9 999
Suscriptores
Sin datos24 horas
-717 días
-36330 días
Archivo de publicaciones
9 999
SELEHADDIN EYUUBI
ክፍል፡ 14A.B
የቪዲዮ ጥራት 📎: HD
✅በትርጉም🇪🇹
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
9 999
SELEHADDIN EYUUBI
ክፍል፡ 13A.B
የቪዲዮ ጥራት 📎: HD
✅በትርጉም🇪🇹
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
9 999
ተዋዳጁ ተዋናይ ባሪሽ ባግጂ (ኖያን) ከሰላሐዲን አል አዩቢ ቀጣይ ክፍል የተራራው ንጉስ በ ረሺዱዲን ስናን ሚና
የባጥንዮች (ሀሻሾች) መሪ
ነገ ከሰዐት በኃላ ይጠብቁን
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
9 999
ዴስታን ተከታታይ ፊልም ውስጥ ያማን ሆኖ የተወነው ተዋናይ በሰላሐዲን አልፕ ሚና ሰላሐዲን አል አዩቢ ፊልምን ተቀላቅሏል !
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
9 999
ሰልጁክ ውስጥ ቀስተኛው ባላባን ሆኖ የተወነው ተዋናይ ኢብራሂም ባላባን ሰላሐዲን አል አዩቢ ፊልምን ተቀላቅሎዋል 🔥
@Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH
9 999
ሰላሐዲን 5ኛውን ክፍል (9&10) እንዴት አያችሁት እስኪ
አስተውላችሁ ከሆነም የ ፊልሙ ክላሲካል ሙሉ ለሙሉ ተቀይሮዋል እሱንስ እንዴት አያችሁት 🥰
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
9 999
በ ኖያን የምናውቀው ተወዳጁ ተዋናይ ባሪሽ ባግጂ ሸይኩል ጀበል ተብሎ በምታወቀው በ ራሽደዲን ሲናን ሚና ሰላሐዲን አል አዩቢ ፊልምን ተቀላቅሎዋል
ራሽደዲን ሲናን ሐሰን ሰባህ የመሰረታቸው የሽብርተኞች ቡድን የሀሻሾች ታዋቂ መሪ ነበር
በሰላሐዲን ዘመንም የሱ ቀንደኛ ጠላት ነበር
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
9 999
ዓለም ላይ በአብዱረሕማን ጋዚ የሚታወቀው ተወዳጁ ተዋናይ ጀላል ኣል በ"አድሲዝ ቤይ" ሚና ሰላሐዲን አል አዩቢ ተከታታይ ፊልምን ተቀላቅሎዋል 🔥
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
9 999
በሰላሐዲን አል አዩቢ ፊልም ቀረፃ ቦታ የእሳት አደጋ እንደተከሰተ የፊልሙ ፕሮዲውሰር ኤምሬ ኮኑክ አሳወቀ !
አደጋው ብዙ ንብረቶች ላይ ጉዳት ብያደርስም አንድም ሰው እንዳልተጎዳ አሳውቆዋል።
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
9 999
የአክሊ ፊልም ፕሮዳክሽን ዋና ዳይሬክተር እናት ዛሬ ስለሞተች ዛሬ ይቀርብ የነበረው የሰላሐዲን አል አዩቢ ፊልም አዱሱ ክፍል ወደ ቀጣይ ሳምንት ተላልፎዋል 😔
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
9 999
ሰላሁዲን አል አዪቢ
ሰላሁዲን ከአባቱ ነጅሙዲን ቢን ሻዚ ቢን መርዋን አል አዩቢ እና ከእናታቸው ፋጢማ በጊዜው በአባሲያድ እጅ ከወደቀችው ድቪን ከምትቢለዋ ከአሁኗ የአርሜንያ ከተማ ሸሽተው ወደ ዘንኪ ጥገኝነት ፍለጋ ሽሽት ላይ እያሉ በ 1137 በአባሲድ ግዛት ስር በምትገኘዋ ትርኪት ከተማ ተወለደ ።
በጊዜው በአባሲድ ስርወ መንግስት እና በዘንኪ ስርወ መንግስት መሀል ቅርሾ ስለነበር
ነጅሙዲንን ..ኢማዱዲን አታቢክ ዘንኪን እረድተሀል የሚል እና ወንድሙ ሼርኮ የአሚር ወንድም መግደሉ ነበር መነሻው ።
ነጅሙዲን በሳል ፓለቲከኛ እና ሙጃሂድ ነበሩ ።
በጊዜው ደግሞ ከመስቀለኞች ጋር በድፍረት እየተዋጋ የነበረው የኑረዲን ዘንኪ አባት ኢማዱዲን አታቢክ ዘንኪ ብቻ ነበር ።
ከዘመቻዎቹ መሀከል
* አታሪብ ዘመቻ 1130
ከንጉስ ባልይዊን ጋር ይተደረገ ጦርነት
* አር ረፊኒየህ 1133
ጨምሮ ከ 10 በላይ ዘመቻዎችን ከቴምፕላሮች ጋር በማካሄድ በድል የተወጣ
ጦር ሜዳ ፍራሹ ነው ለሱ የተባለለት ሙጃሂድ እና ጀግና መሪ ነበር ።
ራሱ ባሳደገው አገልጋዩ በክህደት በ 1146 ተገሎ እስኪሞት ድረስ ።
ከአባቱ ህልፈት በኋላ ቦታውን የተረከበው 2 ኛ ልጁ ኑረዲን መህሙድ ዘንኪ ሲሆን
እሱም
አይናፋር
ጀግና
ሙጃሂድ
ዛሂድ
በሳል ፓለቲከኛ ጭምር ነበር ። እንደ አባቱ ሀይለኛ ሳይሆን ለስላሳ እና ብልህ መሪ ነበር።
ሀታ በህልሙ ረሱል ( ሰዐወ) መጥተው ) መዲና ድረስ ሄዶ የረሱልን የተከበረ ገላ ሊሰርቁ የነበሩትን መስቀለኞችን * ቀን ቀን ዓቢድ ማታ ሰው ሲተኛ ከቤታቸው ስር መሬት እየቆፈሩ የውስጥ ለውስጥ መንገድ በማዘጋጀት * እስከ ረሱል ሰ.ዐ.ወ ቤት ድረስ የመሬት ውስጥ መንገድ ሰርተው የተከበረ ገላቸውን ለመውሰድ ከመስቀለኞች የተላኩ ሰላዮችን የያዘ ሰው ነበር ። ረሱል በህልሙ መተው ... ከደማስቆ ተነስቶ መዲና በመምጣት
ኑረዲን ስልጣን ስይዝ ሰላሁዲን የ 9 ዓመት ልጅ ነበር ።
በጊዜው መቀመጫቸው ሀለብ እና መውሱል የነበረ ቢሆንም ከሙኡዩዲን አነር ሞት በኋላ በ 1154 በከተማው ህዝብ እርዳታ ያለ ጦርነት ኑረዲን ደማስቆ በመግባት ዋና መቀመጫዉን ወደ ደማስቆ አዞሩት ።
ከዛ 1 ዓመት ቀደም ብሎ በ 1153 በፋጢሚያዎች አስተዳደር ስር የነበረችው አስቀላን በቴምፕላሮች እጅ ገባች ።
ልብ በሉ እንግዲህ
በዚህ ግዜ ሰላሁዲን 16ኛ ዓመቱ ላይ ነበር ።
የኑረዲን ባለቤት ኢስመቱዲን ኻቱን በጊዜው ዲመሽቅን ( ደማስቆን ) ያስተዳድር የነበረው የ ሙእዩዲን አነር ልጅ ስትሆን ብልህ መልከ መልካም እና አስተዋይ እንስት ጭምር ነበረች ።
ኢስመቱዲን ከኑረዲን መህሙድ ዘንኪ ህልፈት (1174 )በኋሏ እስከ እለተ ህልፈቷ ድረስ ( 1186) የ ሰላሁዲን አል አዪቢ ባለቤት በመሆን ቆይታለች ።
.....
Note :- የቱርኩ ፊልም ላይ የሚታየውን ጥቃቅን ስህተት ለማረም ያክል
