fa
Feedback
👨‍🏫 CC - የእውቀት መንደር 👩‍🏫

👨‍🏫 CC - የእውቀት መንደር 👩‍🏫

رفتن به کانال در Telegram

Curiosity Chronicles! ይህ የእውቀት መንደር ነው፤ በዚህ ቻናል ውስጥ ➥ነገሮች ወይም እቃዎች እንዴት እንደሚሰሩ ➥ የታዋቂ ሰዎች አስተማሪ የህይወት ታሪኮች ➥ ሳይንሳዊ እውነታዎችና ዜናዎች ➥ ጥያቄና መልሶች...ወዘተ ይቀርባሉ ¶የሚም ቻናላችን 👉 @CC_Memes 🏅ለማስታወቂያ 👉 @Curiosity_Chronicles_Bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 👨‍🏫 CC - የእውቀት መንደር 👩‍🏫

کانال 👨‍🏫 CC - የእውቀት መንደር 👩‍🏫 (@curiosity_chronicles) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 18 982 مشترک است و جایگاه 10 377 را در دسته آموزش و رتبه 1 801 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 18 982 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 28 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -404 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -26 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 10.37% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 3.08% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 1 968 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 584 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 31 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Curiosity Chronicles! ይህ የእውቀት መንደር ነው፤ በዚህ ቻናል ውስጥ ➥ነገሮች ወይም እቃዎች እንዴት እንደሚሰሩ ➥ የታዋቂ ሰዎች አስተማሪ የህይወት ታሪኮች ➥ ሳይንሳዊ እውነታዎችና ዜናዎች ➥ ጥያቄና መልሶች...ወዘተ ይቀርባሉ ¶የሚም ቻናላችን 👉 @CC_Memes 🏅ለማስታወቂያ 👉 @Curiosity_Chronicles_Bot

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 29 اوت, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

18 982
مشترکین
-2624 ساعت
-967 روز
-40430 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
ሰላም 👋 የScholarship Essay & የMotivational Letter  ከAI ነፃ ፣ Original የሆነ ስራ ፣ ተአማኒነት ያለዉ ፣ በፈለጉት ሰዓት የሚደርስ ፣ በAdvanced Vocabulary ፣ የ International Standard በጠበቀ መልኩ እንዘጋጀለን። 📚📚Standard በጠበቀ ፣ ለየት ባለ አፃፃፍ ፣ የፈለጉትን ታሪክ ጠብቆ ያለ ምንም AI እገዛ 100% human Essay እንፅፋለን። Dm @Beexousia If you are looking for a seasoned person to help with writing essays for application process or for any type of competition, Don't worry then I am here to help you I will elevate your application whilst telling your story in captivating manner simultaneously keeping the authencity of your story. Why use Chatgpt just to be busted by AI detectors and lose your application? Dm me and Your essay will be - Finely written - Perfect Grammar - 100 % Humane - Unique - As well as Authentic Telegram username @Beexousia

Repost from N/a
🎓 ለስኮላርሺፕ እያመለከቱ ነው? የEnglish Proficiency Test ያሳስብዎታል? እንግዲያውስ ትክክለኛውን ቦታ አግኝተዋል! 🎯 🌟  Duolingo English Test (DET) ይምረጡ ። ለምን? 💰 ከIELTS እና TOEFL ጋር ሲነፃፀር በእጅጉ ርካሽ ነው። 📝 ከIELTS እና TOEFL ጋር ሲነፃፀር በጣም ቀላል  ነው። 🏠 ከቤትዎ ሆነው ሚፈተኑት። 🎁 3 ነፃ የሙከራ እድሎች አሉ። 🌍 በብዙ ዩኒቨርሲቲዎችና ተቋማት ተቀባይነት አለው ። 🚀 ለምን DET Support ይምረጡ? 🔗 ልዩ እና ጠቃሚ የመረጃ ሊንኮች 📚 በአጭር ጊዜ ከፍተኛ ውጤት እንዲያመጡ የሚረዱ የተረጋገጡ ስትራቴጂዎች 🎯 እንደፍላጎትዎና እንደደረጃዎ የሚዘጋጅ ልዩ የጥናት እቅድ 👥 ተመሳሳይ ዓላማ ካላቸው ተማሪዎች ጋር የሚያገናኝ ማህበረሰብ 📩 ታዲያ ምን እየጠበቁ ነው? ስለ DET Support ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በTelegram ያግኙን፦ @Beexousia

በ Instagram ላይ ብዙ ላይክ በማግኘት record የያዙ 3 ምስሎች በተርታ(እነዚን ሶስት ምሎች የሚበልጥ ላይክ የገኘ የለም): 1) ሜሲ ከ አርጀንቲና የቡድን አጋሮቹ ጋር የአለም ዋንጫ ሲያነሳ
+2
በ Instagram ላይ ብዙ ላይክ በማግኘት record የያዙ 3 ምስሎች በተርታ(እነዚን ሶስት ምሎች የሚበልጥ ላይክ የገኘ የለም): 1) ሜሲ ከ አርጀንቲና የቡድን አጋሮቹ ጋር የአለም ዋንጫ ሲያነሳ.................. 74.6M like 2) የሪከርዷ እንቁላል ............. 60.5M likes 3) ሜሲ አልጋው ላይ ከአለም ዋንጫው ጋር ተኝቶ................... 53.4M likes dominating everywhere??🧐 SHARE @curiosity_chronicles JOIN @cc_memes

ስለ ኳስ ተጫዋቾች ካነሳን አይቀር የአለማችን ምርት ግብ አስቆጣሪ ነው ተብሎ የሚወራለት ሮናልዶ የአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ላይ ካገባቸው ጎሎች ይልቅ በ አስገድዶ መድፈር የተጠረጠረው ይበልጣል። SHA
ስለ ኳስ ተጫዋቾች ካነሳን አይቀር የአለማችን ምርት ግብ አስቆጣሪ ነው ተብሎ የሚወራለት ሮናልዶ የአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ላይ ካገባቸው ጎሎች ይልቅ በ አስገድዶ መድፈር የተጠረጠረው ይበልጣል። SHARE @curiosity_chronicles JOIN @cc_memes

ስለሜሲ ከተነሳ አይቀር አንድ አስገራሚ እውነታ👀
ስለሜሲ ከተነሳ አይቀር አንድ አስገራሚ እውነታ👀

የታላቁ የእግርኳስ ተጫዋች ሊዮኔል ሜሲ ወላጅ አባት የዕረፍት ዜናቸው ተሰምቷል💔🕊 በግል ህይወቱም በሜዳ ውስጥም ለሌሎች ተምሳሌት የሆነ ሰው ስለሰጡን እናመሰግናለን 🐐 SHARE @curiosity
+2
የታላቁ የእግርኳስ ተጫዋች ሊዮኔል ሜሲ ወላጅ አባት የዕረፍት ዜናቸው ተሰምቷል💔🕊 በግል ህይወቱም በሜዳ ውስጥም ለሌሎች ተምሳሌት የሆነ ሰው ስለሰጡን እናመሰግናለን 🐐 SHARE @curiosity_chronicles JOIN @cc_memes

ወንዶች እንደአሟሟታችሁ አይነት ከሞታችሁ በኋላ የብልት መቆም ሊያጋጥም ይችላል። ሁናቴው angel lust የሚባል ሲሆን cerebellum ላይ ወይም አከርካሪ ላይ ከባድ trauma የነበረ እንደሆነ
ወንዶች እንደአሟሟታችሁ አይነት ከሞታችሁ በኋላ የብልት መቆም ሊያጋጥም ይችላል። ሁናቴው angel lust የሚባል ሲሆን cerebellum ላይ ወይም አከርካሪ ላይ ከባድ trauma የነበረ እንደሆነ ይሄ involuntary response በድኑ ላይ ሊከሰት ይችላል👀 SHARE @Curiosity_Chronicles JOIN @CC_Memes

በሰላም ሀገር ተምሮ ለመመለስ የወጣ ልጅ ምንም ባላጠፋው ጥፋት በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ማየት የእውነትም ልብን ይሰብራል። ይሄን ልጅ በግል አውቀዋለሁኝ፣ ትምህርቱ ላይ ካለው ብቃት በተጨማሪ በጣም ፀባይኛና ለብዙ ልጆች ምሳሌ መሆን የሚችል ልጅ ነው። እባካችሁ አይተን ዝም አንበል፣ የሚገባውን ህይወት እንመልስለት🙏 ኮፒ ለማድረግ እንዲመቻችሁ 1000348860538 0911398024 / 0931534451

ይህ መረጃ የተገኘው ከ forbes list ነው። እንደምታዩት ሼኩ ከሮናልዶ በጣም ይበልጣሉ SHARE @curiosity_chronicles JOIN @cc_memes
+2
ይህ መረጃ የተገኘው ከ forbes list ነው። እንደምታዩት ሼኩ ከሮናልዶ በጣም ይበልጣሉ SHARE @curiosity_chronicles JOIN @cc_memes

ይህ መረጃ የተገኘው ከ forbes list ሲሆን። ከሮናልዶ ሼኩ በጣም ይበልጣሉ SHARE @curiosity_chronicles JOIN @cc_memes
+2
ይህ መረጃ የተገኘው ከ forbes list ሲሆን። ከሮናልዶ ሼኩ በጣም ይበልጣሉ SHARE @curiosity_chronicles JOIN @cc_memes

Did yall know ?? ግማሽ ኢትዮጵያዊው Sheikh Mohammed Al Amoudi ከታዋቂው አትሌት Cristiano ronaldo 7-8 እጥፍ በላይ ሀብታም ነው። SHARE @curiosity_chr
+3
Did yall know ?? ግማሽ ኢትዮጵያዊው Sheikh Mohammed Al Amoudi ከታዋቂው አትሌት Cristiano ronaldo 7-8 እጥፍ በላይ ሀብታም ነው። SHARE @curiosity_chronicles JOIN @cc_memes

ከዚህ ፖስት በኋላ ባሉት 3 ቀናት ብቻ ኤለን መስክ የአለም ሁለተኛው ሰው በጠቅላላ ካፈራው በላይ ሀብት አፍርቷል $1.4 trillion ላለው.....

በነገራችን ላይ ልክ በዚህ ቀን ባለፈው አመት የኤለን መስክ ጠቅላላ ሀብት ከ 450 ቢልየን ዶላር በታች ነበር። በአንድ አመት ውስጥ ብቻ ከ 2-4 ያሉት ባለሃብቶችን ጠቅላላ ሀብትን የሚስተካከል ሀብት ያፈራው

የአለማችን ሁለተኛው ሀብታም ለቁጥር አንድ ሀብታሙ ኤለን መስክ ከሚቀርበው በላይ እናንተ ለአለማችን ሁለተኛው ሀብታም ከእጥፍ በላይ ቅርብ ናችሁ! ዳይ ወደስራ💪 SHARE @Curiosity_Chroni
የአለማችን ሁለተኛው ሀብታም ለቁጥር አንድ ሀብታሙ ኤለን መስክ ከሚቀርበው በላይ እናንተ ለአለማችን ሁለተኛው ሀብታም ከእጥፍ በላይ ቅርብ ናችሁ! ዳይ ወደስራ💪 SHARE @Curiosity_Chronicles JOIN @CC_Memes

የዛር መንፈስ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በብዙ ሀገራት ላይ የሚተገበር ድርጊት/አምልኮ እንደሆነ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?? መወያያ ቻናላችንን ይቀላቀሉ @akquot SHARE @curiosity_chronicles JOIN @cc_memes