! Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
በኣውሮፓ ታሪክ ውስጥ ከላይ እስከታች ሁሉንም ዋንጫ ያሳካው ቡድን ቼልሲ ብቻ ነው! Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
OFFICIAL :- ኮል ፓልመር የጨዋታው ኮከብ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል ! Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
OFFICIAL :- ኮል ፓልመር የጨዋታው ኮከብ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል ! Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
የአለም ሻምፒዮንንንንንንንን🤩 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
የአለም ሻምፒዮንንንንንንንን🤩 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
🏆 | የአለም የክለቦች ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ⏰ ተጠናቀቀቀቀቀቀ 🇬🇧ቼልሲ 3-0 ፒኤስጂ 30' 22' #ፓልመር ⚽️⚽️ 43' #ፔድሮ ⚽️ 🏟 በሜትላይፍ ስታዲየም Share➠ @ET_ZENA_CHEL
🏆 | የአለም የክለቦች ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ                  ⏰ ተጠናቀቀቀቀቀቀ               🇬🇧ቼልሲ 3-0 ፒኤስጂ 30' 22' #ፓልመር ⚽️⚽️    43' #ፔድሮ ⚽️ 🏟 በሜትላይፍ ስታዲየም Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
ቤተሰብ ያላችሁበትን ሁኔታ በ  reaction ❤️🔥👍🤗🤝

Cryptoz
14 470
ሳንቼዝ ዛሬ😂😂 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
ሳንቼዝ ዛሬ😂😂 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
ኧረ ይበቃኛል በእመቤቴ ኧረ ይበቃኛል ቤተሰብ... አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት 😍 ይሄ ኢንተር ሚላን ,ባየርን ሙኒክ ወይንም ሪያል ማድሪድ አይደለም ይሄ ቼልሲ ነው 💙💙💙💙💙💙💙💙💙
ኧረ ይበቃኛል በእመቤቴ ኧረ ይበቃኛል ቤተሰብ... አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት 😍 ይሄ ኢንተር ሚላን ,ባየርን ሙኒክ ወይንም ሪያል ማድሪድ አይደለም ይሄ ቼልሲ ነው 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙 ቀውጡታ ብሉስ 💙💙💙💙😍😍😍😍😍😍😍😍💙💙💙👇💙👇💙👇💙👇💙👇💙👇💙👇💙👇💙 ይሄ ማንም ተራ ቡድን አይደለም ሀያሉ ቼልሲ ነው 💙💙💙💙💙💙 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA