9 999
مشترکین
-1324 ساعت
-827 روز
-37030 روز
آرشیو پست ها
9 999
በክሪፕቶ ውስጥ የተለያዩ ወሳኝ ሚና የሚጫወቱት እነማን ናቸው ? 🤷♂️
1. ብሎክ ቼን ዲቨሎፐርስ :- እነዚ ብሎክቼን ኔትወርክ ክሬት እና የክሪፕቶ ፕሮቶኮል ሜንቴን የሚያረጉት ሰዎች ናቸው . እንደ ምሳሌ ለመውሰድ ያህል የ BTC እና ETH ዲቨሎፐርስ ይጠቀሳሉ
2. ኢንቨስተርስ እና ትሬደርስ :- እነዚ ደሞ በ ክሪፕቶ ትሬዲንግ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ወይም organizations ናቸው . ለምሳሌ ያህል Fidelity እና Hedge fund ማየት እንችላለን
3. ዋሌት ፕሮቫይደርስ :- ዋሌት ፕሮቫይደርስ ሚባሉት ክሪፕቶ ባላንሳችንን ስቶር እንድናደርግ ፕሮቫይድ የሚያረጉልን ድርጅቶች ናቸው . ስቶር ከማረግ በተጨማሪ የመላክ መቀበል እና ኢንቨስት ለማረግም ይረዳሉ . ለምሳሌ ትረስት ዋሌትን ማየት ይቻላል
4. Regulators and governments :- የ 1 ሃገር መንግስት እና laws የክሪፕቶ ከረንሲ flow በጣም አፌክት ከሚያረጉት ምክንያት ዋነኛው ነው . የ 1 ሃገር law ለ ክሪፕቶ ማይመች ከሆነ የ ክሪፕቶ main role players Freedom አይኖራቸውም
5. ክሪፕቶ ሚዲያስ :- እነዚ ሚዲያዎች በ ክሪፕቶ flow እና ትሬዲንግ ላይ በጣም ትልቅ influence አላቸው . ምክንያቱም አዲስ ዜና ወይም update በነሱ በኩል ስለ ሚያልፍ . የ 1 ክሪፕቶ ሚዲያ ኦነር በስትክክል ሚናውን ማይወጣ ከሆነ በ ትሬደርስ ላይ ከ ቀላል እስከ ከባድ የሚባል loss ሊያደርስ ይችላል . ስለዚህም ክሪፕቶ news outlets ትልቅ ሃላፊነት አለባቸው
6. Stablecoin issuers :- የክሪፕቶ ኮይን issue ሚያረጉ ድርጅቶች ናቸው ። እንደምሳሌ ለመውሰድ tether ወደ USDT . FINANCE USDT ወደ BUSD እና CIRCLE ወደ USDC ይጠቀሳሉ
🔔 EBS_CRYPTO

📈በነገራችሁ ላይ በcrypto ውጤታማ ለመሆን ዋነኛው ነገር ትዕግስት እና ብልሀት ነው ከሱ በመቀጠል ራሳችሁን በየቀኑ update ማድረግ ያስፈልጋል በእኔ እምነት ክሪፕቶ ማለት ፖለቲካ ጋር የሚገናኝ ነገር ነው ስለዚህ አለም ላይ ስለሚፈጠረው ነገር በየቀኑ ዜናዎችን መከታተል ያስፈልጋል።
በቅርቡ የቴሌግራም መስራች በመታሰሩ Dogs, Notcoin and Ton በምን ያህል እንደወረዱ ተመልክተናል እንደዚህ ስላችሁ ሁሉንም ነገር ቀድማችሁ ማወቅ አለባችሁ እያልኩ ሳይሆን ለሁሉም ነገር ትኩረት እንድትሰጡ ነው።
ለምሳሌ ቢትኮይን 51ሺህ ዶላር ሲገባ በ200 ዶላር ደፍሮ invest ያረገ ሰው አሁን ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ invest ያረገውን 20% ትርፍ አግኝቷል አስቡት ምንም ሳይሰራ 40 ዶላር ትርፍ ይሄ የሆነው በትዕግሥት በመጠበቁ እና invest ያረገበትን በደንብ ስለመረጠ ነው።
አሁንም ባገኛችሁት crypto ላይ ገንዘባችሁን አታፍሱ ጊዜ ወስዳችሁ በደንብ investigate አርጋችሁ ለወደፊት ሊያድግ የሚችል crypto በምረጥ ትርፋማ ሁኑ።
ለውጦች ሲመጡ ደግሞ ቶሎ ሌለ መንገድ ፈልጉ ክሪፕቶ በደቂቃዎች ውስጥ የሰማይና የምድር ልዩነት ሊኖረው ይችላል።
ብቻ ቁምነገሩ የደፈረ ጮማ በላ ነው
🔔 EBS_CRYPTO
🔔 EBS_CRYPTO
9 999
➡️Meme fi YouTube task code
✅Get Out of Your Comfort Zone (You Need THIS!)
Code
52115
✅The Truth Behind Market Cycles: How the Index Works | Part 2 of 5 | MeemFi
Code 04936
✅How to Design Your Life (My Process For Achieving Goals)
Code 53971
✅Digital Tickets with Real Value: Exploring POAPs | Part 2 of 5 | MeemFi
Code 04469
✅How I Developed A Photographic Memory
Code 89155
✅The Numbers You Need to Know: Inside the Index | Part 3 of 5 | MeemFi
Code 57395
✅The Secret Way To Make Money From Your Hobby
Code 29122
✅Top 3 Crypto Strategies to Make Money Fast
Code 55219
✅Adidas, Google & More: POAPs in the Real World | Part 3 of 5 |
Code 57492
✅Is It Time to Buy or Sell? Interpreting the Index | Part 4 of 5 | MeemF
Code 58475
✅How To Stay HYPER Focused in a Distracted Worl
Code 29317
✅Create Your Own POAP: Step-by-Step Guide | Part 4 of 5 | MeemF
Code 59381
✅Principles For Teenagers To Become Millionaire
Code 24123
✅First Bitcoin Ordinal Hits Auction at Christie's MemeFi New
Code 12389
✅The Al-Powered Side Hustles You Can Start Today
Code 21372
✅Top 4 Trading Strategies Using the Fear and Greed Index | Part 5 of 5 | MeemFi
Code 79507
✅I Left My Comfort Zone, you can
Code 95135
🔔@EBS_CRYPTO
🔔@EBS_CRYPTO9 999
🪙Hrum Quote of the Day
🚀Answer: Ralph Waldo Emerson
🚀Reward: 150 $HRUM
🚀 Activate Daily Quote
🔔 EBS_CRYPTO
🔔 EBS_CRYPTO
9 999
✨✨✨✨✨✨✨✨
💰 ክሪፕቶከረንሲ(ዲጂታል ገንዘብ) ምንድነው ❓
➡️ intro ገንዘብ ምንድነው❓
ከሰው ልጆች የጥንት ጊዜ አኗኗር ጅማሮ 💵ገንዘብ ከሰዎች ጋ የተቆራኘ ቁስ ሲሆን፤
🐋 ከጥንት ጀምሮ ስንመለከተው በ Cave-man Era ወይንም ሰዎች በዋሻ ውስጥ በሚኖሩበት ዘመን ሰዎች የBARTER System ተጠቃሚ ነበሩ ማለትም አንድን እቃ በ ሌላ እቃ የመለወጥ System ነው።
➡️ ይሁን እንጂ ይህ System በሰዎች መካከል የሚደረጉ የዕቃ ዝውውሮች እኩል እና ተመጣጣኝ የሆነ አገልግሎት ባለመስጠታቸው ይህን የግብይት ስርዓት አቁመውታል ይህም ለ Modern Currency ወይንም አሁን ለምንጠቀመው ገንዘብ መወለድ ምክንያት ሆኖታል‼️
⏩ ከክርስቶስ ልደት በፊት 110 ም.ዓመት ላይ ሰዎች ሳንቲሞችን ለግብይት መጠቀም ጀመሩ፤
እ.ኤ.አ ከ 1️⃣6️⃣0️⃣0️⃣ - 1️⃣9️⃣0️⃣0️⃣ ደግሞ የወረቀት ብር እውቅናን አግኝቶ እስካሁን እየተጠቀምንበት ይገኛል፤
🔖 ModeƦn Currency
➡️የወረቀትና የሳንቲም ገንዘቦችን
➡️Credit Cards
➡️Digital wallets👇
[📱aypal,Googlepay,Amazonpay]
እንዲሁም በሀገር ወስጥ የምናውቃቸው ልክ እንደ Telebirr ያሉ እና ተመሳሳይ ዋሌቶች ማለት ነው፤
⏺ በባንኮች እና በመንግስታት ቁጥጥር የሚደረግበት ሲሆን ይህም ማለት ሰዎች በ Modern currency ሲገበያዩ ግብይቱ ባንኩን Centralized ወይንም ማዕከላዊ ያደረገ ግብይት ነው ማለት ነው፥
➡️ ገንዘብን ለማንቀሳቀስ ከModern Currency ይልቅ Crypto Currency ተመራጭ የሆነበት ምክንያት❓
✔️ የተጠቃሚዎች Account ለ ሳይበር ጥቃት በመጋለጡ
✔️ በ Digital Modern Currency ግብይት ላይ በሚፈጠሩ የ ቴክኒካል ችግሮች የክፍያ ሂደት መስተጓጎል
✔️ የCrypto ክፍያ ግብይት ሙሉ በሙሉ በራሳቸው ቁጥጥር ስር የሚደረግ በመሆኑ
⭕️ይህ መግበያ ነው‼️
🌿 በ ክፍል-1 ስለ ክሪፕቶከረንሲ በስፋት የምናነሳ ይሆናል ቸር ሰንብቱ❤️
🐲 🐲 🐲 🐲 🐲 🐲 🐲 🐲
share ▶️🌐🌐🌐🌐🌐
@ebs_crypto
@ebs_crypto
9 999
❗️❗️❗️❗️
በእርግጥ ከ Airdrop ብዙ ላታገኙ ትችላላቹ ግን ከተጠቀማችውበት Airdop ብዙ ለማግኘት መነሻ ሊሆናቹ ይችላል። ከ Airdrop የምታገኙትን USDT በቻላችውት አቀም ለመያዝ መሞክር ከዛን የተወሰነ ከያዛቹ ወደ Crypto Trading መግባት። ስለ Crypto Trading እኛም ለእናንተ ለማድረስ እንሞክራለን። Crypto Trade አረጋቹ ማለት ደግሞ ትርፋማ ትሆናላቹ ማለት አይደለም በጭፍኑ Trade የምታረጉ ከሆነ ላልተገባ ኪሳራ ሊዳርጋቹ ይችላል።
❗️❗️❗️❗️
ማወቅ ያለባቹ ነበር ሁሉም ነገር ከትንሽ ነው የሚጀምረው የግድ ከ Airdrop ብዙ አላገኘንምና ብዙ ነገር አንሰራም ማለት አይደለም Airdrop መነሻቹ እንጂ መጨረሻቹ እና ተስፋ የምቆርጡበት ነገር ሊሆን አይገባም።ለመሳሌ Bitcoin $0.04 ነበር አሁን ላይ $67k+።ሁሉም ነገር ከትንሽ ነው የሚጀምረው።
✅️@HahuCryptoet
9 999
/E❗️❗️❗️❗️