fa
Feedback
Amhara Prosperity Party/APP2

Amhara Prosperity Party/APP2

رفتن به کانال در Telegram
3 515
مشترکین
+2624 ساعت
+1027 روز
+15330 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+221
در 0 کانال‌ها
ژوئن '26
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+70
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+96
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+286
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+242
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+131
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+77
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+235
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+131
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+217
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+214
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+394
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+163
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+170
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+128
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+136
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+82
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+148
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+138
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+152
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+108
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+122
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+122
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+52
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+109
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+100
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+194
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+134
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+132
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+794
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
31 ژوئیه+13
30 ژوئیه+26
29 ژوئیه+67
28 ژوئیه+2
27 ژوئیه+3
26 ژوئیه+6
25 ژوئیه+2
24 ژوئیه+11
23 ژوئیه+9
22 ژوئیه+2
21 ژوئیه+2
20 ژوئیه0
19 ژوئیه+1
18 ژوئیه+7
17 ژوئیه+7
16 ژوئیه+3
15 ژوئیه+4
14 ژوئیه+1
13 ژوئیه+10
12 ژوئیه+4
11 ژوئیه+2
10 ژوئیه+2
09 ژوئیه+2
08 ژوئیه+4
07 ژوئیه0
06 ژوئیه+4
05 ژوئیه+6
04 ژوئیه+8
03 ژوئیه+5
02 ژوئیه+6
01 ژوئیه+2
پست‌های کانال
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ጋር ያደረጉት ቆይታ ክፍል 1 አርብ ምሽት 2:30 ይጠብቁ።

2
ሣምንታዊ መልዕክት! የፓርቲያችን አመራሮችና አባላት የሕዝብ አገልጋይነታቸውን በተጨባጭ ውጤት ማረጋገጥ አለባቸው። የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማና የ2019 በጀት ዓመት መሪ ዕቅድ የውይይት መድረክ ባሳለፍነው ሳምንት ከሀምሌ 13 እስከ 15/2018 ዓ.ም ተከታታይ ቀናት በስፋት ተካሂዷል። በዚህ መድረክ የአፈጻጸም ውጤቶችን በጥልቀት ተገምግሟል፤ በስራ ዕድል ፈጠራ፣ በኑሮ ውድነት ቅነሳና ገበያ ማረጋጋት ዙሪያ በንቅናቄ የተከናወኑ አበይት ተግባራት ውይይት ተደርጎባቸዋል፤ በቀጣይም የሕዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የትኩረት አቅጣጫዎችም ተቀምጠዋል። 2018 በጀት ዓመት ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ፣ ፍትሃዊ፣ ነፃና ተዓማኒ የሆነውን 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ያካሄደችበት ነው። ፓርቲያችን ብልፅግና ይህ ታሪካዊ ስኬት በዋናነት በመምራት አንፀባራቂ ድል ያስመዘገበ ሲሆን በመራጩ ህዝብ ዘንድ ባገኘው ቅቡልነትም ሀገርንና ህዝብን ለቀጣይ 5 ዓመታት የመምራት እድል አግኝቷል። 2019 በጀት ዓመት ደግሞ መራጩ ህዝብ የሰጠውን ታሪካዊ ኃላፊነት መወጣት የምንጀምርበት፤ ህዝቡ በተለያዩ ጊዜያት የሚያነሳውን የልማት፣ የመልካም አስተዳደርና ሌሎች ጥያቄዎችን ለመፍታት በትጋት የምንሰራበት እንዲሁም ፓርቲያችን የጀመራቸውን የልማት ኢኒሼቲቮች ስኬት በይበልጥ የምናረጋግጥበትና የዜጎችን ተጠቃሚነት የምናረጋግጥበት ነው። ለዚህ ስኬት ደግሞ የላቀ የአመራርና አባላት ቁርጠኝነት፤ የህዝብ የነቃ ተሳትፎ የሚጠይቅ በመሆኑ ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል። በ2018 በጀት ዓመት በስራ ዕድል ፈጠራ፣ በገበያ ማረጋጋትና በኑሮ ውድነት ቅነሳ ዙሪያ የተከናወኑ ስራዎች የፓርቲያችን አቅጣጫ ትክክለኛ መሆኑን ያረጋገጡ ናቸው። በሁሉም ክልሎች በተፈጠሩ የስራ ዕድሎች፣ በምርት አቅርቦት መጨመር፣ በገበያ ማረጋጋትና በሕዝቡ የኑሮ ሁኔታ ላይ የተመዘገቡ መሻሻሎች የፓርቲያችን የሕዝብ ተጠቃሚነትን ያማከለ ፖለቲካ ውጤቶች ናቸው። ይሁን እንጂ የተገኙት ውጤቶች የጉዟችን መጨረሻ ሳይሆኑ የቀጣይ ከፍተኛ ስኬት መነሻዎች ናቸው። ከሀገራችን አቅምና ከሕዝባችን ፍላጎት አንጻር ገና ብዙ ሊሰራ የሚገባ ስራ አለ። በመሆኑም በየደረጃው ያለው አመራር የሕዝብን ችግር ዋና የስራ አጀንዳው በማድረግ የተጀመሩ ለውጦችን ወደ ከፍተኛ ውጤት ማሸጋገር አለበት። የስራ ዕድል ፈጠራና የኑሮ ውድነት ቅነሳ የአንድ ተቋም ወይም የአንድ ዘርፍ ብቻ ኃላፊነት አይደሉም። እስከ ቀበሌ ድረስ በሁሉም የፓርቲ አደረጃጀቶች፣ በመንግሥት ተቋማትና በሕዝቡ የተቀናጀ እንቅስቃሴ ሲኖር ብቻ ዘላቂ ውጤት ማስመዝገብ ይቻላል። በቀጣይ የእያንዳንዱን አካባቢ እምቅ አቅም በአግባቡ በመጠቀም፣ የሕዝብ ተሳትፎንና ባለቤትነትን በማጠናከር፣ ከአሰራር፣ ከአመለካከትና ከአስተሳሰብ ጋር የተያያዙ ማነቆዎችን በመፍታት የብልፅግናን ጉዞ ወደ ከፍተኛ ደረጃ ማሸጋገር አለብን። በተለይም የፓርቲያችን አመራሮችና አባላት የሕዝብ አገልጋይነታቸውን በተጨባጭ ውጤት ማረጋገጥ አለባቸው። ሕዝባችንም በልማት ስራዎች የጀመረውን ንቁ ተሳትፎና ባለቤትነት በቀጣይነት በማጠናከር የሀገራችንን የብልፅግና ጉዞ የበለጠ እንዲፋጠን የበኩሉን ሚና መወጣት ይጠበቅበታል። በ2019 በጀት ዓመት የተቀመጡትን ዕቅዶች ከግብ ለማድረስ በአንድነት፣ በቅንጅት፣ በተጠያቂነትና በውጤት ተኮር አሰራር መስራት ይገባል። የሕዝባችንን ተስፋ ወደ ተጨባጭ ውጤት፣ የሀገራችንን አቅም ወደ ሁለንተናዊ ብልፅግና ለመቀየር ሁላችንም በላቀ ቁርጠኝነት ልንረባረብ ይገባል። ብልፅግና ፓርቲ ሀምሌ 20/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ #Prosperity
1 001
3
بدون متن...
864
4
ሀገራዊ ምክክር ለብልፅግና ጉዞ የጀመርነው ሁለተናዊ ብልጽግና ከዳር ለማድረስ እና ለቀጣዩ ትውልድ የበለጸገች ኢትዮጵያን ለማስረከብ ያሉብንን ችግሮች በንግግር መፍታት ይጠበቅብናል ። ሀገርን ማሻገር
ሀገራዊ ምክክር ለብልፅግና ጉዞ የጀመርነው ሁለተናዊ ብልጽግና ከዳር ለማድረስ እና ለቀጣዩ ትውልድ የበለጸገች ኢትዮጵያን ለማስረከብ ያሉብንን ችግሮች በንግግር መፍታት ይጠበቅብናል ። ሀገርን ማሻገር የሚቻለው በጠብመንጃ ሳይሆን በጠረጴዛ ዙሪያ በሚደረግ ውይይት ብቻ ነው። በሀገራችን ባለፉት ዘመናት የተከማቹ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና የታሪክ ቅሬታዎች አሁንም ድረስ የጉዞዋ ማነቆ ሁነው ቆይተዋል ። እነዚህን ውስብስብ ችግሮች በሃይል ሳይሆን በውይይትና በሃሳብ የበላይነት ለመፍታት ሀገራዊ ምክክር ወሳኝና አማራጭ የሌለው መሻገሪያ ድልድያችን ነው። ስለሆነም ቀጣዩ ትውልድ ሰላማዊና የበለጸገች ሀገርን እንዲረከብ ቁርሾዎችን በመተው የተሻለችና ብልጽግናዋ የተረጋገጠ ሀገር መገንባት የሚቻለው በምክክርና በውይይት ነው ። የሀገራችንን ችግሮች በመወያየትና መፍትሄ በመስጠት፣ ለቀጣዩ ትውልድ ሰላማዊት ሀገር ለማውረስ ዛሬ የሚጣለው ታሪካዊ አሻራ እጅግ ወሳኝ ነው ። በመሆኑም ኢትዮጵያ በታሪኳ አዲስ ምዕራፍ ላይ ትገኛለች የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እየመራ ያለው ሂደት ለሀገራችን ዘላቂ ሰላም፣ መረጋጋት እና የጋራ አንድነት ወሳኝ ምዕራፍ ነው። ስለሆነም ልዩነቶችን በውይይት በመፍታት በጋራ በሆኑ ጉዳዮች ጋር በጋራ በመስራት የምናመውን የብልጽግና ጉዞ ማሳካትና ከዳር ማድረስ ይጠበቅብናል ። ይህ ምክክር የሀገራችንን የጉዞ አቅጣጫ የሚያቀና፣ ለቀጣዩ ትውልድም ጠንካራ እና አስተማማኝ ሀገር ለመገንባት የሚያስችል አዲስ ምዕራፍ ከፋች ነው ። #prosperity
1 530
5
https://youtube.com/shorts/Lj9pONx9z2k?si=8QPhFBBVEY4GcKZu
1 168
6
https://youtube.com/shorts/FQxyJzfxhyo?si=TcLRmKKMUkXZbOEd
1 113
7
https://youtu.be/YAkpioO57tM https://youtu.be/YAkpioO57tM
1 051
8
https://youtu.be/IqUJNzhJWpk https://youtu.be/IqUJNzhJWpk
995
9
https://youtu.be/olcAtDYVy_4 https://youtu.be/olcAtDYVy_4
886
10
https://youtube.com/shorts/YYHj0YRIWc0?feature=share
1 064
11
ጥቆማ ይህ በአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽኅፈት ቤት ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል ነው። በመሆኑም Subscribe በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ።በዚህ ሊንክ Subscribe ያድርጉ።👇ጥቆማ
ጥቆማ ይህ በአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽኅፈት ቤት ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል ነው። በመሆኑም Subscribe በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ።በዚህ ሊንክ Subscribe ያድርጉ።👇ጥቆማ ይህ በአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽኅፈት ቤት ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል ነው። በመሆኑም Subscribe በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ። በዚህ ሊንክ Subscribe ያድርጉ። https://www.youtube.com/@amharaapp https://www.youtube.com/@amharaapp https://www.youtube.com/@amharaapp https://www.youtube.com/@amharaapp
1 463
12
ሶስት መሰረታዊ ቁምነገሮች👇 https://youtu.be/vBE1nb-I1D8 https://youtu.be/vBE1nb-I1D8
1 330
13
ከፖለቲካዊ ልዩነት ባሻገር👇 https://youtu.be/9WDezTR1a1Q https://youtu.be/9WDezTR1a1Q
1 408
14
"ኢትዮጵያ አሸንፋለች"👇 https://youtu.be/4fy4V5xUfmQ https://youtu.be/4fy4V5xUfmQ
1 403
15
የዲሞክራሲ ስኬት ማሳያ👇 https://youtu.be/dIY5lvyqBx4 https://youtu.be/dIY5lvyqBx4
1 444
16
ዕዳን ወደ ምንዳ ያሸጋገረ ሰብዓዊ ልዕልና ‼ ፓርቲያችን ብልጽግና ለሰው ተኮር ተግባር እና ለሰብአዊ ልዕልና ያለው እምነት የማይናወጥ ነው፡፡ የፓርቲው የሰብአዊ ልዕልናን የማረጋገጥ ህልምም የሕዝብን የተረጋጋ እና ደስተኛ ሕይወት መፍጠር የሚያስችል ሰብአዊ ዐቅምን በማዳበር ላይ የተመሠረተ ነው። ድህነት እና ኋላቀርነት ሃገራችን ኢትዮጵያ ዕምቅ ሀብቶቿን አውጥታ የሕዝቡን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ደኅንነት ማረጋገጥ እንዳትችል ነጻነታችንን ገፎ፣ የገዘፈ ታሪካችንን አኮስሶ፣ ለጥገኝነት ያጋለጠን ቁልፍ ሀገራዊ ችግር ነው። የሕዝብን መሠረታዊ (የመብላት፣ የመልበስ እና የመጠለያ) ፍላጎት የሚያሟላ አልነበረም። ይህም በድህነት ውስጥ የሚኖሩ፤ የሌሎችን እጅና ምፅዋት የሚጠብቁ ዜጎች እንዲፈጠሩ ምክንያት ሆኗል። ይሁን እንጂ ፓርቲያችን ብልጽግና ችግሩን ለመቅረፍ በወሰዳቸው ሰው ተኮር የለውጥ እርምጃዎች በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ንቅናቄ በመፍጠር የበርካቶችን ህይወት እየለወጠ ነው። የክረምት በጎ ፈቃድ ንቅናቄ በአሁኑ ሰዓት ወደ አዲስ ምዕራፍ የተሸጋገረ እና ሚሊዮኖችን በማስተባበር የዜጎችን ህይወት በመለወጥ ላይ ይገኛል። ይህ በጎ እንቅስቃሴ፣ ኢትዮጵያውያን በመተባበር እና በመረዳዳት ባህላቸው ላይ ተመስርተው የጋራ ችግሮቻቸውን በጋራ መፍታት እንደሚችሉ በተግባር ያሳየ ነው። በአማራ ክልልም በየዓመቱ በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ንቅናቄ በርካታ ሰው ተኮር ስራዎች እየተተገበሩ ይገኛል። ለዚህ አብነትም በምስሉ እንደምንመለከተው በባህርዳር ከተማ የአረጋውያንን እና ዐቅመ ደካሞችን ቤት መልሶ በመገንባት በተጎሳቆለ እና በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ዜጎችን ህይወት የለወጠ፤ ከዕዳ ወደ ምንዳ የተሻገረ ሰብዓዊ ልዕልናን በተግባር ያረጋገጠ ድንቅ ስራ ተመልክተናል። ከጉስቁልና ወደ ልዕልና የሚያሻጋግር፣ ይህንን መሠል አርዓያነት በመከተልም መላ ህዝቡ ጉልበቱን፣ ጊዜውን እና እውቀቱን ለበጎ አድራጎት ስራ በስፋት እየሰጠ ይገኛል፤ ተጠናክሮ ሊቀጥልም ይገባል። 🕊ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊 #amharaprosperityparty "የጎርጎራ ቃልኪዳናችን፤ ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን" --- ለወቅታዊ ፣ ትክክለኛና አዳዲስ መረጃዎች የፓርቲያችንን የማህበራዊ ገፆች ይወዳጁ። ትዊተር :- twitter.com/AppAmhara?s=09 ቴሌግራም:- t.me/amharaapp ቲክቶክ፡- tiktok.com/@amharaprosperityparty
2 017
17
+7
بدون متن...
1 809
18
«ኢትዮጵያ ቱሪዝምን የኢኮኖሚ ሞተር በማድረግ የብልጽግና ጉዞዋን እያፋጠነች ነዉ» ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በቱሪዝም ዘርፍ ላይ ባደረጉት ሰፊ ቃለ-መጠይቅ፣ ዘርፉ የኢትዮጵያን የብልጽግና ራዕይ ከሚያሳኩ አምስት ቁልፍ የኢኮኖሚ ምሰሶዎች አንዱ መሆኑን ገልጸዋል። ​ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በቱሪዝም ከሚንቀሳቀሰው 12.6 ትሪሊየን ዶላር ግዙፍ ሀብት ተገቢውን ድርሻ እንድታገኝ መንግሥት ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን አስገንዝበዋል። ቱሪዝም ከሚፈጥረው የሥራ ዕድል ባሻገር፣ የኢንዱስትሪ፣ የግብርና እና የጥቃቅን ንግዶችን ገበያ በማስተሳሰር የጠቅላላ ኢኮኖሚውን አቅም እንደሚያጠናክር አብራርተዋል። ​ ዘርፉ ከኢኮኖሚ ጥቅሙ ባሻገር፣ ኢትዮጵያ በረሃብ እና በችግር ብቻ ትታይ የነበረበትን የተሳሳተ ዓለም አቀፍ ትርክት በመቀየር፣ በጎ ገጽታዋን ለዓለም ለማስተዋወቅ እንደ ትልቅ ፖለቲካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ መሣሪያ እያገለገለ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አንስተዋል። "ቀደም ሲል እንደ መከፋፈያ እና ዕዳ ይታዩ የነበሩ ቅርሶች፣ አሁን የጋራ ሀብት እና የቱሪዝም መስህቦች ሆነው እየለሙ ነው" ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ በቅርቡ ብቻ ከ35 በላይ ተዘርፈው የነበሩ ቅርሶች ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን በማሳያነት ጠቅሰዋል። ​ የቱሪዝም ልማትን ለማፋጠን በመዳረሻ ስፍራዎች፣ ሆቴሎች፣ የትራንስፖርት እና የዲጂታል መሠረተ ልማቶች ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሠራ መሆኑን ያስታወቁት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ እንደ "ገበታ ለሸገር"፣ "ገበታ ለሀገር" እና "ገበታ ለትውልድ" ያሉ ሀገራዊ ጅምሮች እንጦጦ፣ ወንጪ፣ ጎርጎራ እና አርባ ምንጭን የመሳሰሉ አስደናቂ የመዳረሻ ስፍራዎችን መፍጠራቸውን አውስተዋል። ​በተጨማሪም በአዲስ አበባ እየተገነቡ ያሉት ዘመናዊ የገበያ ማዕከላት (Malls) ለቱሪስቶች ምቹ የገበያ አማራጭ እንደሚሆኑ፣ እንዲሁም ከስብሰባ እና ኮንፈረንስ ቱሪዝም (MICE) የሚገኘው ገቢ ከተለመደው የቱሪዝም ዘርፍ እስከ አምስት እጥፍ እንደሚበልጥ አስረድተዋል። በዘርፉ የተመዘገቡትን ውጤቶች በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደገለጹት፤ በዘንድሮው ዓመት ከ1.4 ሚሊዮን በላይ የውጭ ጎብኚዎች ኢትዮጵያን የጎበኙ ሲሆን፣ ከዘርፉ ከ5.2 ቢሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ገቢ ተገኝቷል። በተመሳሳይ መልኩ የሀገር ውስጥ ቱሪዝሙ ከፍተኛ መነቃቃት የታየበት ሲሆን፣ ከ50 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ጉብኝት በማድረጋቸው ከ79 ቢሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር መፍጠር ተችሏል። በተጨማሪም ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው ዘርፍ ያላትን ተጽዕኖና ምቹ ሁኔታ በመጠቀም፣ በዚህ ዓመት ብቻ 204 ዓለም አቀፍ ኮንፈረንሶችን በተሳካ ሁኔታ ማስተናገድ ችላለች። ​ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመጨረሻም፣ የቱሪዝም ስኬት የመንግሥት ብቻ ሳይሆን የጠቅላላ ሕዝቡ የጋራ ኃላፊነት መሆኑን አሳስበዋል። ከታክሲ ሾፌሮች እስከ ሆቴል ሠራተኞች እና የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ድረስ እያንዳንዱ ዜጋ ኢትዮጵያን በክብር በመግለጽ እና አዎንታዊ ገጽታዋን ለቱሪስቶች በማሳየት የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ አስተላልፈዋል። 🕊ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊
793
19
بدون متن...
654
20
"ላሊበላ ማንም ክርስቲያን ያልሆነ ነገር ግን ኢትዮጵያዊ የሆነ፤ አፍሪካዊ የሆነ ሰው ሁሉ ሊኮራበት የሚችል ጥበብ ነው። ላሊበላ የተሰራው ከመሬት ወደ ሰማይ ሳይሆን ከላይ ወደ ታች ነው። እንደዚህ ያ
"ላሊበላ ማንም ክርስቲያን ያልሆነ ነገር ግን ኢትዮጵያዊ የሆነ፤ አፍሪካዊ የሆነ ሰው ሁሉ ሊኮራበት የሚችል ጥበብ ነው። ላሊበላ የተሰራው ከመሬት ወደ ሰማይ ሳይሆን ከላይ ወደ ታች ነው። እንደዚህ ያለ የህንጻ ግንባታ በዓለም ላይ አልታየም" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
907