Cryptoz
前往频道在 Telegram
Welcome to CryptoZ! Dive into the world of cryptocurrency with expert insights, market analysis, and the latest news. Join our community to stay informed and enhance your trading strategies!
显示更多📈 Telegram 频道 Cryptoz 的分析概览
频道 Cryptoz (@cryptoz4tf) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 470 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 653,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 340 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 470 名订阅者。
根据 06 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -338,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Welcome to CryptoZ! Dive into the world of cryptocurrency with expert insights, market analysis, and the latest news. Join our community to stay informed and enhance your trading strategies!”
凭借高频更新(最新数据采集于 07 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。
14 470
订阅者
无数据24 小时
-647 天
-33830 天
帖子存档
14 470
ቼልሲ ከማን ጋር ሊለያይ ይችላል ?
የክለቦች አለም ዋንጫ አሸናፊው ቼልሲ ከበርካታ የቡድን ስብስብ ተጫዋቾቹ ጋር ሊለያይ እንደሚችል ይጠበቃል።
ለሽያጭ ከቀረቡ የቡድን ስብስብ ውስጥ ወደ አሜሪካ ያላቀኑ ተጫዋቾች ያለፈው ሳምንት ዝግጅታቸውን በኮብሀም የልምምድ ማዕከል መጀመራቸው ተገልጿል።
ቼልሲ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በውሰት :-
- ጇ ፍሊክስ
- ቤን ቺል ዌል
- አክሰል ዲያሲ
- ሬናቶ ቬይጋ
- አርማንድ ብሮሀ ሰጥቶ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ በቋሚነት የመሸጥ እቅድ እንዳላቸው ተዘግቧል።
ራሂም ስተርሊንግ ሌላኛው በክለቡ የማይፈለግ ተጫዋች ሲሆኑ ክሪስቶፈር ንኩንኩ እና ሬናቶ ቬይጋ በባየር ሙኒክ እየተፈለጉ ይገኛሉ።
አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ለአጥቂያቸው ኒኮላስ ጃክሰን ተገቢው የዝውውር ሂሳብ ከቀረበላቸው እንደሚሸጥ ተነግሯል።
14 470
⚠️ ማሳሰቢያ !! ይድረስ ለቻናሉ አባላት በሙሉ
➲ በአዲሱ የቴሌግራም ፖሊሲ መሠረት ይህን ከታች unmute ሚለው ላይ የሚያደርጉ አባላት ቻናሉ ላይ እንደሌሉ ይቆጠራሉ ፡፡ ይህንን ማድረግ የሚፖሰቱትን መረጃዎች #VIEW ይቀንሰዋል።
ምንም እንኳን የምንፖስተውን እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉ ላይ እንዳሉም አይቆጠርም ፤ ስለዚህ...
➲ ከታች #MUTE የሚለው ላይ ከሆነ ምንም አይንኩት ነገር ግን
➲ #UNMUTE ላይ ከሆነ 1 ግዜ በመንካት MUTE የሚለው ላይ አድርጉት
🙏 ስለ ትብብርዎ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
14 470
ኖኒ ማዱኬ በ 2023 ቼልሲን ሲቀላቀል የተናገረው 👇
🗣" ምንም ጥርጥር የለውም፤ ቼልሲ የለንደን ታላቁ ክለብ ነው።"
አሁን ወደ አርሰናል ተዘዋውሯል......😁
ቃልህን ጠብቅ 😄😏Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
14 470
ቼልሲ የአለም ክለቦች ሁሉ የበላይ!
ቤተሰብ ያላችሁበትን ሁኔታ በ reaction 🔥
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
14 470
#OFFICIAL
ክለባችን ለሚቀጥሉት 4 አመታት ወርቃማውን አርማ የክለቦች አለም ዋንጫ አርማ አድርጎ የሚጫወት ይሆናል።
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
14 470
+3
እንኳን ደስስስስስስስስስስ
አላችሁሁሁሁሁሁሁሁሁ የቼልሲ ደጋፊዎችችችችችችች💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
14 470
ሜንዴዝ vs ሳላህ 🔒✅
ሜንዴዝ vs ሳካ 🔒 ✅
ሜንዴዝ vs ያማል 🔒 ✅
ሜንዴዝ vs ፓልመር ❓
MENDES CAN'T PALMER
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
14 470
በኣውሮፓ ታሪክ ውስጥ ከላይ እስከታች ሁሉንም ዋንጫ ያሳካው ቡድን ቼልሲ ብቻ ነው!
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
14 470
OFFICIAL :-
ኮል ፓልመር የጨዋታው ኮከብ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል !
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
14 470
🏆 | የአለም የክለቦች ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ
⏰ ተጠናቀቀቀቀቀቀ
🇬🇧ቼልሲ 3-0 ፒኤስጂ
30' 22' #ፓልመር ⚽️⚽️
43' #ፔድሮ ⚽️
🏟 በሜትላይፍ ስታዲየም
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
14 470
ኧረ ይበቃኛል በእመቤቴ ኧረ ይበቃኛል ቤተሰብ... አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት 😍
ይሄ ኢንተር ሚላን ,ባየርን ሙኒክ ወይንም ሪያል ማድሪድ አይደለም ይሄ ቼልሲ ነው 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
ቀውጡታ ብሉስ 💙💙💙💙😍😍😍😍😍😍😍😍💙💙💙👇💙👇💙👇💙👇💙👇💙👇💙👇💙👇💙
ይሄ ማንም ተራ ቡድን አይደለም ሀያሉ ቼልሲ ነው 💙💙💙💙💙💙
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
