ar
Feedback
Nowi Fx

Nowi Fx

الذهاب إلى القناة على Telegram

Nowi FX FREE SIGNAL AND MENTORSHIP

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Nowi Fx

تُعد قناة Nowi Fx (@ebs_crypto) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 647 مشتركاً، محتلاً المرتبة 9 141 في فئة العملات المشفرة والمرتبة 2 861 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 647 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 19 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -559، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -18، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.54‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 296 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 1.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
Nowi FX FREE SIGNAL AND MENTORSHIP

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 20 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة العملات المشفرة.

11 647
المشتركون
-1824 ساعات
-1307 أيام
-55930 أيام
أرشيف المشاركات
Nowi Fx
11 647
በክሪፕቶ ውስጥ የተለያዩ ወሳኝ ሚና የሚጫወቱት እነማን ናቸው ? 🤷‍♂️ 1. ብሎክ ቼን ዲቨሎፐርስ :- እነዚ ብሎክቼን ኔትወርክ ክሬት እና የክሪፕቶ ፕሮቶኮል ሜንቴን የሚያረጉት ሰዎች ናቸው . እንደ ምሳሌ ለመውሰድ ያህል የ BTC እና ETH ዲቨሎፐርስ ይጠቀሳሉ 2. ኢንቨስተርስ እና ትሬደርስ :- እነዚ ደሞ በ ክሪፕቶ ትሬዲንግ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ወይም organizations ናቸው . ለምሳሌ ያህል Fidelity እና Hedge fund ማየት እንችላለን 3. ዋሌት ፕሮቫይደርስ :- ዋሌት ፕሮቫይደርስ ሚባሉት ክሪፕቶ ባላንሳችንን ስቶር እንድናደርግ ፕሮቫይድ የሚያረጉልን ድርጅቶች ናቸው . ስቶር ከማረግ በተጨማሪ የመላክ መቀበል እና ኢንቨስት ለማረግም ይረዳሉ . ለምሳሌ ትረስት ዋሌትን ማየት ይቻላል 4. Regulators and governments :- የ 1 ሃገር መንግስት እና laws የክሪፕቶ ከረንሲ flow በጣም አፌክት ከሚያረጉት ምክንያት ዋነኛው ነው . የ 1 ሃገር law ለ ክሪፕቶ ማይመች ከሆነ የ ክሪፕቶ main role players Freedom አይኖራቸውም 5. ክሪፕቶ ሚዲያስ :- እነዚ ሚዲያዎች በ ክሪፕቶ flow እና ትሬዲንግ ላይ በጣም ትልቅ influence አላቸው . ምክንያቱም አዲስ ዜና ወይም update በነሱ በኩል ስለ ሚያልፍ . የ 1 ክሪፕቶ ሚዲያ ኦነር በስትክክል ሚናውን ማይወጣ ከሆነ በ ትሬደርስ ላይ ከ ቀላል እስከ ከባድ የሚባል loss ሊያደርስ ይችላል . ስለዚህም ክሪፕቶ news outlets ትልቅ ሃላፊነት አለባቸው 6. Stablecoin issuers :- የክሪፕቶ ኮይን issue ሚያረጉ ድርጅቶች ናቸው ። እንደምሳሌ ለመውሰድ tether ወደ USDT . FINANCE USDT ወደ BUSD እና CIRCLE ወደ USDC ይጠቀሳሉ 🔔 EBS_CRYPTO 🔔 EBS_CRYPTO

📈በነገራችሁ ላይ በcrypto ውጤታማ ለመሆን ዋነኛው ነገር ትዕግስት እና ብልሀት ነው ከሱ በመቀጠል ራሳችሁን በየቀኑ update ማድረግ ያስፈልጋል በእኔ እምነት ክሪፕቶ ማለት ፖለቲካ ጋር የሚገና
📈በነገራችሁ ላይ በcrypto ውጤታማ ለመሆን ዋነኛው ነገር ትዕግስት እና ብልሀት ነው ከሱ በመቀጠል ራሳችሁን በየቀኑ update ማድረግ ያስፈልጋል በእኔ እምነት ክሪፕቶ ማለት ፖለቲካ ጋር የሚገናኝ ነገር ነው ስለዚህ አለም ላይ ስለሚፈጠረው ነገር በየቀኑ ዜናዎችን መከታተል ያስፈልጋል። በቅርቡ የቴሌግራም መስራች በመታሰሩ Dogs, Notcoin and Ton በምን ያህል እንደወረዱ ተመልክተናል እንደዚህ ስላችሁ ሁሉንም ነገር ቀድማችሁ ማወቅ አለባችሁ እያልኩ ሳይሆን ለሁሉም ነገር ትኩረት እንድትሰጡ ነው። ለምሳሌ ቢትኮይን 51ሺህ ዶላር ሲገባ በ200 ዶላር ደፍሮ invest ያረገ ሰው አሁን ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ invest ያረገውን 20% ትርፍ አግኝቷል አስቡት ምንም ሳይሰራ 40 ዶላር ትርፍ ይሄ የሆነው በትዕግሥት በመጠበቁ እና invest ያረገበትን በደንብ ስለመረጠ ነው። አሁንም ባገኛችሁት crypto ላይ ገንዘባችሁን አታፍሱ ጊዜ ወስዳችሁ በደንብ investigate አርጋችሁ ለወደፊት ሊያድግ የሚችል crypto በምረጥ ትርፋማ ሁኑ። ለውጦች ሲመጡ ደግሞ ቶሎ ሌለ መንገድ ፈልጉ ክሪፕቶ በደቂቃዎች ውስጥ የሰማይና የምድር ልዩነት ሊኖረው ይችላል። ብቻ ቁምነገሩ የደፈረ ጮማ በላ ነው 🔔 EBS_CRYPTO 🔔 EBS_CRYPTO

Nowi Fx
11 647
🔥Tomarket daily combo Done YouTube task🫡🫡🫡 🔔@EBS_CRYPTO 🔔@EBS_CRYPTO
🔥Tomarket daily combo Done YouTube task🫡🫡🫡 🔔@EBS_CRYPTO 🔔@EBS_CRYPTO

Nowi Fx
11 647
Market🕯🕯🕯
Market🕯🕯🕯

Nowi Fx
11 647
💵 ONUS TAP 🚀523 🚀8174 🚀974 🔔 EBS_CRYPTO 🔔 EBS_CRYPTO
💵   ONUS TAP 🚀523 🚀8174 🚀974 🔔 EBS_CRYPTO 🔔 EBS_CRYPTO

Nowi Fx
11 647
W-Coin ትላነት ምሽት Snapshot አካሂደዋል✔️ mining ይቀጥላል ✔️ 👉Listing December ላይ 🗿
W-Coin ትላነት ምሽት Snapshot አካሂደዋል✔️ mining ይቀጥላል ✔️ 👉Listing December ላይ 🗿

Nowi Fx
11 647
🌐Verutes daily combo🌐 🔔@EBS_CRYPTO 🔔@EBS_CRYPTO
🌐Verutes daily combo🌐 🔔@EBS_CRYPTO 🔔@EBS_CRYPTO

Nowi Fx
11 647
➡️Meme fi YouTube task code ✅Get Out of Your Comfort Zone (You Need THIS!) Code 52115 ✅The Truth Behind Market Cycles: How the Index Works | Part 2 of 5 | MeemFi Code 04936 ✅How to Design Your Life (My Process For Achieving Goals) Code 53971 ✅Digital Tickets with Real Value: Exploring POAPs | Part 2 of 5 | MeemFi Code 04469 ✅How I Developed A Photographic Memory Code 89155 ✅The Numbers You Need to Know: Inside the Index | Part 3 of 5 | MeemFi Code 57395 ✅The Secret Way To Make Money From Your Hobby Code 29122 ✅Top 3 Crypto Strategies to Make Money Fast Code 55219 ✅Adidas, Google & More: POAPs in the Real World | Part 3 of 5 | Code 57492 ✅Is It Time to Buy or Sell? Interpreting the Index | Part 4 of 5 | MeemF Code 58475 ✅How To Stay HYPER Focused in a Distracted Worl Code 29317 ✅Create Your Own POAP: Step-by-Step Guide | Part 4 of 5 | MeemF Code 59381 ✅Principles For Teenagers To Become Millionaire Code 24123 ✅First Bitcoin Ordinal Hits Auction at Christie's MemeFi New Code 12389 ✅The Al-Powered Side Hustles You Can Start Today Code 21372 ✅Top 4 Trading Strategies Using the Fear and Greed Index | Part 5 of 5 | MeemFi Code 79507 ✅I Left My Comfort Zone, you can Code 95135 🔔@EBS_CRYPTO 🔔@EBS_CRYPTO

Nowi Fx
11 647
MEMFI Airdrop ላይ ማን ማን እንሸነፈ በዚ ሊንክ ገብታቹ ማየት ትችላላችሁ 💵 አይ Lamborghini 😭 ሄደች በቃ @et_first✅ @et_first✅
MEMFI Airdrop ላይ ማን ማን እንሸነፈ በዚ ሊንክ ገብታቹ ማየት ትችላላችሁ 💵 አይ Lamborghini 😭 ሄደች በቃ @et_first@et_first

Nowi Fx
11 647
💰 Major Daily combo 🫴 Reward: 5k Major 🫴 Date: october 27, 2024 🔔 @EBS_CRYPTO 🔔 @EBS_CRYPTO
💰 Major Daily combo     🫴 Reward: 5k Major     🫴 Date: october 27, 2024 🔔 @EBS_CRYPTO 🔔 @EBS_CRYPTO

Nowi Fx
11 647
Listing on 😄😄😄 🔔 EBS_CRYPTO 🔔 EBS_CRYPTO
Listing on 😄😄😄 🔔 EBS_CRYPTO 🔔 EBS_CRYPTO

Nowi Fx
11 647
🪙Hrum Quote of the Day 🚀Answer: Ralph Waldo Emerson 🚀Reward: 150 $HRUM 🚀 Activate Daily Quote 🔔 EBS_CRYPTO 🔔 EBS_CRYPTO
🪙Hrum Quote of the Day     🚀Answer: Ralph Waldo Emerson     🚀Reward: 150 $HRUM     🚀 Activate Daily Quote 🔔 EBS_CRYPTO 🔔 EBS_CRYPTO

Nowi Fx
11 647
🏳️W-SKINS - OWN ያላረጋቹ Boost -> W-Skins ውስጥ ጋብታቹህ Own አርጓቸው 🔥
🏳️W-SKINS - OWN ያላረጋቹ Boost -> W-Skins ውስጥ ጋብታቹህ Own   አርጓቸው 🔥

Nowi Fx
11 647
➡️ Combo: 27.10.2024 STARSFI: 20,000 starsfi ✔️3-4-6-9 🔔 @EBS_CRYPTO 🔔 @EBS_CRYPTO
➡️ Combo: 27.10.2024 STARSFI: 20,000 starsfi ✔️3-4-6-9 🔔 @EBS_CRYPTO 🔔 @EBS_CRYPTO

Nowi Fx
11 647
Nft ወደ 🪙 X token የመቀሪያ የመጨረሻ ቀን ነዉ ያልቀየራችሁ ቶሎ ቀይሩና Claim አርጉ ✔️
Nft ወደ 🪙 X token የመቀሪያ የመጨረሻ ቀን ነዉ ያልቀየራችሁ ቶሎ ቀይሩና Claim አርጉ ✔️

Nowi Fx
11 647
💵 ONUS TAP 🔹7536 🔹4865 🔹154 🔔 EBS_CRYPTO 🔔 EBS_CRYPTO
💵   ONUS TAP 🔹7536 🔹4865 🔹154 🔔 EBS_CRYPTO 🔔 EBS_CRYPTO

Nowi Fx
11 647
✨✨✨✨✨✨✨✨ 💰  ክሪፕቶከረንሲ(ዲጂታል ገንዘብ)  ምንድነው ❓ ➡️  intro ገንዘብ ምንድነው❓ ከሰው ልጆች የጥንት ጊዜ አኗኗር ጅማሮ 💵ገንዘብ ከሰዎች ጋ የተቆራኘ ቁስ ሲሆን፤   🐋 ከጥንት ጀምሮ ስንመለከተው በ Cave-man Era ወይንም ሰዎች በዋሻ ውስጥ በሚኖሩበት ዘመን ሰዎች  የBARTER System ተጠቃሚ ነበሩ ማለትም አንድን እቃ በ ሌላ እቃ የመለወጥ System ነው። ➡️ ይሁን እንጂ ይህ System በሰዎች መካከል የሚደረጉ የዕቃ ዝውውሮች እኩል እና ተመጣጣኝ የሆነ አገልግሎት ባለመስጠታቸው ይህን የግብይት ስርዓት አቁመውታል ይህም ለ Modern Currency ወይንም አሁን ለምንጠቀመው ገንዘብ መወለድ ምክንያት ሆኖታል‼️ ⏩ ከክርስቶስ ልደት በፊት 110 ም.ዓመት ላይ ሰዎች ሳንቲሞችን ለግብይት መጠቀም ጀመሩ፤ እ.ኤ.አ ከ 1️⃣6️⃣0️⃣0️⃣  - 1️⃣9️⃣0️⃣0️⃣  ደግሞ የወረቀት ብር እውቅናን አግኝቶ እስካሁን እየተጠቀምንበት ይገኛል፤     🔖 ModeƦn Currency ➡️የወረቀትና የሳንቲም ገንዘቦችን ➡️Credit Cards   ➡️Digital wallets👇           [📱aypal,Googlepay,Amazonpay]   እንዲሁም በሀገር ወስጥ የምናውቃቸው ልክ እንደ Telebirr ያሉ እና ተመሳሳይ ዋሌቶች ማለት ነው፤ ⏺ በባንኮች እና በመንግስታት ቁጥጥር የሚደረግበት ሲሆን ይህም ማለት ሰዎች በ Modern currency ሲገበያዩ ግብይቱ ባንኩን Centralized ወይንም ማዕከላዊ ያደረገ ግብይት ነው ማለት ነው፥ ➡️ ገንዘብን ለማንቀሳቀስ  ከModern Currency ይልቅ Crypto Currency ተመራጭ የሆነበት ምክንያት❓ ✔️  የተጠቃሚዎች Account ለ ሳይበር ጥቃት በመጋለጡ ✔️ በ Digital Modern Currency ግብይት ላይ በሚፈጠሩ የ ቴክኒካል ችግሮች የክፍያ ሂደት መስተጓጎል ✔️ የCrypto ክፍያ ግብይት ሙሉ በሙሉ በራሳቸው ቁጥጥር ስር የሚደረግ በመሆኑ ⭕️ይህ መግበያ ነው‼️ 🌿 በ ክፍል-1 ስለ ክሪፕቶከረንሲ በስፋት የምናነሳ ይሆናል ቸር ሰንብቱ❤️     🐲 🐲 🐲 🐲 🐲 🐲 🐲 🐲 share ▶️🌐🌐🌐🌐🌐 @ebs_crypto @ebs_crypto

Nowi Fx
11 647
❗️❗️❗️❗️ በእርግጥ ከ Airdrop ብዙ ላታገኙ ትችላላቹ ግን ከተጠቀማችውበት Airdop ብዙ ለማግኘት መነሻ ሊሆናቹ ይችላል።  ከ Airdrop የምታገኙትን USDT በቻላችውት አቀም ለመያዝ መሞክር ከዛን የተወሰነ ከያዛቹ ወደ Crypto Trading መግባት። ስለ Crypto Trading እኛም ለእናንተ ለማድረስ እንሞክራለን። Crypto Trade አረጋቹ ማለት ደግሞ ትርፋማ ትሆናላቹ ማለት አይደለም  በጭፍኑ Trade የምታረጉ ከሆነ ላልተገባ ኪሳራ ሊዳርጋቹ ይችላል። ❗️❗️❗️❗️ ማወቅ ያለባቹ ነበር ሁሉም ነገር ከትንሽ ነው የሚጀምረው የግድ ከ Airdrop ብዙ አላገኘንምና ብዙ ነገር አንሰራም ማለት አይደለም Airdrop መነሻቹ እንጂ መጨረሻቹ እና ተስፋ የምቆርጡበት ነገር ሊሆን አይገባም።ለመሳሌ Bitcoin $0.04 ነበር አሁን ላይ $67k+።ሁሉም ነገር ከትንሽ ነው  የሚጀምረው። ✅️@HahuCryptoet

Nowi Fx
11 647
/E❗️❗️❗️❗️ በእርግጥ ከ Airdrop ብዙ ላታገኙ ትችላላቹ ግን ከተጠቀማችውበት Airdop ብዙ ለማግኘት መነሻ ሊሆናቹ ይችላል።  ከ Airdrop የምታገኙትን USDT በቻላችውት አቀም ለመያዝ መሞክር ከዛን የተወሰነ ከያዛቹ ወደ Crypto Trading መግባት። ስለ Crypto Trading እኛም ለእናንተ ለማድረስ እንሞክራለን። Crypto Trade አረጋቹ ማለት ደግሞ ትርፋማ ትሆናላቹ ማለት አይደለም  በጭፍኑ Trade የምታረጉ ከሆነ ላልተገባ ኪሳራ ሊዳርጋቹ ይችላል። ❗️❗️❗️❗️ ማወቅ ያለባቹ ነበር ሁሉም ነገር ከትንሽ ነው የሚጀምረው የግድ ከ Airdrop ብዙ አላገኘንምና ብዙ ነገር አንሰራም ማለት አይደለም Airdrop መነሻቹ እንጂ መጨረሻቹ እና ተስፋ የምቆርጡበት ነገር ሊሆን አይገባም።ለመሳሌ Bitcoin $0.04 ነበር አሁን ላይ $67k+።ሁሉም ነገር ከትንሽ ነው  የሚጀምረው።