Kara k/Primary school Staff🌍
کانال بسته
271
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-530 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '260
در 0 کانالها
اوت '26
+1
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+1
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+3
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+2
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '260
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+3
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+3
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+3
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+19
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+16
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+22
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+20
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '25
+2
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+11
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+15
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+4
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+6
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+3
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+205
در 1 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 07 سپتامبر | 0 | |||
| 06 سپتامبر | 0 | |||
| 05 سپتامبر | 0 | |||
| 04 سپتامبر | 0 | |||
| 03 سپتامبر | 0 | |||
| 02 سپتامبر | 0 | |||
| 01 سپتامبر | 0 |
پستهای کانال
Repost from Addis Ababa Education Bureau
እንኳን ደስ አለን! አላችሁ!
(ሀምሌ 12/2018 ዓ.ም) በ2018 በጀት ዓመት በትምህርት ዘርፍ የህዝባችንን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎችን በመስራት የላቀ ውጤት ካስመዘገቡ የካቢኔ አባል ከሆኑ ቢሮዎች መካከል በበጀት አመቱ ላስመዘገበው የላቀ ውጤት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እውቅናና ሽልማት ከክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተበርክቶለታል።
ቢሮ ላለፍት ተከታታይ ሶስት አመታት ላስመዘገበው ስኬት የመኪና ተሸላሚ የሆነ ሲሆን ዘንድሮም የመኪና ተሸላሚ ለመሆን በቅቷል።
እውቅናና ሽልማቱ ለመላው የትምህርት ዘርፍ አመራሮች ፣ ለትምህርት ባለድርሻ አካላት ፣ በየደረጃው ለሚገኙ የትምህርት ባለሙያዎች ፣ ለመምህራን እና አብራችሁን ለሰራችሁ በሙሉ ለጋራ የቅንጅት ስራ የተሰጠ ሲሆን ይህም ይበልጥ ሰርተን የህዝባችንን የትምህርት ፍላጎት የምናሳካበት ፣ የውድድር መንፈስን የምንፈጥርበት ነው።
በመሆኑም እውቅናው በቀጣይ በጀት ዓመት አልቀን በመስራት የህዝባችንን ተጠቃሚነት እንድናረጋግጥ፣ የትምህርት የአገልግሎትን ፣ ጥራትንና ተደራሽነትን አልቀን እንድንሰራ የሚያነሳሳ ነው ።
በድጋሜ እንኳን ደሰ አለን! ደስ አላችሁ!
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
| 2 | የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ!
(ሀምሌ 10/2018 ዓ.ም)
@አ.አ ትምህርት ቢሮ
https://t.me/kolfekeranioeducationbureau/14244 | 355 |
| 3 | በክ/ከተማችን ለምትገኙ 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በሙሉ የ2018ዓ.ም ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪ የክረምት ትምህርት ለመማር የተመለመሉ መምህራን ቅዳሜ ቀን 11/11/2018ዓ.ም የመግቢያ ፈተና ስለሚሰጥ አብርሆት ቤተመፅሐፍት ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት ላይ ሁሉም እንዲገኙ ጥሪው እንድታስተላልፉ በጥብቅ እናሳውቃለን ።
https://t.me/kolfekeranioeducationbureau/14229 | 394 |
| 4 | ቀን 27/10/2018ዓ/ም
ት/ቤታችን ካራ ቆሬ ቅድመ-1ኛ፣1ኛና መካ/ደ/ት/ቤት የ2018ዓ/ም ዓመታዊ የማጠቃለያ ወላጆች ጉባኤ አካሄደ፡፡
የእለቱ አጀንዳዎች፡-
ዓመታዊ ሪፖርት ማቅረብ፣ የተማሪዎች ዉጤት ትንተና ማቅረብ፣የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ዉጤት ትንተና ማቅረብ፣የተሻለ ዉጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት መስጠትና በመጨረሻም የተማሪዎችን ሰርተፍኬት ለወላጆች በመስጠት የእለቱ አጀንዳ ተጠቃልሏል፡፡
መምህራንና በተለይም ስም ጠሪ መምህራን በእለቱ ተገኝታችሁ ወላጆችን በክብር ያስተናገዳችሁ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ቀሪ ስራዎችንም አጠቃልላችሁ ገቢ እድታደርጉ እናሳስባለን፡፡ የት/ቤቱ አስተዳደር | 553 |
| 5 | ቀን 27/10/2018ዓ/ም
ት/ቤታችን ካራ ቆሬ ቅድመ-1ኛ፣1ኛና መካ/ደ/ት/ቤት የ2018ዓ/ም ዓመታዊ የማጠቃለያ ወላጆች ጉባኤ አካሄደ፡፡
የእለቱ አጀንዳዎች፡-
ዓመታዊ ሪፖርት ማቅረብ፣ የተማሪዎች ዉጤት ትንተና ማቅረብ፣የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ዉጤት ትንተና ማቅረብ፣የተሻለ ዉጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት መስጠትና በመጨረሻም የተማሪዎችን ሰርተፍኬት ለወላጆች በመስጠት የእለቱ አጀንዳ ተጠቃልሏል፡፡
መምህራንና በተለይም ስም ጠሪ መምህራን በእለቱ ተገኝታችሁ ወላጆችን በክብር ያስተናገዳችሁ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ቀሪ ስራዎችንም አጠቃልላችሁ ገቢ እድታደርጉ እናሳስባለን፡፡ የት/ቤቱ አስተዳደር | 476 |
| 6 | ቀን 27/10/2018ዓ/ም
ት/ቤታችን ካራ ቆሬ ቅድመ-1ኛ፣1ኛና መካ/ደ/ት/ቤት የ2018ዓ/ም ዓመታዊ የማጠቃለያ ወላጆች ጉባኤ አካሄደ፡፡
የእለቱ አጀንዳዎች፡-
ዓመታዊ ሪፖርት ማቅረብ፣ የተማሪዎች ዉጤት ትንተና ማቅረብ፣የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ዉጤት ትንተና ማቅረብ፣የተሻለ ዉጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት መስጠትና በመጨረሻም የተማሪዎችን ሰርተፍኬት ለወላጆች በመስጠት የእለቱ አጀንዳ ተጠቃልሏል፡፡
መምህራንና በተለይም ስም ጠሪ መምህራን በእለቱ ተገኝታችሁ ወላጆችን በክብር ያስተናገዳችሁ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ቀሪ ስራዎችንም አጠቃልላችሁ ገቢ እድታደርጉ እናሳስባለን፡፡ የት/ቤቱ አስተዳደር | 2 |
| 7 | የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይሆናል፡፡
(ሰኔ 28/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይደረጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2018 የትምህርት ዘመንን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ አርሞ ይፋ ማድረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ነው፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 8 -10 /2018 ዓ.ም ድረስ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 199 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሶስት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል፡፡
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc | 257 |
| 8 | ጉዳዩ:- የ2019 ዓ.ም የትምህርት ጊዜ ዕሴዳ /የትምህርት ካሳንደር/ ስለመሳክ፤
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2019 ዓ.ም ዓመታዊ የትምህርት ጊዜ ዕሴዳ /የተምርት ካሳንደር/
ከትምህርት ሚኒስቴር የተሳከውን ወደኛ በማስማማት ውይይት በማድረግ አጽድቋል፡፡
በዚሁ መሠረት ከዚህ መሻኛ ደብዳቤ ጋር 5 ገጽ አባረ በማድረግ የተሳከ ስለሆነ በክ/ከተማችሁ ስር ሰሚገኙ የወረዳ
ትምህርት ጽ/ቤቶችና ሰሁሱም የመንግስትና የግል ቀድመ አንደኛ ደረጃ፣አንደኛ ደረጃ ፣ ሰመካከለኛ ደረጃ እና ሰ2ኛ
ደረጃ ት/ቤቶች በዕርኩሳር እንድታሳውቁ እና ተግባራዊነቱን በየጊዜው በጥብቅ ዲስፒሲን ክትትል እንድታደርጉ
ስናሳውቃለን፡፡ | 238 |
| 9 | KARA NIGHT.xlsx | 401 |
| 10 | student-roster-export.xlsx | 365 |
| 11 | Afan Oromo.xlsx | 350 |
| 12 | student-roster-export.xlsx | 1 |
| 13 | بدون متن... | 479 |
| 14 | بدون متن... | 683 |
| 15 | የሰልጣኞች መረጃ መሰብሰቢያ.xlsx | 5 |
| 16 | +1 Kolfe1-6.xlsx | 442 |
| 17 | بدون متن... | 423 |
| 18 | ቅድመ 1ኛ መምህራን ስልካሁን ካኩልኝ | 659 |
| 19 | https://karakorepp.sims.addislearning.edu.et/frontend/page/online-admission | 150 |
| 20 | Final Edited Exam Room Adjustment.xlsx | 612 |
