fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

♥ፍኖት…✍🏾

♥ፍኖት…✍🏾

رفتن به کانال در Telegram

#አጫጭር ታሪኮች #ከመፅሀፍ የወጡ ሀሳቦች #የግል ምልከታዎች #ትዕዝብቶች #እውነታዎች ያገኙበታል። ………………አሁኑኑ ይቀላቀሉ😍 😊😊😊😋 youtube ቻናላችንን subscribe ያርጉ👍 https://youtube.com/@finottube-u8w?si=a-13vZOq0UKv8BnP

نمایش بیشتر
1 011
مشترکین
-224 ساعت
-67 روز
-2430 روز
آرشیو پست ها
የ12ኛ ክፍል ውጤታችሁን ካያችሁ በኋላ ልታውቋቸው የሚገቡ 5 ነገሮች! 1,አልበርት አንስታይን፦በ16 ዓመቱ ወደ ዙሪክ ፖሊቴክኒክ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የተፈተነውን አጠቃላይ የመግቢያ ፈተና ወድቆ ነበር። ነገር ግን ያ ውድቀት ዓለምን የለወጠውን የአንጻራዊነት ሕግ (Relativity) ከመፍጠር አላገደውም። 2, ጃክ ማ ፦ የቻይናውን አገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ሁለት ጊዜ ሙሉ በሙሉ ወድቋል። ዛሬ ግን በቢሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር ባለቤት እና የዓለማችን ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ የሆነው የአሊባባ መሥራች ነው። 3,ቶማስ ኤዲሰን፦በተደጋጋሚ ጊዜ የተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ላይ በመድከሙና በመውደቁ ከትምህርት ቤት ተባሮ ነበር። እሱ ግን በውጤቱ ሳይወሰን የኤሌክትሪክ መብራትን ፈጥሮ ዓለምን አስደምሟል። 4,ሊዮ ቶልስቶይ፦ይሄ የዓለማችን ድንቅ ደራሲ፤ በካዛን ዩኒቨርሲቲ የተፈተነውን የኮርስ ፈተና ሙሉ በሙሉ ወድቆ መምህራኑ ምንም ዓይነት የመማር ችሎታ የለውም ብለው አሰናብተውት ነበር።። እርሱ ግን በሚለዮን ኮፒ የሸጡ መጽሐፎችን ፅፏል። 5,ማርክ ትዌይን፦ የ12 ዓመት ልጅ እያለ ትምህርት አቋርጦ የወጣው ይህ ደራሲ፤ በዓለም ላይ ካሉ ታላላቅ ጸሐፊዎች አንዱ በመሆን በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ፈተና የሚፈተኑባቸውን ታዋቂ መጽሐፎች ፅፏል። እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት በትምህርት ቤት ፈተና ወድቀው ዛሬ ላይ ትልቅ ደረጃ ላይ የደረሱ ሳይንቲስቶችና ባለሀብቶች ናቸው።ስለዚህ እናንተም ውጤት ቢመጣላችሁም ባይመጣላችሁም በየቀኑ ራሳችሁን ለማሻሻል ጥረት አድርጉ፤አዳዲስ ክህሎቶችን ተማሩ፤ከምንም በላይ ደግሞ በውስጣችሁ ያለው ፍላጎት ላይ ያለማቋረጥ ስሩ።እኛ በማንኛውም ጊዜ ለእናንተ አስፈላጊ የሆኑ መጽሐፎችን እዚህ ቻናል ላይ በመልቀቅ እናግዛችኋለን። Bemnet_Library @Evangadi21

መከዳትን አውቀዋለሁ አለመፈለግን አውቀዋለሁ! መላመድን አውቀዋለሁ! የፍቅርን ጠረን አውቀዋለሁ! መቸገርን፣ ሌላ ሌላውንም በመኖር በኩል አውቀዋለሁ ግን አንቺ ከዚህ ሁሉ ችግር በላይ ነሽ! 📚በመኖር በኩል @Evangadi21 @Evangadi21 @Evangadi21

ግቡና ተመልከቱት #በ እውነት ካሎደዳቹት እኔ እቀጣለው https://t.me/Netsa_Simetoch

Family 1000 subscribe 🥳ገብተናል እስኪ ሁላችንም አንዴ ለራሳችን clap clap 👏👏👏 ስለምታበረታቱን እናመሰግናለን 🙏 አሁንም ወደ ማይቀረው ት...ልቁ ጉዛችን አብረን እንጓዛለን ትልቅ ቤተሰብ እንመሰርታለን. አብራችሁን እንደሆናችሁ share በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩን 😊 @Evangadi21

መዋጋት አንወድም ነው ያልነው አንችልበትም አላልልንም❗️ @Evangadi21

ዶስቶየቭስኪ Note from Underground መፅሀፉ ላይእንዲህ ይላል... "እምላለው በጣም ንቁ እና ራስን በጣም የሚያውቅ ሰው መሆን በሽታ ነው፡፡'' ዶስቶየቭስኪ ሰው ራሱን፣ ድርጊቱን፣ ስሜቱን እና ሌሎች ሰዎች ስለእሱ የሚያስቡትን እጅግ ዐብዝቶ ሲመረምር ጤናውንም ሰላሙንም ያጣል ይላል። ሁሉንም ነገር መጠየቅ ስትጀምር፦ "ለምን እንዲህ አደረጉ?'' “ሰዎች ስለእኔ ምን ያስባሉ?'' "የተናገርኩት ትክክል ነበር?" "ብወድቅስ?" “ይህ ድርጊቴ ስለእኔ ምን ይናገራል?" ከዚያ ማሰብ ከመረዳት ወደ እስር ቤት ይቀየራል። በጣም የሚያሳዝነው ነገር፣ ህይወትህን በጥልቅ ተረድተህ፤ ግን በሰላም መኖር አለመቻልህ ነው፡፡ ሌላ ሰው ስህተት ይሠራል፣ ይቀጥላል። ነገር ግን ከመጠን በላይ የሚያስብ ሰው አንድን ስህተት ለሰዓታት ይመረምራል፤ ምክንያቱን ይፈልጋል፣ ራሱን ይወቅሳል፣ ሌሎች ምን እንደሚያስቡ ይገምታል.... ''እውቀት ነፃነት ሊሰጥህ ይችላል፤ ነገር ግን ከመጠን በላይራስን መመርመር ከሆነ፣ ያው እውቀት እስር ቤትህ ሊሆን ይችላል።" የUnderground Man አሳዛኝነት ይህ ነው፦ አእምሮው በጣም ይሰራል፣ ግን ሕይወቱ ካለበት አይንቀሳቀስም፡፡ Tiktok @Evangadi21 @Evangadi21

ዝንጀሮዎች ከበቆሎ ማሳ ሲያባርራቸው የነበረው ገበሬ መሞቱን ሲሰሙ በደስታ ፈነጠዙ። በሚቀጥለው ዓመት ግን ገበሬው በመሞቱ ምንም በቆሎ አልነበረም፤ ራባቸውም። ያኔ ነው ዝንጀሮዎቹ 'ጠላታችን' ብለው የጠሉት፣ የዶለቱበት፣ የሰደቡት እና ሞቱን የተመኙለት ገበሬ ምግባቸውን የሚያበቅል ሰው እንደነበረ የተገነዘቡት። ግን ረፍዷል። አታርፍዱ‼ @Evangadi21 @Evangadi21 @Evangadi21

ቺርስ🍻 ..... አለንላችሁ ብለው ተስፋ ሰተውን ለጠፉት❗️ @Evangadi21

ቺርስ🍻 ..... አለንላችሁ ብለው ተስፋ ሰተውን ለጠፉት❗️

«ውድ ሚሌና… ሚሊዮኖች የሚወዱሽ ከሆነ ከእነሱ ውስጥ እኔ አንዱ ነኝ። አንድ ሰው ብቻ ከወደደሽ ያ አንድ ሰው እኔ ነኝ። ምናልባት አንድም የሚወድሽ ሰው ከሌለ ግን እኔ እንደሞትኩኝ እወቂ።» Franz Kafkal Letters to Milena, 1920-23. @Evangadi21 @Evangadi21

ህይወት አንዳንዴ ክብር ለመጣል ራሱ ደጅ ታስጠናለች❗️ 📚ምናልባት አንድ ቀን @Evangadi21

ዓለም ጉደኛ ናት፡፡ የጦር መሣሪያ የሚሠራውን ሳይንቲስት እያለች መሣሪያ የሚተኵሰውን ደደብ ትላለች። መሣሪያ ፈልሳፊውን እየሸለመች፣ ተኳሾቹን ፍርድ ቤት ትጠራለች፡፡ ራሷ አሳምማ እግዚአብሔር ... ዓለም ጉደኛ ናት፡፡ የጦር መሣሪያ የሚሠራውን ሳይንቲስት እያለች መሣሪያ የሚተኵሰውን ደደብ ትላለች፡፡ መሣሪያ ፈልሳፊውን እየሸለመች፣ ተኳሾቹን ፍርድ ቤት ትጠራለች፡፡ ራሷ አሳምማ እግዚአብሔርይማራችሁ ትላለች፡፡ ስለ ነጻነት የሚያወሩት ነጻ አገሮች ነጻነት የሚያሳጣውን መሣሪያ ሻጮች ናቸው፡፡ የችግሩን ምንጭ እያወደሰች ወራጁን ለማቆም የምትደክም አስመሳይ ዓለም መሆኗን ተረዳ፡፡ ከሰላም ሽምግልና በሗላ ስለመሳሪያ የምትዋዋል ዓለም ምን ጉድ ናት! #ከ linkedin መንደር የተገኘ @Evangadi21 @Evangadi21

ወዝውዘው ወዝውዘው ጣሉት እንደ ዝሆን.. ያው ወደቀላቸው ይበሉት እንደሆን❗️
@Evangadi21 @Evangadi21

ስቃይ በምን ይሆን የሚለካው?...በቆይታ ጊዜው?....በሚያደርሰው የስቃይ መጠን? 📚
@Evangadi21

ከልቡ ምርጥ Channel ጀባ ልበላችሁ ውዶቼ🥰.... ማሳሰብያ...... ልባችሁ ጥልጥል ቢል ደራሲው ሀላፊነት አይወስድም😁😁 ልብ ሰቃይ ድርሰት አዝናኝ ወግ ግጥም ህይወትን በብዕር! እንደምትወዱት..አልጠራጠርም👇 Join us https://t.me/yebier_arbegna

ከሚስቶቻችን አንገት ስር የሚነሳው ድንቅ ጠረን ምንም ነገርን ካላስረሳን ደደቦች ነን። የባሎቻችን እቅፍ ውስጥ ተሸጉጠን ምናኔነት ካልተሰማን የአንገታችን ሀብል ይበልጠናል። የእናቶች ፍቅር ህመሞቻችንን ካላዳኑልን የአባቶች ትጋት የመኖር ወኔ ካልጨመሩልን ምንድን ነን እኛ? @Evangadi21

#እኔም ለወቀሳ አልመጣም እናንተም ለይቅርታ እንዳደርሱብኝ🙏‼ @Evangadi21