cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

hayder tajudin ሀይደር ታጁዲን

ተከተሉ አትፈላሰፉ አድስ ነገር አታምጡ በእርግጥ ሱና በቂያችሁ ነው!! t.me/hayider_tajudein

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
644
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+427 روز
+2130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ተጀመር    بأستاذ ابو البيان  حفظه الله ተጀምሮዋል https://t.me/albeyanbutajiragroup/3210
نمایش همه...
አልበያን መስጂድና መድረሳ (የቡታጅራ) የገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

🔶 ታላቅ የምስራች አሰላሙዐለይኩም ወረሕመቱላህ ወበረካቱህ እነሆ ብዙዎች ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውና የሁላችንም ጥያቄ የሆነው የቡታጅራ "አልበያን የሰለፊዮች መስጂድና መድረሳ ቦታ ግዢ እና ግንባታ" የሙሓደራና የኒያ (የገቢ ማሰባሰቢያ) ዝግጅት ለሁለት ተከታታይ ቀናት ማለትም የፊታችን ሐሙስ እና ጁምዓ ሰኔ 20 እና 21 2016 ዓ/ል ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት አካባቢ የገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ (በቀጥታ ስርጭት በ online) የተሳታፊዎችን በር ከፍቶና ሁኔታውንና አይነቱን ልዩ አድርጎ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። 📮 ፕሮግራሙን ለመከታተል የግሩፑን ሊንክ በመጫን ይቀላቀሉ👇👇 @albeyanbutajiragroup @albeyanbutajiragroup ለሌሎችም 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 በማድረግ ይተባበሩን። 📌 አዘጋጅ ፦ የመድረሳው ኻዲሞች 🌐

https://t.me/albeyanbutajiragroup/3210

👍 2
አዲስ🕌🕌የምስራች 🕌 ➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️ 🎤ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም🎤🎤 ✅ በወልቂጤ ሁንቨርሲቲ ሰለፍዮች የመስጂድ ቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት (online) ➡️ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል ። 🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግዳችን፦ ኡስታዝ አብራው አወል ሀፊዘሁላህ ርዕስ ፦ በሰአቱ ይገለፃል                🗓 ፕሮግራሙ ሀሙስ በ 20/10/16 e c ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በላይቭ (ቀጥታ ስርጭት) ይካሄዳል። ♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ ። ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/welkiteunver https://t.me/welkiteunver 🌐 ሼር እና አድ በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ !!
نمایش همه...
የወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ማስገንቢያ የመሬት ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

✍ አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበራካቱሁ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ምስጋና በአጠቃላይ ለአላህ የተገባ ነው መልካም ፍፃሜ አላህን ለሚፈሩ ባሮቹ ነው ጠላትነትም የለም ለበዳዮች ቢሆን እንጂ!! የአላህ ውዳሴውና ሰላምታው የነብያትና የመልክተኞች ሁሉ መደምደሚያ በሆኑት ነብያችን ላይ፣ በቤተሰቦቻቸው፣ በባልደረቦቻቸው እንዲሁም የእነርሱን ፋና በመልካ በተከተሉት ላይ ይውረድ!

🟢ትከሻ እያቆራረጡ ስለማለፍ 👉መከልከሉ نهى النبيُّ صلى الله عليه وسلم عن تخطي رقاب الناس أثناء خطبة الجمعة ؛ لأن ذلك يؤذي الجالسين . فعن عبد الله بن بُسر رضي الله عنه قال: " جاء رجل يتخطى رقاب النّاس يوم الجمعة والنّبيّ - صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ - يخطب، فقال النّبيّ - صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : (اجلس ، فقد آذيت) 👉የተፈለገበት والمراد بتخطي الرقاب : أن يرفع المتخطي رجله فوق مناكب الجالسين . قال الحافظ ابن حجر -رحمه الله-: "وفي التخطي زيادة رفع رجليه على رؤوسهما أو أكتافهما [يعني: الشخصين اللذين مَرَّ بينهما] ، وربما تعلق بثيابهما شيء مما برجليه" . انتهى من "فتح الباري" لابن حجر (2/ 392). وجاء في " نهاية المحتاج إلى شرح المنهاج" (2/ 338): " قوله : (رقاب الناس ) يؤخذ من التعبير بالرقاب أن المراد بالتخطي: أن يرفع رجله بحيث تحاذي في تخطيه أعلى منكب الجالس. 👉ከፊት የለን ክፍተት ለመዝጋት ማለፍ وعليه : فما يقع من المرور بين الناس ليصل إلى نحو الصف الأول : ليس من التخطي ، بل من خرق الصفوف إن لم يكن ثَمَّ فرج" انتهى . أما المرور من خلال الفُرج والفراغات التي تكون بين الجالسين بدون تخطي رقابهم فليس منهيًا عنه . قال الحافظ ابن رجب -رحمه الله-: "ومتى كان بين الجالسين فرجة ، بحيث لا يتخطاهما ، جاز له أن يمشي بينهما ، فإن تماست ركبهما بحيث لا يمشي بينهما إلاّ بتخطي ركبهما كره له ذلك ، فإن كانا قائمين يصليان ، فمشى بينهما ولم يدفع أحداً ، ولم يؤذه ، ولم يضيق على أحد جاز ، وإلاّ فلا " انتهى من "فتح الباري" لابن رجب (8/ 206). https://t.me/Abuhemewiya
نمایش همه...
🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

የጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!

👉 ከተውሒድ ዳዒነት ወደ ባህል አስተዋዋቂነት ዝቅጠት በ30 የእንቅልፍ ክኒን ደንዝዘው ከሱፍይ ሙሪድ የባሱት በፊት ወደ ተውሒድ እየተጣሩ ሽርክን በዝርዝር ያስጠነቅቁ የነበሩ የነሲሓ ዱዓቶች ከዝቅታቸው የተነሳ የዳዕዋው ብርሀን ጠፍቶባቸው ወደ ባህል አስተዋዋቂነት ተሸጋግረዋል ። አምና አንዱ ዳዒያቸው በዒደል አድሓ የጉራጌን ባህል ሲያስተዋውቅ ነበር ። ዘንድሮ ደግሞ ሌላኛው የስልጤ ባህል አስተዋውቆላቸዋል ። በጣም የሚገርመው የውመንነሕር የእርድ ቀን በጉራጌም በስልጤም ከዑድሒያ እርድ ጋር በተገናኘ ሽርክ ተንሰራፍቶ ነው ያለው ። በአብዛኛው ማህበረሰቡ በሬ ወይም ወይፈን ነው የሚያርደው ። የሚታረደው ከብት ለእርድ ሲቀርብ አብዛኛው ቦታ ሁሉም ተሰብስበው ሽማግሌዎች የከብቱን ሻኛ እያሻሹ ዱዓእ ያደርጋሉ ። ዱዓኡ አላህን በመለመን ብቻ ቢሆን ኖሮ በዛ መልኩ መደረጉ ቢዳዓ ነው እንል ነበር ። ነገር ግን የሚለመነው በየአካባቢው የሚታመንበት ሸይኽ ወይም ወልይ ነው ። እንዲህ አይነት ሙንከር በስፋት በተንሰራፋበት ሀገር ላይ ነው የነሲሓ ዳዒዮች ባጀት ተመድቦላቸው ባህል የሚያስተዋዉቁት ። የዘንድሮ አስተዋዋቂ እንሰት ወደ ቆጮነት እንዴት እንደሚቀየርና አዘገጃጀቱን ነበር ያስተዋወቀላቸው ።‼ ከወረዱ አይቀር መዝቀጥ እንዲህ ነው ። ቁርኣንና ሐዲስ ለትውልድ አደርሳለሁ ወደ ተውሒድ እጣራለሁ ከሽርክ አስጠነቅቃለሁ የሚል አካል ገጠር ገብቶ ስለቆጮ አዘገጃጀት ለከተማው ማህበረሰብ በዒድ ቀን መዝናኛ ብሎ ያቀርባል ? ይህ ነው የሰለፎችን መንገድ የመተው መጨረሻው ። https://t.me/bahruteka
نمایش همه...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

🔥 2
00:19
Video unavailableShow in Telegram
1.15 MB
👍 3
00:56
Video unavailableShow in Telegram
⁉️ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን⁉️ ياريت الكل يتعاون ويرسلها للقروبات تطبيق لعبة للاطفال يداس على القرآن وكاتبين ايات بتفسير ليوهموا الطفل أن هذا هو القرآن .. 🚫 قاطعوا اللعبه ومن يستطيع يشارك في تقديم شكوى لتحذف تماما ..🚫 yarit alkulu yataeawan wayursiluha lilqurubat tatbiq laebat liliaitfal yudas ealaa alquran wakatibayn ayat bitafsir liuhimuu altifl 'ana hadha hu alquran .. 🚫 qataeuu allaebah waman yastatie yusharik fi taqdim shakwaa litahdhif tamaman ..🚫 ሁሉም ሰው ተባብሮ ወደ ጉሩቦች ላይእንደሚልክ ተስፋ አደርጋለሁ ቁርኣን ላይ የሚረግጥ እና ህፃኑ ቁርአን መሆኑን እንዲያምን በትርጉም ጥቅሶችን የሚጽፍ የጨዋታ መተግበሪያ. 🚫 ጨዋታውን ማቋረጥ ፣ እና ማንም መሳተፍ የሚችል ሙሉ በሙሉ እንዲሰረዝ ቅሬታ ማቅረብ ይችላል...🚫 አረብ ሀገር ላይ ያልችሁ እህቶችእናወንድሞች  እናልጆች ያላችሁ ስልካቸውን ቼክ አድርጉ ብለው ብለው ደግሞ ቁርአን መርገጥ የሚስተምር መጭዋቻ አመጡብን ሁሉም ሙስሊም  ይመለከተዋል ሼር በማድረግ ሰዎችን ጋር እንዲደርስ እናድርግ  እና እሪፕርት አድርገን ይሄ ጌም እንዲጠፋ በማድረግ ግዴታችንን እንዋጣ በአስቸኳይ አሰራጩት ያልሰማ ይስማ ሼር
نمایش همه...
10.13 MB
🔥 1
نمایش همه...
🎙በእንሴኖ ከተማ አስተዳደር የሙሓጅር መድረሳ የገቢ ማሰባሰቢያ🎙

አቡ አብዲሯሕማን invites you to join this group on Telegram.

00:49
Video unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
2.06 MB
👍 3
07:18
Video unavailableShow in Telegram
▣ ወሳኝ መልስ በሀገራችን የተከሰተውን ጉዳይንም የሚነካ ጥያቄና መልስ ነው። ما  هو خطر المميعِّين، وما هي أبرز علاماتهم حتى أكون على حذر منهم؟ 🎙 د.عبدالعزيز الريس 🎙 ሸይኽ ዶክተር ዐብዲልዓዚዝ ረይስ https://t.me/Menhaje_Selef/384 https://t.me/Menhaje_Selef/
نمایش همه...
ما_هو_خطر_المميعِّين_وما_هي_أبرز_علاماتهم_حتى_أكون_على_حذر_م.mp49.34 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.