DERA SPORT
Dera.bet ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ 👍 LIKE AND SHARE
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام DERA SPORT
کانال DERA SPORT (@derasport) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 45 714 مشترک است و جایگاه 3 882 را در دسته آموزش و رتبه 750 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 45 714 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 30 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -1 020 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -48 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 3.07% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“Dera.bet
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
👍 LIKE AND SHARE”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 01 اکتبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 01 اکتبر | 0 |
| 2 | https://www.dera.bet/home! ! — ሁሉንም በአንድ ቦታ!
የስፖርት ውርርድ፣ Aviator (Crash Games)፣ Slots እና ሌሎች ፈጣን ጨዋታዎች በሙሉ በ dera.bet ተሟልተው ይጠብቁዎታል
አሁኑኑ ተመዝግበው ያሸንፉ!
🔗 ሊንክ፦ https://www.dera.bet
— ይዝናኑ፣ ይወራረዱ፣ ያሸንፉ! | 1 388 |
| 3 | https://www.dera.bet/home! ! — ሁሉንም በአንድ ቦታ!
የስፖርት ውርርድ፣ Aviator (Crash Games)፣ Slots እና ሌሎች ፈጣን ጨዋታዎች በሙሉ በ dera.bet ተሟልተው ይጠብቁዎታል
አሁኑኑ ተመዝግበው ያሸንፉ!
🔗 ሊንክ፦ https://www.dera.bet/home
— ይዝናኑ፣ ይወራረዱ፣ ያሸንፉ! | 1 337 |
| 4 | 💧✈️💧 በ ehudgames.com አቪዬተር እና ቺክን ሮድ ይሻሙ! 💧✈️💧
💰💰💰
በየዕለቱ በሁለም ጨዋታዎች እየዘነበ ነው!💰💰💰
አሁኑኑ ወደ ehudgames.com አቪዬተር እና ቺክን ሮድ 👉 https://www.ehudgames.com
በመሄድ ይሻሙ ፣ ይጫወቱ ፣ ያሸንፉ !
Register now
👉ehudgames.com
for deposit
@depositehudgames
እያንዳንዱን እርምጃችን በታማኝነትና በቅንነት!🙏
መልካም እድል! | 6 453 |
| 5 | ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች
🏴በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
በርንሌይ 1-3 ኒውካስትል
ቼልሲ 2-2 ቦርንማውዝ
ኖቲንግሃም ፎረስት 0-2 ኤቨርተን
ዌስትሃም 2-2 ብራይተን
አርሰናል 4-1 አስቶን ቪላ
ማንችስተር ዩናይትድ 1-1 ዎልቭስ
🌍በአፍሪካ ዋንጫ
ታንዛኒያ 1-1 ቱኒዚያ
ዩጋንዳ 1-3 ናይጄሪያ
ቤኒን 0-3 ሴኔጋል
ቦስትዋና 0-3 DR ኮንጎ
🇪🇹በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
ድሬ ደዋ ከተማ 0-3 ነጌሌ አርሲ
ሀዋሳ ከተማ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና
ምድረገነት ሽሬ 0-1 አዳማ ከተማ
ሲዳማ ቡና 2-0 ሸገር ከተማ | 6 977 |
| 6 | 🇪🇹12ኛ ሳምንት የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ
⏰Full-Time
ድሬዳዋ ከተማ 0-3 ነገሌ አርሲ
10' ሃቢብ ከማል
78' ናትናኤል ሰለሞን
90+6' አለኝንታ ማርቆስ | 6 159 |
| 7 | 🇳🇱በደጋፊዎች "እብደት" የተቋረጠው ጨዋታ!
ምሽቱን በኔዘርላንድ ኤሬዲቪዜ የተደረገው የአያክስ እና ግሮኒገን ጨዋታ ባልተጠበቀ ሁከት ተቋርጧል! 😱
🔥 ምን ተፈጠረ?
ጨዋታው እንደጀመረ ደጋፊዎች የስታዲየሙን ድባብ በከፍተኛ የርችት ጭስ አፈኑት። ሜዳው ላይ ያለው ሁኔታ ለጨዋታ አስቸጋሪ በመሆኑ ዋና ዳኛው ጨዋታውን ለ45 ደቂቃዎች አዘገዩት።
😤 "አልተማሩም!"
ከ45 ደቂቃ በኋላ ጨዋታው ሊቀጥል ሲል አሁንም ደጋፊዎች ተመሳሳይ ድርጊት ፈጸሙ! በዚህም ምክንያት ዳኛው "ይህ ጨዋታ አይቀጥልም" ብለው ለመሰረዝ ተገደዋል።
😀 የኔዘርላንድ ደጋፊዎች ለክለባቸው ያላቸው ፍቅር እና ስሜት አንዳንዴ ከቁጥጥር ውጪ እንደሚሆን ይታወቃል። የዛሬው ግን ለየት ያለ ሆኗል!
እንዲህ አይነት ደጋፊ ይመቻችኋል ወይስ ስፖርታዊ ጨዋነት ይጎድለዋል? ሀሳባችሁን ስጡን! 👇
@zemensports
@zemensports | 3 123 |
| 8 | ኤብሬቺ ኤዜ በ47 ዓመታት ውስጥ በሰሜን ለንደን ደርቢ ላይ ሃትሪክ የሰራ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል።
@zemensports | 1 932 |
| 9 | 📢📢 5️⃣0️⃣0️⃣0️⃣0️⃣ ብር ሽልማት ከዘመንቤት!🇬🇧
ሼር👇ፎሎው ካላረጉ አይሸለሙም!!!
﹌﹌﹌ አርሰናል🏴 ከ 🏴ቶተንሀም﹌﹌﹌﹌
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
የፊታችን እሁድ November 23 🗓
አርሰናል🏴 ከ 🏴ቶተንሀም የሚጫወቱ ይሆናል።
ዘመንቤት የጨዋታውን ትክክለኛ ጎል ውጤት 50 ሰው በፌስቡክ 50 ሰው በቴሌግራም በትክክል ለሚገምቱ 100 የስፖርት አፍቃሪያን ለእያንዳንዳቸው ወደ ዘመንቤት የግል አካውንታቸው የ500 ብር ሽልማት ገቢ ያደረጋል።
በዘመንቤት የተሻለ ኦዶችን እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ።💰💰💰💰
www.zemenbet.com | 1 802 |
| 10 | 🏴አውሬው አጥቂ በዚ ሲዝን በ20 ጨዋታ 32 ጎል እና 3 አሲስት ማድረግ ችሏል አጠቃላይ በ20 ጨዋታ 35 የጎል አስተዋፆ 🤯😤🩵
@zemensports
@zemensports | 1 817 |
| 11 | 🚨⚽️ OFFICIAL : ሀራ ኬን የባየርን ሙኒክ የጥቅምት ወር ምረጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል ።
@zemensports
@zemensports | 1 912 |
| 12 | የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች
Share➠ @zemensports
Share➠ @zemensports | 1 671 |
| 13 | በዚህ የውድድር ዘመን ሰንደርላንድ ከለንደን ክለቦች ጋር በፕሪሚየር ሊጉ :
✅ 3 – 0 ዌስትሀም
✅ 2 – 1 ብሬንትፎርድ
🤝 0 – 0 ክሪስታል ፓላስ
✅ 2 – 1 ቼልሲ
🤝 2 – 2 አርሰናል
Unbeaten against the capital’s finest. 💪
@zemensports
@zemensports | 1 826 |
| 14 | Your winning journey is a few clicks away! Register with promocode EZRA and get a powerful 200% boost to start strong.
🤑 🤩🤩🤩🤩 🤑
Promocode : EZRA
Register Now: https://3589408.megapari-574673.net
IOS PWA: https://3589.megapari-574673.net | 70 |
| 15 | ቤቲንግ ለምትጫወቱ በሙሉ መልካም ዜና🔥
ከታክስ ነጻ የሆነ International ቤቲንግ ቤት ይቀላቀሉ
MEGA PARI ይባላል ተቀላቀሉ
PROMOCODE👉 EZRA በዚ ኮድ ሲገቡ እስከ 35,880 ብር ቦነስ ያገኛሉ
መመዝገቢያ 👉 https://3.megapari-476812.net | 1 |
| 16 | ቤቲንግ ለምትጫወቱ በሙሉ መልካም ዜና🔥
ከታክስ ነጻ የሆነ International ቤቲንግ ቤት ይቀላቀሉ
MEGA PARI ይባላል ተቀላቀሉ
PROMOCODE👉 EZRA በዚ ኮድ ሲገቡ እስከ 35,880 ብር ቦነስ ያገኛሉ
መመዝገቢያ 👉 https://3.megapari-476812.net | 2 |
| 17 | 🚨 BREAKING!
አሰልጠኝ ብሬንዳን ሮጀርስ ከሴልቲክ አሰልጣኝነታቸው ለቀዋል።
@zemensports
@zemensports | 2 262 |
| 18 | የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ [OBN] የፕሪሚየር ሊጉን ጨዋታ የማስተላለፍ መብት በመግዛቱ ነገ ከሼር ካምፓኒው ጋር ውል ይፈራረማል።
የውሉ ርዝመት ከ 1-2 ዓመት ድረስ ሊደርስ እንደሚችል ተሰምቷል።
ኢቲቪ ፣ ፋና ቲቪ ፣ አርትስ ቲቪ እና ኢቤኤስ የፕሪሚየር ሊጉን የቀጥታ ስርጭት መብት ለመግዛት ተጫራች ነበሩ።
@zemensports
@zemensports | 2 367 |
| 19 | 🚨 ሩበን አሞሪም ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና ኑሳየር ማዝራዊ ከአለም አቀፍ እረፍት በኋላ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ እንደሚመለሱ ተስፋ አድርጉአል።
[standardsport]
SHARE @zemensports
SHARE @zemensports | 2 061 |
| 20 | አንድሬ ኦናና ከኢንተርናሺናል ብሬክ ጨዋታ በኃላ ወደ ቤት ሲመለስ...
@zemensports | 2 209 |
