♥ፍኖት…✍🏾
رفتن به کانال در Telegram
#አጫጭር ታሪኮች #ከመፅሀፍ የወጡ ሀሳቦች #የግል ምልከታዎች #ትዕዝብቶች #እውነታዎች ያገኙበታል። ………………አሁኑኑ ይቀላቀሉ😍 😊😊😊😋 youtube ቻናላችንን subscribe ያርጉ👍 https://youtube.com/@finottube-u8w?si=a-13vZOq0UKv8BnP
نمایش بیشتر1 012
مشترکین
+424 ساعت
-47 روز
-2130 روز
در حال بارگذاری دادهها
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+17
در 2 کانالها
سپتامبر '26
+33
در 2 کانالها
Get PRO
اوت '26
+168
در 12 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+86
در 9 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+32
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+63
در 7 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+78
در 5 کانالها
Get PRO
مارس '26
+152
در 6 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+74
در 3 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+77
در 4 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+20
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+165
در 3 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+39
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+57
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '25
+119
در 8 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+245
در 2 کانالها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانالها
Get PRO
مه '250
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+25
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+7
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 23 اکتبر | +3 | |||
| 22 اکتبر | +5 | |||
| 21 اکتبر | 0 | |||
| 20 اکتبر | 0 | |||
| 19 اکتبر | +1 | |||
| 18 اکتبر | 0 | |||
| 17 اکتبر | +1 | |||
| 16 اکتبر | +1 | |||
| 15 اکتبر | +2 | |||
| 14 اکتبر | +1 | |||
| 13 اکتبر | 0 | |||
| 12 اکتبر | +1 | |||
| 11 اکتبر | 0 | |||
| 10 اکتبر | 0 | |||
| 09 اکتبر | 0 | |||
| 08 اکتبر | 0 | |||
| 07 اکتبر | 0 | |||
| 06 اکتبر | 0 | |||
| 05 اکتبر | 0 | |||
| 04 اکتبر | 0 | |||
| 03 اکتبر | +1 | |||
| 02 اکتبر | +1 | |||
| 01 اکتبر | 0 |
پستهای کانال
“በቴሌቪዥን ከማየው በላይ በውስጤ ብዙ ጦርነት አለ። በዚህ ጦርነት ውስጥ ቁስለኛው እኔ ነኝ። የተጎዳውን የማክመው እኔ ነኝ። የሚያሳዝነው ነገር ቦንቡንም ያፈነዳውት እኔ መሆኔ ነው!”💔@Evangadi21
| 2 | ሰው መሆን ቀላል አይደለም
ሰው ለመሆን አለመሆንን ማወቅ የመጀመርያው መንገድ ነው - "ነን" ብለን ተናግረን፣ አውርተን፣ አምነን ሳንሆን ስናገኘው ደግሞ ሕማምና ቁስል ይሆንብናል - ለዛም ነው ራስን ማየት የሚያደክም ነገር ነው የምለው - ቢሆንም ሕይወት ዋጋ ያላት ከልብ ስንኖራት ነው - ያ ደግሞ የሚጀምረው ከአንዲት መነሻ ነው እሱም ትግላችሁ ከራሳችሁ ጋርና የምርም ከፈጣሪ ጋር ልባዊ ግንኙነት ሲኖራችሁ ነው።
https://t.me/PsycheJourney1 | 125 |
| 3 | ዕድል ያለው ከሰጪው ነው ለመቀበል መቅረብ አለ ስትቀርብ ደግሞ ተንኮለኛው ግዋደኛችን አለ ሰው ነን በሁለት መንገድ የምንታገል በአንድ ሞት የምንረታ አይይይ መከራችን ጣፋጭ ነው | 262 |
| 4 | ለሚጎዳህ ነገር ሁሉ አራት ነጥብ አስቀምጥ፤ ነጠላ ሰረዞች አድካሚ ናቸው።
Evangadi21 | 843 |
| 5 | 🌟 የአስተሳሰብ አድማስህን ለማስፋት እና ራስህን ለመቀየር ዝግጁ ነህ?
በዚህ Channel አእምሮን የሚያነቃቁ እና ህይወትን የሚቀይሩ የተለያዩ ርዕሶችን እንዳስሳለን፦
📚 ጥልቅ የሆኑ የህይወት ጥበቦች
🧠 የሳይኮሎጂ ሚስጥሮች እና የሰው ልጅ ባህሪ ትንታኔዎች
💪 ጠንካራ ተነሳሽነትን (Motivation) የሚፈጥሩ personal develooment መንገዶች
🎓 ውጤታማ የትምህርት ስልቶች እና የማስታወስ ችሎታን ማሳደጊያ ቴክኒኮች
📖 አዳዲስ እና አስተማሪ የሆኑ የመጽሐፍ ዳሰሳዎች (book reviews)
👑 ከታላላቅ ሰዎች የህይወት ተሞክሮ የሚቀሰሙ ጠቃሚ ትምህርቶች
NeuroEmpire የዕለት ተዕለት ህይወትህን፣ የአስተሳሰብ አቅምህን እና የስኬት ጉዞህን ወደ ተሻለ ደረጃ የሚያሸጋግሩ ምርጥ ይዘቶችን በየቀኑ ወደ አንተ ያደርሳል።
🔥 ጊዜህን ከሚያባክን የ10 ደቂቃ ጊዜያዊ መዝናኛ ይልቅ፣ ዘላቂ ለውጥ ለሚያመጣ የ10 ደቂቃ እውቀት ቅድሚያ ስጥ!
📢 አሁኑኑ NeuroEmpireን ተቀላቀል እና አእምሮህን ወደ ላቀ የዕውቀት ማማ አሸጋግር!
👉 https://t.me/neuroempire1 | 79 |
| 6 | መከራ ፀጋው የሆነ አንዳንድ ሰው አለ። የኔ ፀጋ መከራ ነው❗️
📚ዳማ
@Evangadi21 | 731 |
| 7 | ለምስክርነት የተጠራን ሰው ዳኛው እየጠየቁት ነው፡፡
ዳኛ---------ሰውየው ሲገደል አይተሃል?
መስካሪ----ሲገደል አላየሁም ሰምቻለሁ እንጂ::
ዳኛ--------በመስማት ብቻማ እንዴት ማረጋገጥ ይቻላል?
መስካሪ----ጀርባውን _ ለዳኛው በመስጠት ከት ብሎ
ይስቃል::
ዳኛ--------በማን ላይ ነው እንዲህ የምትስቀው?
መሰካሪ-----እንዴ መቼ ሳኩኝ?
ዳኛ---------አሁን ስትስቅ ሰምቼህ የለምወይ ሲሉት::
መስካሪ----በመስማት ብቻ እንዴት ማረጋገጥ ይቻላል አላቸው?
@Evangadi21 | 591 |
| 8 | ገንዘብ ደስታን አይገዛም የሚል የሀይማኖት አባት እራሱ ልጁን ለደሀ አይድርም ‼️
@Evangadi21 | 898 |
| 9 | አንተን ለምን ታሳንሰዋለህ? 😢 አንተም እኮ ፍቅር መስጠት ትችላለህ ❤️ ያንተ ፍቅር ልክ የሚታየው በሰጠኸኝ ሳይሆን እኔ በተቀበልኩህ መንገድ ነው ✨ ያንተ ትንሽ ፍቅር ለኔ ብዙ ከሆነስ ሌላ የተሻለ አለ 🤔
ራስን ከማሳነስ መስጠት ያለብንን ብንሰጥ ሂዎት መልካም ይሆናል 🙏
@Evangadi21 | 689 |
| 10 | ፍቅር ራስን ያስከፍላል፡፡ ፍቅር ብታገኘውም ያስከፍልሃል፣ ብታጭውም ያስከፍላል ... ከፍያው የየቅል ቢሆንም !!"
@Evangadi21 | 706 |
| 11 | ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🙏✨
መልካም በዓል! 🎉
@Evangadi21 | 731 |
| 12 | ==========...ሰላም ብትኖር እኮ...======📚
"as a human being no one can escape in the sphere of politics" ያለው ማን ነበር? ማንም ይሁን ብቻ ግን ልክ ነው ባይ ነኝ!
ሰላም ስትኖር ብቻ የሚበቅሉ፣ በረጋ አየር መሃል ብቻ የሚያብቡ ህልሞች ነበሩን።
«አገር ሰላም ብትሆን እኮ...» ብለን በቅንነትና በተስፋ የጀመርናቸው ንግግሮች፣ በየቀኑ በጉጉት የምንጥላቸው የነገ ዕቅዶች፣ በየማስታወሻ ደብተራችን ገጽ ላይ የቀረጽናቸው የወጣትነት ሕልሞች ሁሉ የበጋውን ደመና ይመስል ተበታትነው ይተናሉ። ከየት እና እንዴትስ ይሰብሰቡ? በቃ—ሁሉም ነገር «ሰላም ብትኖር እኮ...» በሚል ምኞት ተቋጥሮ፣ ተቋጥሮ በቆመበት እንዲደርቅ ተፈረደበት።
ጊዜው ደግሞ ይነጉዳል፤ እጭር እድሜያቺንን እያስከተሉ ዓመታት በዓመታት ይተካካሉ ። እኛ በተስፋ ዘብ ቆመን ጥበቃ ላይ ነበርን። «ነገ የተሻለ ይሆናል፣ አየሩ ይረጋል፣ የጨለመው ይበራል» እያልን ፀሐይ ስትጠልቅም ስትወጣም ቀና ብለን አያየን።
ነገር ግን የጥበቃችን ውጤት የሰማይ ዝናብን በበረሃ ከመጠበቅ አለያም "ላም አለች በሳማይ..."ከሚባለው የክፍል አገር ሰው መሳለቂያ ወሬ የተለዬ አልሆነም። ሰላም አልመጣም፤ አልፎ ተርፎም ያ ያበበውና ያሸበረቀው የወጣትነት ህልም ቀስስስ እያለ እየደበዘዘ፣ በመጨረሻም እየጨላለመ ሲመጣ ይታያል።
ከስራ ፈላጊነት ብቻ አይደለም ቢቻል ከተቀጣሪነት አጥር ባሻገር፣ የራሳችንን መንገድ ለመጥረግ የነበረን ያ ድፍረትና የወጣትነት እቅድ ሁሉ ተበተነ። ከዕለት ተዕለት የሕይወት ግብግብ ሰልፍ እንዲሁም ግፊት አልፈን ትልቅ ነገu ለመስራት የነበረን ምኞት፣ ከአቅም ማነስ ሳይሆን ከአካባቢው አለመረጋጋት የተነሳ ክንፉ እየታሰረ። የወጣትነት ጉልበታችንና የወደፊት ሕልማችን በጊዜ እና በሁኔታዎች ማዕበል እየተዋጠ፣ ያለ ቦታውና ያለ ጊዜው እንደ ረገፈ አበባ ለመሆን ሊበቃ ከቋፍ የደረሰ ይመስላል።
አሁን ላይ ቆሜ ወደኋላ ስመለከት፣ ዕልፍ እቅድና ራዕይ የነበረው ወጣት በጊዜ ጥበቃና በምኞት ሰንሰለት ታስሮ ጥፍሩን በጥርሱ እየነከሰ እሚተክዝ ይመስለኛል። "ሰላም የሌለበት አገር ውስጥ ሕልምም ነጻነቱን ያጣል"እኛም የነበረን ሰፊ ህልም ሳይሆን፣ ጊዜ የሰጠንን ቁስል እያየን የምናዝን የቆመ ጊዜ ምስክሮች ሆንን።
...በዚህ ሁሉም መሃል መሰንበት ሸጋ ነው "ስበብ ሳናበዛ ፤ሳንፈራም ሳንደፍርም" ያልፋል በሚል ተስፋ እየተሸነጋገልን እራሳቺንን እንጠብቅ ለማለት ያክል ነው።
ማሙሽ ✍️
@Evangadi21 | 847 |
| 13 | ህልም ይፀለያል እንጂ ለሰው አይነገርም !!
@Evangadi21 | 1 780 |
| 14 | Aster_aweke_best_music_yekosin_bahirzaf_vocal_አስቴር_አወቀ_ምርጥ_ሙ.m4a | 767 |
| 15 | ከሳህ ጠቆርክ አትበሉኝ የነገ ታሪኬን እየፃፍኩ ነው!
የሁሉም ነገር ፍፃሜ ታሪክ መሆን ነው!
አምሮብኝ ዘላለም ባዶ ኪስ ከምሆን ወዜ ጠፍቶ ቢያልፍልኝ ይሻለኛል!
ብቻ ትንሽ ታገሱኝ❗️ | 881 |
| 16 | “…እንደምወዳት እኮ ልነግራት ነበር። ግን ድንገት ስለምትፈልገው የወንድ አይነት ስታብራራ ሰምቼ ጉሮሮዬ ተዘጋብኝ። ፀጥ አልኩ። ውሸት ምን ያደርጋል? መስፈርቷ ውስጥ በከፊል እንኳን የለሁም።
📚ወጣት አበባው
@Evangadi21 | 783 |
| 17 | ጅቦቹን ከመክሰሰህ በፊት የአህያ አመልህን ቶሎ ተው❗️
@Evangadi21 | 1 404 |
| 18 | ዶስቶየቭስኪ Note from Underground መፅሀፉ ላይእንዲህ ይላል...
"እምላለው በጣም ንቁ እና ራስን በጣም የሚያውቅ ሰው መሆን በሽታ ነው፡፡''
ዶስቶየቭስኪ ሰው ራሱን፣ ድርጊቱን፣ ስሜቱን እና ሌሎች ሰዎች ስለእሱ የሚያስቡትን እጅግ ዐብዝቶ ሲመረምር ጤናውንም ሰላሙንም ያጣል ይላል።
ሁሉንም ነገር መጠየቅ ስትጀምር፦
"ለምን እንዲህ አደረጉ?''
“ሰዎች ስለእኔ ምን ያስባሉ?''
"የተናገርኩት ትክክል ነበር?"
"ብወድቅስ?"
“ይህ ድርጊቴ ስለእኔ ምን ይናገራል?"
ከዚያ ማሰብ ከመረዳት ወደ እስር ቤት ይቀየራል። በጣም የሚያሳዝነው ነገር፣ ህይወትህን በጥልቅ ተረድተህ፤ ግን በሰላም መኖር አለመቻልህ ነው፡፡ ሌላ ሰው ስህተት ይሠራል፣ ይቀጥላል። ነገር ግን ከመጠን በላይ የሚያስብ ሰው አንድን ስህተት ለሰዓታት ይመረምራል፤ ምክንያቱን ይፈልጋል፣ ራሱን ይወቅሳል፣ ሌሎች ምን እንደሚያስቡ ይገምታል....
''እውቀት ነፃነት ሊሰጥህ ይችላል፤ ነገር ግን ከመጠን በላይራስን መመርመር ከሆነ፣ ያው እውቀት እስር ቤትህ ሊሆን ይችላል።"
የUnderground Man አሳዛኝነት ይህ ነው፦ አእምሮው በጣም ይሰራል፣ ግን ሕይወቱ ካለበት አይንቀሳቀስም፡፡
© tiktok
@Evangadi21 | 1 143 |
| 19 | እየተዋደድን ነበር
"እየተዋደድን ነበር፣ ግን አብረን ለመሆን አልቻልንም፡፡ ፍቅራችን እውነት ነበር፣ እጣ ፈንታችን ግን አልተስማማም፡፡ አብረን ያለምናቸው ህልሞች በመንገድ ላይ ቀሩ፣ እጅ ለእጅ ተያይዘን ልንጓዝ የነበረው ጉዞም ሳይጀምር ተቋረጠ።
አብረን ያለምናቸው ቀናቶች ሁሉ ሕልም ሆነው ቀሩ፤ እኔ ግን አሁንም በእነዚያ ሕልሞች ውስጥ ተቀርቅሬ እኖራለሁ። ከሰው መለየት ያማል፣ ነገር ግን ከምትወደው ሰው ተለይተህ እሱን መርሳት አለመቻል የበለጠ ያማል።ዛሬ ከልቤ ውስጥ ብትኖሪም፣ ከሕይወቴ ግን ርቀሻል። ስምሽን ሳስብ ፈገግ እላለሁ፣ በተመሳሳይ ጊዜም ልቤ ይጎዳል። ምክንያቱም የምወድሽን አንቺን ማጣቴ ሳይሆን፣ አብሬሽ ልኖር ያልቻልኩትን ሕይወት ማጣቴን ሳስበው ያመኛል።
✍🏾ያልታወቀ ሰው
@Evangadi21 | 1 176 |
| 20 | እኔ እና ልቤ ግን ታዝበነዋል !!
ስላመንኩት፥ ለሰጠኝ ፍቅር ዋጋ ስለሰጠሁ፥ እየተመቸኝ አልችልም ስለማልል፥ ስለሚወዱኝና ደጅ ስለሚጠኑ ወንዶች እያወራሁ ስለማልመጻደቅበት ...እኔን ማግኘት መጓጓት ቀነሰ
ጥፋቱ ላይ ስለማላተኩር፤ ቅሬታዬን ስለማላሳየው፣ በልቤ ከሌሎች ጋ ስለማላወዳድረው
የማይገባኝ መሰለው!
ቅር ይለዋል ብዬ የማስበውን ስለማላደርግ፥ ቅድሚያ ስለምሰጠው፥ ስለምወደው ዋጋዬ አልገባውም።
እየተወኝ ሁኔታው ሁሉ ውለታ እንደዋለ ነው፡፡
እየበደለ ውለታ ዋልኩ እንደሚል ሰው ክፉ የለም❗
ክፉ አለመሆኔን እንዴት እንዳለማወቅ መቁጠር ተቻለው?!
ረስቶት ነው !?
እንዴት አድርጎ ቀልቤን ለመግዛት እንደደከመ ፥ እንዴት አድርጎ ደጅ ጠንቶ እንደቀረበኝ፥ እንዴት አንቆለጳጵሶ እጁ እንዳስገባኝ...ሲያገኘኝ እና ሳገኘው የነበረውን ሁኔታውን ሁሉ ረስቶታል!
ሰነፍ እንዲህ ነው....በእጁ የያዘው ውድ አይመስለውም !!
ሰነፍ እንዲ ነው..... የሚደረግለት ካልተነገረው አይገባውም !!
ሰነፍ እንዲ ነው ..... ሲቆጠርበት አያይም !!
ሰነፍ አንዲ ነው .......የሚፈልገውን ሲይዘው ያንስበታል !!
ሰነፍ እንዲ ነው .....መከተል እንጂ ማስከተል አይችልበትም !!
ሰነፍ እንዲ ነው .....ደስታው ያለው ሽምያ ውስጥ ነው !!
እኔ እና ልቤ ግን ታዝበነዋል !!
@Evangadi21 | 781 |
