fa
Feedback
zola maths 58

zola maths 58

رفتن به کانال در Telegram

Every mathematical problem will be solved in this educational channel... this channel stands for you to help

نمایش بیشتر
344
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
-130 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '24
سپتامبر '24
+1
در 0 کانال‌ها
اوت '24
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+13
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+21
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+25
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+359
در 1 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
08 سپتامبر0
07 سپتامبر+1
06 سپتامبر0
پست‌های کانال
photo content

2
Vocabulary_4000.pdf
1 292
3
بدون متن...
732
4
بدون متن...
855
5
بدون متن...
768
6
የክለሳ ጥያቄዎች አካፋዮችን እና ብዜቶችን መፈለግ ብቸኛ ቁጥሮች : ትንሹ የጋራ ብዜት , ትልቁ የጋራ አካፋይ , , ክፍልፋዮችን እና አስርዮሽ ቁጥሮችን ማስላት , ርቢ ሊንኩን በመጫን ይማሩ ይጠቀሙ
የክለሳ ጥያቄዎች አካፋዮችን እና ብዜቶችን መፈለግ ብቸኛ ቁጥሮች : ትንሹ የጋራ ብዜት , ትልቁ የጋራ አካፋይ , , ክፍልፋዮችን እና አስርዮሽ ቁጥሮችን ማስላት , ርቢ ሊንኩን በመጫን ይማሩ ይጠቀሙ ለሌሎችም # ሼር ያድርጉ ... ለውጤታማ ትውልድ ዛሬ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/lbHojiA7Zjg?si=kiMnLHco8L_sR8QF 👆👆👆👆👆👆👆👆👆
735
7
بدون متن...
176
8
بدون متن...
1
9
بدون متن...
971
10
بدون متن...
202
11
بدون متن...
849
12
بدون متن...
839
13
#አስገራሚ_እውነታዎች_ስለዝሆን 🐘 ዓለም ላይ ግዙፉ የየብስ እንስሳ ዝሆን ነው። 🐘 የአፍሪካ ዝሆኖች ከ1600 እስከ 6300 ኪ.ግ ይመዝናሉ። 🐘 ዝሆኖች በአማካይ ከ50 እስከ 70 ዓመት ይኖራሉ
#አስገራሚ_እውነታዎች_ስለዝሆን 🐘 ዓለም ላይ ግዙፉ የየብስ እንስሳ ዝሆን ነው። 🐘 የአፍሪካ ዝሆኖች ከ1600 እስከ 6300 ኪ.ግ ይመዝናሉ። 🐘 ዝሆኖች በአማካይ ከ50 እስከ 70 ዓመት ይኖራሉ። 🐘 ዝሆኖች በቀን ከ2 እስከ 3 ሰዓት ይተኛሉ። 🐘 የዝሆኖች የእርግዝና ጊዜ 22 ወር (640 ቀን) ነው። 🐘 ዝሆኖች በቀን እስከ 18 ሰዓት ምግብ በመብላት ያሳልፋሉ። 🐘 የዝሆኖች ኩምቢ እስከ 180 ኪ.ግ ይመዝናል። 🐘 አንድ ወጣት ዝሆን በቀን እስከ 400 ኪ.ግ ምግብ እና እስከ 200 ሌትር  ውኃ ይጠቀማል። 🐘 አንድ ዝሆን በቀን እስከ 130 ኪ.ግ እዳሪ ያስወግዳል። 🐘 የዝሆኖች ጥርስ እስከ 200 ኪ.ግ ይመዝናል። 🐘 ሴት ዝሆን እስከ 50 ዓመቷ ድረስ ልጅ መውለድ ትችላለች። 🐘 ዝሆኖች እንደ ሰዎች ቀኞች አሊያም ግራኞች ናቸው። 🐘 ዝሆኖች ልጆቻቸው ሲያጠፉ በኩምቢያቸው ይገርፋሉ። 🐘 የዝሆን ኩምቢ ውስጥ ከ40 ሺህ በላይ ጡንቻዎች አሉ። የሰው ልጅ ሰውነት ውስጥ ያሉት ጡንቻዎች በአጠቃላይ 650 ናቸው። 🐘 ዝሆኖች ንብ እና ጉንዳን ይፈራሉ። 🐘 የዓለማችን ግዙፉ ዝሆን 10 ሺህ 886 ኪ.ግ ክብደት እና 4 ሜትር ቁመት ነበረው። ዝሆኑ እ.አ.አ በ1956 አንጎላ ውስጥ ነው የተገኘው። 🐘 የዓለማችን ዕድሜ ጠገቡ ዝሆን ሊን ዋንግ ይባላል ነበር። ሕንድ ውስጥ ተወልዶ ቻይና እና ታይዋን ውስጥ የኖረው ይህ ዝሆን በ86 ዓመቱ ነበር ከዚህ ዓመት በሞት የተለየው። 🐘 የዝሆኖች አንጎል እስከ 5 ኪ.ግ ይመዝናል። ከየብስ እንስሳት በሙሉ ግዙፍ አንጓል ያላቸው ዝሆኖች ናቸው። 🐘 ሳይንስ ማብራራት ካልቻላቸው ጉዳዮች ውስጥ አንዱ የዝሆኖች ከሰዎች   የተሻለ ማሰብ አለማቻል ነው። ዝሆኖች አንጎል ውስጥ ያለው ኒውሮን ሴል ሰዎች አንጓል ውስጥ ካለው በ3 እጥፍ ይበልጣል። ኒውሮን ሴሎች ሥራቸው ማሰብ እና መረጃ ማሰራጨት ነው። 🐘 ለዝሆኖች በነበረው ልዩ ፍቅር የሚታወቀው ደቡብ አፍሪካዊው የአካባቢ ጥበቃ ባለሞያ ሎውረንስ አንተኒ እ.አ.አ በ2012 ከዚህ ዓለም በሞት ሲለይ ዝሆኖች ከየቦታው በጩኸት ተጠራርተው ወደ ቀብር ስፍራው በመንጋ ሔደው ነበር። 🐘 ዝሆኖች የሞቱ ቤተሰባቸውን እያስታወሱ ያዝናሉ፤ ለሞተ የቤተሰብ አባላቸው ዕንባ አውጥተው ያለቅሳሉ።
213
14
መለማመጃ ጥያቄዎች ናቸው.....ምንጭ ኦሜጋ ት/ቤት
183
15
+5
Amhric 8.docx
240
16
👆👆👆👆👆👆👆 ✅ በኦሜጋ ት/ቤት የተዘጋጀ ወርክሽት ጥያቄ ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ✅አዘጋጅ👉ኦሜጋ ትምህርት ቤት ✅ክፍል 👉8ኛ ✅አመት 👉2016 ✅የትምህርት አይነት
147
17
የነጭ ሽንኩርት መድኃኒትነት ➊ ነጭ ሽንኩርት ስራን በትክክል ለማከናወን፣ የሰውነት ሕዋሳትን ጤናማ ለማድረግ ፣ድካምን ለማስወገድ፣ዕድሜን ለመጨመር፣በአይጥና በልዩ ልዩ ተባዮች የሚመጡትን ተስቦ በሸታ
የነጭ ሽንኩርት መድኃኒትነት ➊ ነጭ ሽንኩርት ስራን በትክክል ለማከናወን፣ የሰውነት ሕዋሳትን ጤናማ ለማድረግ ፣ድካምን ለማስወገድ፣ዕድሜን ለመጨመር፣በአይጥና በልዩ ልዩ ተባዮች የሚመጡትን ተስቦ በሸታዎችን ለመከላከል ➋ ማንኛውም ሰው መጥፎ ሽታ ባለበት አካባቢ ለፅዳት ከመሰማራቱ በፊት ነጭ ሽንኩርት ከትፎ ቢበላ ከማንኛውም በሽታ ከሚያመጡ ተዋህሲያን ለመዳን ይቻላል፡፡ ➌ በቂ ሕክምና በሌለበት አካባቢ በቁስል ለሚሰቃይ ሕሙማን በነጭ ሽንኩርት ጭማቂ አጥቦ በቁስሉ ዙሪያ በመደምደም በፋሻ ወይም በንፁህ ጨርቅ በማሰር ሕመምተኛውን ለመፈወስ ይችላል፡፡ ➍ ነጭ ሽንኩርት ቀቅሎ እንፋሎቱን የካንሰርንና የቲቢ በሽታዎችን ለመከላከልና በሳንባ አካባቢ ብርድና ጉንፋን ለማዳን ፍቱን መድኃኒቱ ነው፡፡ ➎ ብርድ ብርድ በሚያሰኝ ሕመምና በተለይም በጥርስ ሕመም ለሚሰቃዩት ሕሙማን ሁለት ራስ ነጭ ሽንኩርት የውስጠኛውን ሽፋናቸውን በመላጥ በሁለቱም ጉንጫቸው በተለይም በተነቃነቀው ጥርስ በኩል ነክሰው ረዘም ላሉት ሰዓት ቢጠቀሙበት መልሶ ይጠነክራል፡፡ ➏ ለአስም፣ ለጉሮሮ ክርካሪ ወይም ኮርታ ለተባለው በሽታ እንዲሁም ጉሮሮ ለማፅዳት የነጭ ሽንኩርት ጭማቂ በስኳር ወይም በማር መጠጣት የተፈተነ መድኃኒት ነው፡፡ ➐ ነጭ ሽንኩርት የራስ ምታትና የደም ብዛት ያለባቸው ሰዎች ከ3 እስከ 5 ቀናት በማከታተል ሦስት ፍንካች በቀን ሦስት ጊዜ ቢበሉ ከድካምና ከደም ብዛት ሊፈወሱ ይችላሉ፡፡ ➑ በደም መርጋት ምክንያት ለሚሰቃዩ ፣የልብ በሽታን፣ የፊንጢጣ ኪንታሮትና የእግር ደም ሥር እብጠት የተባሉትን በሽታዎች ለመከላከልና ለመዳን ነጭ ሽንኩርት በመብላት መፈወስ ይችላል፡፡ ➒ ነጭ ሽንኩርት የቆላ ቁስል፣ችፌን፣የጨጓራ በሽታን ወረርሽኝን ኮሌራን ሳይቲካን የቁርጥማት ሕመምን እንደሚያድን የተረጋገጠ ነው፡፡ መልካም የስራ ቀን🥰
152
18
+1
G.12 BIO Unit-3 short note (1).pptx
178
19
ክፍልፋዮችን እና አስዮሽ ቁጥሮችን መደመር መቀነስ ማባዛት እና ማካፈል....... ሙሉ ምዕራፍ በ 35 ደቂቃ ብቻ ያልቃል ከታች ያለውን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/csaL7i0cH6c?si=T5DrRSGDQY2VLKae 👆👆👆👆👆👆👆👆👆
858
20
https://youtu.be/r3InEIojNV4?si=5OvCdoek146EnzWd
492