cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

پست‌های تبلیغاتی
5 465
مشترکین
-324 ساعت
-87 روز
-8530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
100 ሺ invite ቻሌንጃችን ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኞ ግንቦት 19 ይቆያል ። 100ሺ ለመሙላት 37ሺ አባላት ይቀሩናል። አሁን ካለነው 63 ሺ አባላት ውስጥ 4000 የሚሆኑት ንቁ አባላት 10 ሰው በተናጠል ግብዣ ቢያደርጉ በቀላሉ 100ሺ እንሞላለን ማለት ነው። በአምስቱ ቀናት Invite የሚያደርጉ አባላቶቻችን ደግሞ ፖስቶቻቸው ቅድሚያ አግኝቶ አፕሩቭ ይደረግላቸዋል። ስለ ስራ! የሁላችን ከሁላችን!
نمایش همه...
👍 13 2
Photo unavailableShow in Telegram
የማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሮ ከመዝናኛ መስክነት ባሻገር ለብዙዎች የገቢ ምንጭ እየሆነ ነው። መረጃ መለዋወጥ፣ ግብይት፣ ትውውቅና ትላልቅ የቢዝነስ መነሻ ሀሳቦችና በጋራ ለመስራት መስማማት ማህበራዊ ሚዲያ ካስገኛቸው ጥቅሞች ይጠቀሳል። የስለስራ ! ግሩፕ ሰሪን ከአሰሪ፣ ሻጭን ከሸማች፣ አምራችን ከተጠቃሚ በማገናኘት ረገድ ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል። ብዙዎች ስለተለያዩ የስራ መስኮች በቂ መረጀ እንዲኖራቸው አስችሏል። የግሩፑን ደንብ ለሚያከብሩ በሙሉ ያለ ልዩነት በማገልገል እስካሁን ዘልቋል። የአባላቱ ቁጥርም 61+ሺ ተሻግረዋል። ሆኖም የስራ ግሩፕ እንደመሆኑ መጠን የአባላቱ ቁጥር ከዚህም በላይ ከፍ ቢል ተጠቃሚነቱ ለሁሉም ነው ብለን እናምናለን። በመሆኑም በአጭር ቀናት የአባላቱን ቁጥር ወደ 100ሺ ለማድረስ የinvite ቻሌንጅ አዘጋጅተናል። ሁሉም የግሩፑ አባል በከፍተኛ ተነሳሽነት ተሳትፎ እንዲያደርግ ግብዣችንን እናቀርባለን! ስለ ስራ! የሁላችን ከሁላችን!
نمایش همه...
👍 7 1
We just reached 60,000 members in the group! Thank you all for helping make this community strong. አብራችሁን ስለዘለቃችሁ እናመሰግናለን !❤ ከግሩፑ አላማ ውጭ ፖስት እንዲደረግላቸው መወትወት፣በቀናነት ምላሽ ከመስጠት ይልቅ ሹፈት፣ለማጭበርበር መሞከር፣የሰዎችን ችግር መጠቀሚያ ማድረግ አንዳንድ አባላቶቻችን ላይ የሚታዩ ችግሮች ናቸው ይታረሙ ! የግሩፑን አላማ የምታከብሩ ስህተት ስታዩ የምትጠቁሙን የምታማክሩን እንወዳችኋለን !አሁንም አብረን እንዝለቅ ! ስለስራ የሁላችን !
نمایش همه...
👍 17
Repost from TIKVAH-MAGAZINE
ከ12 ሀገራት 122 ተሳታፊዎች አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች እና መፍትሄዎችን የሚያቀርቡቡት የንግድ ትርኢት ተከፈተ ፕራና ኢቨንትስ እና የጀርመኑ ፌርትሬድ በጋራ ያዘጋጁት እና ከ12 ሀገራት 122 ተሳታፊዎች አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እና መፍትሄዎችን ለኢትዮጵያ ገበያ የሚያቀርቡቡት 6ኛው አግሮ ፉድ ፕላስት ፕሪንት ፓክ ኢትዮጲያ የንግድ ትርኢት  ተከፈተ። የንግድ ትርኢቱ ከግንቦት 8-10 /2016 ዓ/ም በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ የሚቆይ ሲሆን በግብርና፣ በምግብና መጠጥ ግብዓትና ማቀነባበሪያ ቴክኖሎጂ፣ እንዲሁም በፕላስቲክ ህትመት እና የማሸጊያ ቴክኖሎጂ እና መፍትሄዎች ላይ ትኩረት ያደረጉ ኩባንያዎች ይሳተፉበታል ተብሏል። ተሳታፊዎቹ ከቻይና፣ ኢትዮጵያ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ህንድ፣ ጣሊያን፣ ኬንያ፣ ታይዋን፣ ታይላንድ፣ ቱርክ፣ የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ እና እንግሊዝ የተውጣጡ ሲሆን 122 ተሳታፊዎች አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እና መፍትሄዎችን ለኢትዮጵያ ገበያ ያቀርባሉም ነው የተባለው። @TikvahethMagazine
نمایش همه...
👍 9🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
53ሺ አልፈናል! ስለ ስራ! ፌስቡክ ግሩፕ አባላት ከ53ሺ ተሻግረዋል። Private ግሩፕ ሆኖ በአጭር ጊዜ ውስጥ ሰፊ አባላት ማቀፉ ትልቅ እምርታ ነው። ግሩፓችንን ለየት የሚያደርገው ከጠቅላላ አባላቱ ከ80 % በላይ ንቁ(active) አባላት መሆናቸው ነው። አባላት ይለጥፋሉ(post)፣ ግብረ-መልስ(react) ያደርጋሉ፣ ወይም ሀሳብ መስጫ ላይ ሀሳባቸውን(comment) ያሰፍራሉ። የስለ ስራ ግሩፕ እንደመሆኑ ተደራሽነቱ በሰፋ ቁጥር ጠቀሜታው ለሁሉም ነውና ወዳጅ ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ ተደራሽነቱን ያስፉ።, ሌሎች የስለ ስራ! ማህበራዊ ድረ-ገፅ አማራጮችን ይቀላቀሉ! 👉 Telegram https://t.me/selesera 👉 FB - Group https://www.facebook.com/groups/1153093882014917/?ref=share&mibextid=NSMWBT 👉 FB - Page https://www.facebook.com/profile.php?id=61552032783167&mibextid=ZbWKwL 👉 Youtube - https://www.youtube.com/@SilSira-zs5rw 👉 Tiktok - tiktok.com/@sile.sira 👉 WhatsApp https://whatsapp.com/channel/0029Va5Ch0O9WtBw5eGcdZ3H ስለ ትብብራችሁ እናመሰግናለን!
نمایش همه...
👍 16 8👏 1
እንዴት ከረማችሁ ? ወዳጆቻችን ! ግሩፓችንን በተሻለ ይዘትና ተሳትፎ ለማስቀጠል የተቻለንን ጥረት እያደረግን ነው🙏 ሆኖም አልፎ አልፎ በፌስቡክ ግሩፕ እናንተንም ቅር የሚያሰኙ ፖስቶች፣ኮሜንቶች እያየን ነው። በተለይ ከተቀመጡት መስፈርቶች ውጪ አንዳንዶቹ እንኳን ልናስተናግዳቸው ልናነበባቸው የሚከብዱ ባህልንም ሀይማኖትንም ያላከበሩ ተደጋጋሚ ጥያቄዎች ይደርሱናል አላሳለፋችሁልንም የሚል ወቀሳም ያቀርባሉ። እንዲህ አይነት ስራ ላይ ቅሬታ የሚጠበቅ ቢሆንም ግሩፑ የተሻለ ሆኖ እንዲጓዝ የእናንተንም ድጋፍ ይፈልጋልና እንደሁልጊዜው ሁሉ አብራችሁን እንድትሆኑ እንጠይቃለን ! ክፍተት ያላችሁትን ጠቁሙን እናርማለን። ስራ በእውቀት እንዲሰራ እንተጋለን ! ስለስራ ለሁላችን !
نمایش همه...
👍 32 2
የስለ ስራ! ማህበራዊ ድረ-ገፅ አማራጮችን በመቀላቀልና ለሌሎች በማጋራት ተደራሽነቱን ያስፉ! 👉 FB - Group  https://www.facebook.com/groups/1153093882014917/?ref=share&mibextid=NSMWBT 👉 FB - Page https://www.facebook.com/profile.php?id=61552032783167&mibextid=ZbWKwL 👉 Youtube - https://www.youtube.com/@SilSira-zs5rw 👉 Tiktok - tiktok.com/@sile.sira 👉 WhatsApp https://whatsapp.com/channel/0029Va5Ch0O9WtBw5eGcdZ3H 👉 Telegram https://t.me/selesera ስለ ትብብራችሁ እናመሰግናለን!
نمایش همه...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

👍 6 2
Photo unavailableShow in Telegram
የስለ ስራ! ማህበራዊ ድረ-ገፅ አማራጮችን በመቀላቀልና ለሌሎች በማጋራት ተደራሽነቱን ያስፉ! 👉 FB - Group  https://www.facebook.com/groups/1153093882014917/?ref=share&mibextid=NSMWBT 👉 FB - Page https://www.facebook.com/profile.php?id=61552032783167&mibextid=ZbWKwL 👉 Youtube - https://www.youtube.com/@SilSira-zs5rw 👉 Tiktok - tiktok.com/@sile.sira 👉 WhatsApp https://whatsapp.com/channel/0029Va5Ch0O9WtBw5eGcdZ3H 👉 Telegram https://t.me/selesera ስለ ትብብራችሁ እናመሰግናለን!
نمایش همه...
👍 7 2🤯 2
የድምፅ ቅጂውን እነሆ! ቅዳሜ የካቲት 30/2016 ምሽት አራተኛ ምዕራፍ አምስተኛ ሳምንት የመጨረሻ መሰናዶ ማድረጋችን ይታወሳል። በዕለቱ "ካፒታል ማርኬት(ንዋየ ገበያ) እድሎችና ስጋቶች" በሚል ርዕስ በአቶ ሙከሚል በድሩ አማካኝነት ውይይት ተደርጎ ነበር። አቅራቢያችን ስለ ካፒታል ማርኬት ምንነት፣ ይዞ የሚመጣቸው እድሎችና ሊኖሩ የሚችሉ ስጋቶችን በሰፊው አብራርተዋል። ከታዳሚያን ለተነሱላቸው ጥያቄዎች አርኪ ምላሾችን ሰጥተዋል። አቅራቢያችን ካላቸው ውድ ጊዜ አጣበው በጉዳዩ ላይ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ፈቃደኛ ሆነው ስላቀረቡልን በግሩፑ ስም እያመሰገንን በዕለቱ የቀረበውን ውይይት የድምፅ ቅጂ በቴሌግራም አድራሻችን አያይዘነዋል። https://t.me/selesera ስለ ስራ! የሁላችን ከሁላችን!
نمایش همه...
record.ogg33.69 MB
👍 17
እንደምን አመሻችሁ ውይይታችን ተጀምሯል ነው! ውይይቱን ማስታወሻ በመያዝ በጥሞና እና በአንክሮ እንድትከታተሉ  እንጋብዛለን። ሌሎችንም ጋብዙ ከርዕሱ ጋር የሚዛመዱ ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ከስር ባለው ኮሜንት መስጫ ሳጥን ላይ ማስፈር ትችላላችሁ! 👇👇👇 የውይይቱን ሊንክ ለሌሎች ማጋራት እንዳትረሱ፣ ጋብዙ https://t.me/selesera?livestream
نمایش همه...
ስለ ስራ!

ስራ በእውቀት እንዲሰራ እንተጋለን! FB -

https://www.facebook.com/groups/1153093882014917/?ref=share&mibextid=NSMWBT

Youtube -

https://www.youtube.com/@SilSira-zs5rw

Tiktok - tiktok.com/@sile.sira WhatsApp -

https://whatsapp.com/channel/0029Va5Ch0O9WtBw5eGcdZ3H

👍 5 1