ድብቁ ህሊና
رفتن به کانال در Telegram
🌟 Inspiration | Growth | Success ✨ ለተሻለ ማንነት እና ለታላቅ ስኬት! 🧠 ጥቅሶችና አነቃቂ መልዕክቶች በየቀኑ። 📩 ለማስታወቂያ (Ads): @Subconscious_admin 🌐 Buy Ads via Telega.io👇 https://telega.io/c/subconscious2023
نمایش بیشتر7 429
مشترکین
+524 ساعت
+507 روز
+22430 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئن '26
ژوئن '26
+327
در 1 کانالها
مه '26
+270
در 3 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+193
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '26
+76
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+73
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+91
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+348
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+117
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+111
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+58
در 2 کانالها
Get PRO
اوت '25
+133
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+151
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+142
در 1 کانالها
Get PRO
مه '25
+239
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+202
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+155
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+188
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+409
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+665
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+529
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+743
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+735
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+888
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+574
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+503
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+596
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+512
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '24
+527
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+428
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+360
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+219
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+33
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+317
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 29 ژوئن | +1 | |||
| 28 ژوئن | +10 | |||
| 27 ژوئن | +16 | |||
| 26 ژوئن | +11 | |||
| 25 ژوئن | +13 | |||
| 24 ژوئن | +4 | |||
| 23 ژوئن | +5 | |||
| 22 ژوئن | +13 | |||
| 21 ژوئن | +11 | |||
| 20 ژوئن | +20 | |||
| 19 ژوئن | +2 | |||
| 18 ژوئن | +3 | |||
| 17 ژوئن | +10 | |||
| 16 ژوئن | +6 | |||
| 15 ژوئن | +4 | |||
| 14 ژوئن | +7 | |||
| 13 ژوئن | +12 | |||
| 12 ژوئن | +12 | |||
| 11 ژوئن | +11 | |||
| 10 ژوئن | +9 | |||
| 09 ژوئن | +14 | |||
| 08 ژوئن | +10 | |||
| 07 ژوئن | +20 | |||
| 06 ژوئن | +63 | |||
| 05 ژوئن | +8 | |||
| 04 ژوئن | +12 | |||
| 03 ژوئن | +8 | |||
| 02 ژوئن | +2 | |||
| 01 ژوئن | +10 |
پستهای کانال
ለቅሶህ፣ ስቃይህና የውስጥ ቁስልህ ለዓለምም ሆነ በአካባቢህ ላሉ ሰዎች ምንም ግድ አይሰጣቸውም 🌍❄️። ብትጮህም ሆነ ብታለቅስ የሚያዝንልህ ሳይሆን "ለምን ጩኸቱን አያቆምም" ብሎ የሚበሳጭብህ ነው የሚበዛው 😒🙉። የሰው ልጅ ችግርህን የሚሰማው ሊረዳህ ፈልጎ ሳይሆን፣ ያንተን መከራ ከራሱ ኑሮ ጋር አወዳድሮ "እኔ እኮ ከእሱ እሻላለሁ" ብሎ ራሱን ለማጽናናት ነው 🤔⚖️። ዛሬ አጠገብህ ሆነው "አይዞህ" የሚሉህ ሰዎች፣ ነገ ችግርህ ቢበረታና ሸክም ብትሆንባቸው እንደማያውቁህ ሆነው ፊታቸውን ማዞራቸው የማይቀየር የተፈጥሮ ህግ ነው 🚶♂️🏃♂️። በዚህ ዓለም ጋር ብቸኝነት ብቸኛው እውነት ሲሆን 🌑፣ ማህበራዊ ህይወት ደግሞ ይህን ብቸኝነት ለመሸፈን የምንጠቀምበት የውሸት ድራማ ነው 🎭🎪። በሰው እጅ ላይ ልስላሴን አትፈልግ 🙅♂️🤝፤ ሁሉም ሰው የራሱን ሸክም ለማራገፍ ሲል አንተን ጭቃ ውስጥ ሊጨምርህ አያቅማማም 🪨🔽።
📕 ርዕስ፦ የሰው ልጅ የተፈጥሮ ሕጎች 📜🌿
✍️ ደራሲ፦ ሮበርት ግሪን 🖋️
Share @Subconscious2023
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ 🔕
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ
| 2 | ቀንህን በብርታት ጀምር!
ማታ በደስታና በእርካታ ወደ አልጋህ መሄድ ከፈለግህ፣ ጠዋትህን በሀይል፣ በንቃት እና በአዎንታዊ መንፈስ ጀምር።
ዛሬ አዲስ ዕድል ነው፤ ታላቅነትህን፣አቅምህን ቀስቅስ፣ ስለ ለሕይወትህ አመስግንና ቀንህን በድል ጀምር።
"ዛሬ የተሻለ ቀን ይሆናል" ብለህ ጀምር።
መልካም ቀን! ☀️
Share @Subconscious2023
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ 🔕
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ | 271 |
| 3 | የያዝነው ፈጣሪ ከሁሉ ይበልጣል!
ሁሉን የሚችል የፈጣሪ ድንቅ ፍጥረቶች ነን ከኛ በላይ ለኛ የሚያቅልን ፈጣሪ አለን ያለንን ሁሉ የሰጠን እሱ ነው ታድያ ለምንድነው የምንፈራው ለምንስ ነው ተስፋ የምንቆርጠው ከምንፈራቸው ነገሮች በላይ እኮ የገዘፈ ሁሉን የሚያስተካክልልን ፈጣሪ እኮ ከጎናችን ነው ! ታድያ ከችግሮቻችን በታች ነህ እያልነው ነው?
#መልካም_ሰንበት 🥰
share @Subconscious2023
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ 🔕
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ | 637 |
| 4 | አንተው ለአንተ
አንተ ካመንክበት ማረጋገጫ አትጠብቅ ፤ አዎ ሁሉም ሰው አንተ የታየህ አይታየውም አንተ የተሰማህ አይሰማውም ስለዚህ ራስህን ብቻ አሳምን ለራስህ ብቻ እርግጠኛ ሁን ከዚያም መንገድህን ቀጥል !
የተባረከ ሰንበት ተመኘን 🙏
share @Subconscious2023
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ 🔕
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ | 820 |
| 5 | ▫️ሀሳብህን የተቆጣጠረዉ ምንድነዉ ?
አንተ • ልትወስንበት
• ልታስተካክለዉ
• ልትቀይረዉ የምትችለዉ ነገር ነዉ ?
▫️በሥራ ፣ በቤተሰብ ፣ በሀገርም ጉዳይ ይሁን አሁን ባለህ አቅም ልትቀይረዉ ፣ ልትቆጣጠረዉ የማትችለዉ ነገር ከሆነ
ለምን ትጨነቃለህ ? ለምንስ ትረበሻለህ?
አንተ ማድረግ ያለብህን እና ማድረግ የምትችለዉን ማድረግህን እርግጠኛ እንድትሆን ለተወሰነ ደቂቃ ቁጭ ብለህ በሙሉ ልብ ከራስህ ጋር ተማከር ፤ የወሰንከዉን አድርግ።
ከዛ ዉጪ ያለዉን ፈጣሪ ሰዓቱ ሲደርስ ሁሉን ያዘጋጃል ! ብለህ ተወው
ወንድሜ "አቅምን አዉቆ መኖር ጥሩ ነዉ ፣ ታላቅ ችሎታ ነዉ።"
መልካም የጁማ ቀን🥰
share @Subconscious2023
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ 🔕
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ | 1 024 |
| 6 | ምንም አይነት ለውጥ ለማምጣት መጀመርያ መጀመር ያስፈልጋል!
ስለዚህ ጀምሩ ዛሬ ነገ አትበሉ!
ነገ ነገን እየወለደ ነው የሚሆደው ለመጀመር ያሰባችሁት ነገር ውድቀት ቢኖረው ውድቃችሁ ስታዩ ነው ስተታችሁ ሚገባችሁ።
ትልቅ ለውጥ ለምታመጡት ዛሬ በምትጀምሯት ትንሿ ስራ ናት።
መልካም ቀን ተመኘሁላቹ🥰
@subconscious2023 | 1 080 |
| 7 |
መካሪ አትሁን !
አንድ አዲስ ልብስ የሚሰፋ ልጅ በልብስ ስፌት ቤቱ ተቀጠረ። ነባር ሰራቶኞች ለቤቱ አዲስ እንደመሆኑ ከየልምዳቸው እያካፈሉ አንዱ ማውራት ጀመረ።
"የዚህ ቤት ስራ እንደምታየው ከእጅ ወደ አፍ ነው፤ እንዳትሞት እንዳትኖር አድርጎ ነው የሚያኖርህ። እኔን ተመልከተኝ ከዚህ ቤት ውስጥ ለስድስት ዓመት ሰርቻለሁ። አሁን ድንቡሎ ሳንቲም የለኝም።" አለውና ምክሩን ቀጠለ።
" መለወጥ ከፈለግክ መንቀሳቀስ አለብህ፤ የጽለት ልምዶችህን መቀየር አለብህ። አንድ ልጅ የዛሬ ሁለት ዓመት አከባቢ እንዲህ እንዳንተው አዲስ ገባ፤ መከርነው...ስለስራው ስለሁኔታው አስረዳነው ምናምን። አሁን የራሱን ስፌት ቤት ከፍቶ ሶስት ቅርንጫፎች አለቱ። ሰው መስማት ጥሩ ነው...ልብ ካለህ በአንድ ዓመት ትቶከሳለህ። "
አዲስ ገቢው ልጅ የሆነ ነገር ከነከነው
"ልጁ ሲገባ አንተ እዚህ ነበርክ?"
"አዎ!"
"እዚህች ቦታ?"
"አዎ! እቺን መኪና እየሰፋሁ። በዚህች ቦታ። ምነው?" ጠየቀው።
"አሁንም እዚሁ ነህ?"
አጠገቡ ያሉ ሌሎች ሰፊዎች በሳቅ ፈረሱ። ልጁ ግን ቆይቶ ነው የገባው።
አንዳንድ ሰው አለ ልክ እንዲህ ልብስ ሰፊ ሰው። መምከሩ ላይ ብቻ የሚጠነክር...ምክሩን ወደ ራሱ ለመመለስ የሚፈራ...ወይ ቆርጦ ሰባኪ ያልሆነ ወይም ስራውን ወስኖ የማይወድ። ቀናት ባለፈ ቁጥር ወደህልሙ ሳይሆን ወደ እድሜ ማብቂያ የሚነጉድ... ቆይቶ የሚገባው አለ እና መካሪ ብቻ አትሁን በህይወት ማርፈድ እና መወሰን አለመቻል ዕድሜን(ጊዜህን) ያስከፍላል#
ድንቅ ዕሮብ ተመኘንላችሁ😍
share @Subconscious2023
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ 🔕
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ | 1 348 |
| 8 | መስራት ባለብህ ጊዜ ካልሰራህ መኖር ባለብህ ጊዜ ታለቅሳለህ።
ለዛ ግዜህን በማይሆን ነገር አታጥፋ አንድ ደቂቃ ህይወትህን ልትቀይርም ልታጠፋም ትችላለች።
🌞 መልካም ቀን ተመኘሁላቹ 🥰 | 1 262 |
| 9 | • ህልም አለኝ በማርቲን ሉተር ኪንግ.pdf | 1 523 |
| 10 | ይሉኝታ !
ሰው ምን ይለኛል ካልክ ብዙ ነገር ይልሀል እልሀለው ! በእያንዳንዱ ድርጊትህ ስም ሊያወጣልህ ከፈለገ እመነኝ ጥሩ ሰራህ ወይ ለእርሱ ስትል የማትፈልገውን ነገር አደረግህለት ስም ይሰጥሀል ጥሩነትህን እንደሞኝነት እሺ ማለትህን እንዳለማወቅ መቁጠሩ አይቀርም ታድያ ሰው ምን ይለኛል ብለህ የማትፈልገውን ነገር ለእርሱ ስትል አድርገህ ከሁሉ ያጣህ መሆን ይሻላል ወይስ የምትፈልገውን በማግኘት መበርታት?
መልካም ቀን ይሁንላችሁ😍
share @Subconscious2023
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ 🔕
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ | 1 867 |
| 11 | $HIGHWAY is turning Solana activity into a live highway where every transaction becomes part of the journey.
Fast chain. Real time movement. Pure Solana energy.
CA: ETZB4WBqqzX29ofp4sRHLdw9paM9Kvne4c2WvJH2pump
Explore: solanahighway.com
#Solana #Memecoin #Crypto #SOL #HIGHWAY | 1 |
| 12 | #AD
$HIGHWAY is turning Solana activity into a live highway where every transaction becomes part of the journey.
Fast chain. Real time movement. Pure Solana energy.
CA: ETZB4WBqqzX29ofp4sRHLdw9paM9Kvne4c2WvJH2pump
Explore: solanahighway.com
#Solana #Memecoin #Crypto #SOL #HIGHWAY | 334 |
| 13 | #AD
$HIGHWAY is turning Solana activity into a live highway where every transaction becomes part of the journey.
Fast chain. Real time movement. Pure Solana energy.
CA: ETZB4WBqqzX29ofp4sRHLdw9paM9Kvne4c2WvJH2pump
Explore: solanahighway.com
#Solana #Memecoin #Crypto #SOL #HIGHWAY | 1 |
| 14 | ራስህ ላይ ስራ!
ሰላምታዬ ይድረስ ቤተሰቦች👋አንተን የሚጠብቁ ብዙ ሰዎች አሉ! ለምትወዳቸው ሁሉ መድረስ አለብህ ራስህ ላይ ከመስራት በላይ ተዓምር ፈጣሪ ነገር የለም!"ወጥረህ ስራህን ከሰራህ ደሞዝ ወይ ገቢ ታገኛለህ፤ ከስራህ በተጨማሪ ራስህ ላይ ስትሰራ ግን ሀብት ትገነባለህ ይለናል" ጂም ሮን፡፡
ልዩ ጁማ (አርብ) ተመኘንላችሁ🥰
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ 🔕
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ | 2 099 |
| 15 | ቤተሰቦቼ እንደምን ዋላችሁ??
ይሄ ዕድል ሞክሩት! እኔ ቅጹን ሞልቼ ልኪያለሁ እናንተም እንድትጠቀሙ ነው ሼር ያደረኩላችሁ ።
መልካም ዕድል 🥰 | 1 904 |
| 16 | የሁበርት ሃምፍሪ ፌሎሺፕ የነፃ ትምህርት ዕድል ማመልከቻ ቅጽ ይፋ ሆነ
#Ethiopia | በአሜሪካ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በድህረ-ምረቃ መርሃ-ግብር በመታደም የሙያ ብቃታቸውን ማሳደግ ለሚፈልጉ ባለሙያዎች ታላቅ ዕድል ይፋ ተደረገ።
በወጣው መርሃ-ግብር መሠረት፣ የዚህ የነፃ ትምህርት ዕድል ማመልከቻ ዛሬ ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም የተከፈተ ሲሆን፣ ማመልከቻው የሚዘጋው ሐምሌ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ይሆናል።
ስለ መርሃ-ግብሩ ዝርዝር መረጃ፣ ስለሚጠየቁት የብቃት መስፈርቶች እና የማመልከቻ ቅጹን ለማግኘት በአሜሪካ ኤምባሲ ይፋዊ ድረ-ገጽ
https://et.usembassy.gov/announcements/
ላይ በመግባት መመልከት እንደሚቻል ተገልጿል።
በያፌት ገ/ህይወት | 2 065 |
| 17 | ሙሉ ደስታ
ለሰዎች ብለህ ማስመሰሉ እኮ ነው ደስታህን የነሳህ! "ደስታ ማለት የምታስበው ከምትናገረውና ከምታደርገው ጋር አንድ ላይ ሲዋሀዱ ነው" ይለናል #ማህተመ_ጋንዲ።
#ብቻህን_ደስተኛ ካሎንክ ይመስልሀል እንጂ በሰዎች ብትከበብም ሙሉ ደስታ አይኖርህም፤ ሁልጊዜም ውስጥህ የሚነግርህን ህሊናህ የሚያዝህን አድርግ!
የተባረከ ሐሙስ ተመኘሁላቹ🙏
share @Subconscious2023
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ 🔕
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ | 1 759 |
| 18 | ጨዋታ😁
ያኔ ወጣትነት መግቢያ እድሜ ያቺ መትፈላዋ እድሜ ላይ
ፋዘር እየመከረኝ "በህይወትህ ያላመንክበትን ነገር እምቢ ማለትን ልመድ"... ከትንሽ ደቂቃ ብኋሏ
#ፋዘር:-"ጎሽ በል አሁን ተነስና ጋቢውን ይዘህልኝ ና.."
#እኔ:- እምቢ | 1 966 |
| 19 | ትኩረትህን ቀይር!
#ግራንት_ካርደን የተባለ ሚሊየነር "በጣም የሚያበሳጭ ነገር በገጠመኝ ቁጥር ወረቀት አውጥቼ ትልቁ ህልሜን እፅፈዋለው፤ ከዛ እንደገና አዲስ ጉልበት እና ሀይል እሞላለሁ" ይለናል። አይንህን ከትናንሾቹ ችግሮችህ ንቀልና ትልቁ መድረሻህ ላይ አድርግ!
ትኩረትህ ወዳለበት ጉልበትህ ይፈሳል፤ ከጥቃቅን ድክመቶችህ እና ሰው ምን ይለኛል ከሚለው ጭንቀትህ ይልቅ ስለ ትልቁ ፍላጎትህ ማሰቡ ብርታት ይሰጥሀል። #በህይወት_ወሳኙ የገጠመህ ችግር አይደለም...ወሳኙ ያንተ ምላሽና ቆራጥነት ነው።
መልካም ሰኞ ተመኘሁላቹ🙏
share @Subconscious2023
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ 🔕
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ | 2 383 |
| 20 | ሁለቱ ሸክሞች
የመጀመሪያው ጠንክሮ የመስራት ሸክም ነው፤ ሁለተኛው የፀፀት ሸክም ነው። ጠንክሮ መስራት ምናልባት 1 ኪሎ ግራም ቢመዝን ነው፤ ፀፀት ግን 100 ኪሎ ግራም ተሸክሞ እንደመዞር ነው። የቱ እንደሚሻልህ አንተው ምረጥ!
ሁላችንም አሁን ካለንበት የተሻለ ነገር እንፈልጋለን፤ በከንቱ ቀንህ ያለፈ ጊዜ "በቃ አይኔ እያየ ምንም ሳልሰራበት ቀኑ አለፈ?" እያልክ ራስህን የወቀስክበትን ጊዜ አስብ፤ አየህ ወዳጄ ጠንክረህ የምትሰራው ከፍ እንድትል ብቻ አይደለም ሁሌም ከራስህ ጋር እንድትስማማ ነው። #ዳይ_ወደ_አላማህ! | 2 165 |
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
