ar
Feedback
👨‍🏫 CC - የእውቀት መንደር 👩‍🏫

👨‍🏫 CC - የእውቀት መንደር 👩‍🏫

الذهاب إلى القناة على Telegram

Curiosity Chronicles! ይህ የእውቀት መንደር ነው፤ በዚህ ቻናል ውስጥ ➥ነገሮች ወይም እቃዎች እንዴት እንደሚሰሩ ➥ የታዋቂ ሰዎች አስተማሪ የህይወት ታሪኮች ➥ ሳይንሳዊ እውነታዎችና ዜናዎች ➥ ጥያቄና መልሶች...ወዘተ ይቀርባሉ ¶የሚም ቻናላችን 👉 @CC_Memes 🏅ለማስታወቂያ 👉 @Curiosity_Chronicles_Bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 👨‍🏫 CC - የእውቀት መንደር 👩‍🏫

تُعد قناة 👨‍🏫 CC - የእውቀት መንደር 👩‍🏫 (@curiosity_chronicles) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 19 696 مشتركاً، محتلاً المرتبة 10 113 في فئة التعليم والمرتبة 1 713 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 19 696 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 07 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -410، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -11، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 11.70‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 2 307 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 26.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
Curiosity Chronicles! ይህ የእውቀት መንደር ነው፤ በዚህ ቻናል ውስጥ ➥ነገሮች ወይም እቃዎች እንዴት እንደሚሰሩ ➥ የታዋቂ ሰዎች አስተማሪ የህይወት ታሪኮች ➥ ሳይንሳዊ እውነታዎችና ዜናዎች ➥ ጥያቄና መልሶች...ወዘተ ይቀርባሉ ¶የሚም ቻናላችን 👉 @CC_Memes 🏅ለማስታወቂያ 👉 @Curiosity_Chronicles_Bot

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 08 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

19 696
المشتركون
-1124 ساعات
-967 أيام
-41030 أيام
أرشيف المشاركات
ከዚህ ፖስት በኋላ ባሉት 3 ቀናት ብቻ ኤለን መስክ የአለም ሁለተኛው ሰው በጠቅላላ ካፈራው በላይ ሀብት አፍርቷል $1.4 trillion ላለው.....

በነገራችን ላይ ልክ በዚህ ቀን ባለፈው አመት የኤለን መስክ ጠቅላላ ሀብት ከ 450 ቢልየን ዶላር በታች ነበር። በአንድ አመት ውስጥ ብቻ ከ 2-4 ያሉት ባለሃብቶችን ጠቅላላ ሀብትን የሚስተካከል ሀብት ያፈራው

የአለማችን ሁለተኛው ሀብታም ለቁጥር አንድ ሀብታሙ ኤለን መስክ ከሚቀርበው በላይ እናንተ ለአለማችን ሁለተኛው ሀብታም ከእጥፍ በላይ ቅርብ ናችሁ! ዳይ ወደስራ💪 SHARE @Curiosity_Chroni
የአለማችን ሁለተኛው ሀብታም ለቁጥር አንድ ሀብታሙ ኤለን መስክ ከሚቀርበው በላይ እናንተ ለአለማችን ሁለተኛው ሀብታም ከእጥፍ በላይ ቅርብ ናችሁ! ዳይ ወደስራ💪 SHARE @Curiosity_Chronicles JOIN @CC_Memes

የዛር መንፈስ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በብዙ ሀገራት ላይ የሚተገበር ድርጊት/አምልኮ እንደሆነ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?? መወያያ ቻናላችንን ይቀላቀሉ @akquot SHARE @curiosity_chronicles JOIN @cc_memes

عيد الأضحى❤️ ለውድ የቻናላችንን ቤተሰቦች እንኳን ለ1445ኛው የኢድ-አል-አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆን @Curiosity_Chr
عيد الأضحى❤️ ለውድ የቻናላችንን ቤተሰቦች እንኳን ለ1445ኛው የኢድ-አል-አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆን @Curiosity_Chronicles ከልብ ይመኛል SHARE @Curiosity_Chronicles JOIN @CC_Memes

ይህ የምታዩት ሰው Solomon Friedman ይባላል የታወቀ ጠበቃ እና በ ethical capital partners ስር የሚገኘው በአለም አንደኛ ከሚጎበኘው website እና የቢሊዮን ዶለር ካምፓኒ
ይህ የምታዩት ሰው Solomon Friedman ይባላል የታወቀ ጠበቃ እና በ ethical capital partners ስር የሚገኘው በአለም አንደኛ ከሚጎበኘው website እና የቢሊዮን ዶለር ካምፓኒ pornhub.com ጀርባ ያለ ቁልፍ ሰው ነው(cofounder & crminal defense lawyer)። and ofc he is Jewish መሰል ነገሮችን ለማግኘት @akquot ን join ይበሉ 🔥 SHARE @curiosity_chronicles JOIN @cc_memes

አንድን ወረቀት 42 ጊዜ ማጠፍ ብትችሉ ቁመቱ ጨረቃ ላይ ይደርሳል! SHARE @Curiosity_Chronicles JOIN @CC_Memes
አንድን ወረቀት 42 ጊዜ ማጠፍ ብትችሉ ቁመቱ ጨረቃ ላይ ይደርሳል! SHARE @Curiosity_Chronicles JOIN @CC_Memes

የምትመለከቷት ቆንጆ የፋርሷ ልዕልት Qajar ስትሆን 13 ወጣቶች የጋብቻ ጥያቄ አቅርበው ባለመቀበሏ ራሳቸውን እስከማጥፋት ደርሰው ነበር። SHARE @Curiosity_Chronicles JOIN @CC_
የምትመለከቷት ቆንጆ የፋርሷ ልዕልት Qajar ስትሆን 13 ወጣቶች የጋብቻ ጥያቄ አቅርበው ባለመቀበሏ ራሳቸውን እስከማጥፋት ደርሰው ነበር። SHARE @Curiosity_Chronicles JOIN @CC_Memes

የastronauts ብዛት በሀገር

ይህንን ያውቁ ኖሯል? በአማካኝ የሰው የህይወት ዘመን, ልባችን ወደ 3 ቢልዮን( 3,000,000,000) ጊዜ ይመታል!! SHARE @Curiosity_Chronicles JOIN @CC_Memes
ይህንን ያውቁ ኖሯል? በአማካኝ የሰው የህይወት ዘመን, ልባችን ወደ 3 ቢልዮን( 3,000,000,000) ጊዜ ይመታል!! SHARE @Curiosity_Chronicles JOIN @CC_Memes

የመተኛት ወድድር ቢኖር አንድ የሚያሸንፍ እንስሳ ቢኖር ይሄኛው ነው። ስሎዝ የተሰኘው ይህ እንስሳ በየቀኑ 18 ሰዓታትን ይተኛሉ። ይህ የሆነበት ምክኒያት metabolismአቸው በጣም ዝቅተኛ ስለሆነ
የመተኛት ወድድር ቢኖር አንድ የሚያሸንፍ እንስሳ ቢኖር ይሄኛው ነው። ስሎዝ የተሰኘው ይህ እንስሳ በየቀኑ 18 ሰዓታትን ይተኛሉ። ይህ የሆነበት ምክኒያት metabolismአቸው በጣም ዝቅተኛ ስለሆነ እና ቅጠል ስለሚመገቡ ነው። ሳይንሱ ረጅም ሰዐት የመተኛታቸው ምክኒያት በሚልዮኖች የሚቆጠር አመታት ዝቅተኛ ምግብ በሚኖርበት ጊዜ ህይወታቸውን ለማስቀጠል ያደረጉት ማሻሻል(evolution) ነው ይለናል!