Nursing Coc & Examination Channel
رفتن به کانال در Telegram
📗𝗪𝗲𝗹𝗰𝗼𝗺𝗲📗 Our Target 🎯 Is to promote QUALITY HEALTH CARE SYSTEM 🫂 Telegram Link፦https://t.me/NEC_01 Discussion Group: https://t.me/Online_Course001 You Get Broad Case Based Coc Question
نمایش بیشتر2 789
مشترکین
+324 ساعت
+167 روز
+7430 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+3
در 0 کانالها
سپتامبر '26
+117
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '26
+179
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+242
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+189
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+129
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+66
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+27
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+19
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+39
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+249
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+29
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+51
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+39
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+71
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+156
در 1 کانالها
Get PRO
مه '25
+277
در 2 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+47
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+54
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+75
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+85
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+179
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+205
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+148
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+72
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+67
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+40
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+28
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+48
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+53
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+49
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+62
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+111
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+316
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 01 اکتبر | +3 |
پستهای کانال
+2
የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለ2019 ትምህርት ዘመን በሕክምና ዲግሪ ፕሮግራም (Doctor of Medicine) አመልካቾችን እየተቀበለ ነው።
ኮሌጁ በሁለት አማራጮች ማለትም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ (Generic) እንዲሁም በአዲስ ኢኖቬቲቭ የሕክምና ትምህርት ኢኒሼቲቭ (NIMEI) አመልካቾች በመቀበል ላይ ይገኛል።
ያሉ ክፍት ቦቻዎች ➻ 80
በመንግሥት ስፖንሰር ➻ 40
በግል ስፖንሰር ➻ 40
የምዝገባ ጊዜ የሚያበቃው 👇
መስከረም 22/2019 ዓ.ም ምሽት 12:00
የፅሑፍ ፈተና መስከረም 27/2019 ዓ.ም ይሰጣል የተባለ ሲሆን የቃል ፈተና ጥቅምት 01/2019 ዓ.ም ይሰጣል፡
| 2 | ➡️➡️Waamicha Qormaataaf🙏🙏🙏
Dorgomtoonni Ogeessoota Fayyaa Hospitaala Beddellee Yuunayitid yeroo darbe galmooftanii turtan Calallii Qormaataaf kan dabartan Ogummaa keessaniin akka Armaan gadiitti maqaa keessan ilaallachuu dandeessu.
Guyyaan Qormaataa 20 Fi 21 /01/2019.
Bakki Qormaataa Bedele United Hospital | 629 |
| 3 | Between these two which is much better and safer for cleaning wounds and why?
Is it Normal Saline or Hydrogen Peroxide?? | 885 |
| 4 | 💓🩸 DHIIBBA DHIIGAA
📖 Maal jechuudha?
Namni tokko dhiibba dhiigaa qaba kan jedhame, 👨⚕️👩⚕️ ogeessa fayyaa biratti 📏 meeshaa dhiibba dhiigaa safaru ittiin safaramuun, yeroo 2–3 walitti aananii ilaallamee, yoo 🔢 140/90 mmHg fi sana oli ta’eedha.
🤔🔍 Sababoota Dhiibba Dhiigaa Fiduu Danda’an
🔹 🧬 Sanyiidhaan dhufuu danda’a
🔹 🎂 Umuriin dabaluun
🔹 🤰 Ulfa – dubartiin ulfaa ji’a 6 booda
🔹 🧂🍜 Nyaata soogidda baay’ate soorachuu
🔹 🥓🍔 Furdina garmalee
🔹 🪑📺 Sochii qaamaa dhabu
🔹 🍺🥃 Alkoolii
🔹 😥💭 Dhiphachuu
🔹 🩺💔 Dhukkuba kalee qabaachuu
⚠️🚨 Rakkoowwan Dhiibba Dhiigaa Walqabatan
1. ❤️🔥 Onnee dadhabsiisuu – dhiibba dhiigaa ol ka’uun 💪 hojii onnee ulfaachisa
2. 🧠💥Sammuu keessatti dhiiguu (Stroke) – qaama tokko dadhabsiisuu/lammisa’u
3. 🩻🫁 Kalee dadhabuu – hanga hojii dhaabuu gahuu
4. 🩸🩹 Dhukkuba hiddii dhiigaa – keessumatti hiddii gara lukaa 🦵 fi harka 🤲 irratti
🔍👀 Mallattoolee Dhiibba Dhiigaa
Namoonni baay’een 🙅♂️ mallattoo tokko illee hin mul’isan, yeroo rakkoon ulfaataa (🧠 stroke, ❤️ onnee, 🫁 kalee) dhufu qofa beekamu.
💥 Yoo dhiibba dhiigaa garmalee dabale mallattoon ni mul’ata:
🤕💫 Dhukkubbii mataa hammaataa
🤢🥴 Nyaata jibbisuu fi garaa garagalchuu
😵♂️🤯 Bitaa itti galuu (confusion)
👀🌫 Ijaan arguuf rakkachuu
👃💧 Funyaan dhiiguu
💡🌿 Gorsa Dhiibba Dhiigaa To’achuuf
1. 🧂🚫 Nyaata soogidda baay’ate irraa of qusachuu
2. 🚶♀️🏃♂️ Sochii qaamaa gochuu – yoo xiqqaate 30 min guyyaa, torbanitti guyyaa 4
3. 🍷❌ Alkoolii dhugu dhisuu
4. 😌🕊 Hin dhiphatinaa – furmaata barbaadaa wanta isin dhiphisuuf
5. 🚭❌ sigaara irraa fagaachuu – har’a irraa dhaabu
6. ⚖️🥗 Furdina hir’isu
7. 🥦🍎 Kuduraa fi muduraa baay’inaan soorachuu, cooma xiqqeessuu
8. 🩺💊 Yoo dhiibba dhiigaa qabdan yeroo hin tuffatin, ogeessa fayyaa waliin mari’achuu fi qoricha eegalu
💊💯 Qoricha keessan yeroo sirriitti fudhachuudhaan, gorsa kana hojiirra oolchuun rakkoowwan hamaa akka isin hin mudanne ni dandeessu.
📚 Source: www.midlineplus
https://t.me/NEC_01 | 898 |
| 5 | Vacancy Announcement |
WESTGATE HOSPITAL
OPEN POSITIONS
1. Medical Doctor (GP)
Education: Doctor of Medicine (MD)
Experience: 0+ years
Required: 1
2. Nurse Professional
Education: BSc in Nursing
Experience: 2+ years hospital experience
Required: 15
3. Doctor of Dental Medicine (DDM)
Education: DDM
Experience: 0+ years
Required: 1
4. Receptionist
Education: Nurse with related experience
Experience: 1+ year
Required: 2
5. Secretary
Education: BA in Secretarial Science or related fields
Experience: 2+ years
Required: 1
💰 Salary: As per the institution scale
📍 Location: Sheger City, Melka Nono Sub_City, Ashewa Meda Area, Around Shaka Mall
How to Apply:
Submit your non-returnable relevant documents in person to the Westgate Hospital HR Director's Office.
📅 Deadline: September 25, 2026 | 733 |
| 6 | የስራ ቅጥር ማስታወቂያ |
የሁመራ ጠቅላላ ሆስፒታል
1. የሙያ ዘርፍ፡ ፔዲያትሪክስ ነርስ (Paediatric Nurse Professional)
ትምህርት ዝግጅት፡ በፔዲያትሪክስ ነርሲንግ የተመረቀ/ች
ብዛት፡ 1
የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
2. የሙያ ዘርፍ፡ ጠቅላላ ሀኪም (General Practitioner)
ትምህርት ዝግጅት፡ የያዘውን/ቻቸውን የሚይዝ/ይዛ
ብዛት፡ 6
የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
የምዝገባ ቀን፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት
የፈተና ቀን፡ 14/01/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
የምዝገባ ቦታ፡ የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 152
📌 ማሳሰቢያ፡
ተወዳዳሪዎች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ይዘው መቅረብ አለባቸው።
ለፈተና ሲቀርቡ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ማቅረብ አለባቸው።
@ | 477 |
| 7 | የስራ ቅጥር ማስታወቂያ |
ወረታ ጤና ሳይንስና ቢዝነስ ኮሌጅ
የስራ መደብ: መምህር
• የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በነርሲንግ, ሜዲካል ላቦራቶሪ
• የስራ ልምድ: 0 ዓመት
• ብዛት: 3
📍 የስራ ቦታ: ወረታ: አማራ ክልል
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 12/01/2019 | 437 |
| 8 | የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ሰይፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል
ክፍት የሥራ መደቦች፡
- ፋርማሲስት — 2 (ወ/ሴ)
- ራዲዮግራፈር — 1 (ሴ)
- የፅዳት ሠራተኛ — 2 (ሴ)
- ተላላኪ — 1 (ሴ)
- ሬሲፕሺኒስት — 1 (ሴ)
- የእለት ገንዘብ ሰብሳቢ (Cashier) — 2 (ወ/ሴ)
📝 እንዴት ማመልከት ይቻላል:
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ኮፒ፣ ኦሪጅናል እና የሙያ ፈቃድ (ለሙያተኞች) በመያዝ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ።
📍 አድራሻ: ሀዋሳ፤ ከዋዛ አደባባይ ወደ ሼል/ቶታል ማደያ በሚወስደው መንገድ፣ ኤኳቶሪያል ቢዝነስ ግሩፕ ህንፃ ላይ። | 733 |
| 9 | ‘Ethio-Istanbul General Hospital’ beeksisa gita hojii banaa baasee jira.
Giti hojii banaa kun akka armaan gaditti argitanidha.
Muuxannoos kan gaafatu kan hingaafannes jira.
Muuxannoo kan hingaafanne Bsc digirii muummee ‘Nursing’ qofaa dha. Innis baayyinni nama barbaadamuu kudhan (10) barbaada.
Guutuun odeeffannoo kanaa akka armaan gadiitti taa’ee jira.
Galmaa’uu yoo barbaaddan email armaan gadiin 👇 ykn qaamaan deemuun galmaa’uu dandeessu jedhame.
Email:HR@ethioistanbulgeneralhospital.com (Attach CV and Cover Letter) or in person at Ethio-Istanbul
Qaamaan dhufuuf bakka argama isaanii magaalaa Finfinnee Boolee, bilbilaan qunnamuuf: -+251 965-21- 2223/+251 0962-21-22
Carraa gaarii | 711 |
| 10 | የስራ ቅጥር ማስታወቂያ |
የሁመራ ጠቅላላ ሆስፒታል
1. የሙያ ዘርፍ፡ ፔዲያትሪክስ ነርስ (Paediatric Nurse Professional)
ትምህርት ዝግጅት፡ በፔዲያትሪክስ ነርሲንግ የተመረቀ/ች
ብዛት፡ 1
የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
2. የሙያ ዘርፍ፡ ጠቅላላ ሀኪም (General Practitioner)
ትምህርት ዝግጅት፡ የያዘውን/ቻቸውን የሚይዝ/ይዛ
ብዛት፡ 6
የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
የምዝገባ ቀን፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት
የፈተና ቀን፡ 14/01/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
የምዝገባ ቦታ፡ የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 152
📌 ማሳሰቢያ፡
ተወዳዳሪዎች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ይዘው መቅረብ አለባቸው።
ለፈተና ሲቀርቡ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ማቅረብ አለባቸው። | 645 |
| 11 | የስራ ቅጥር ማስታወቂያ |
ኢፍቱ ጠቅላላ ሆስፒታል
ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ የተለያዩ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
ስለሆነም በማስታወቂያ የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ሁሉ መወዳደር ትችላላችሁ:: | 878 |
| 12 | Muummee Fayyaan warrii barachuu barbaaddan
Yekatit 12 Hospital Medical College | 1 401 |
| 13 | ለመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የቅድመ ምረቃና ድህረ ምረቃ የትምህርት ዘርፎች መስፈርቱን የሚያሟሉ የሣል አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።
ዝርዝር መስፈርት ማስታወቂያ ላይ ማየት ይችላሉ ⤵️
ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️ | 1 215 |
| 14 | Vacancy Hearing News
Oggumaa fayyaa kan taatan, beeksisa ‘Bedele united Hospital’ baase kana dorgomaa. | 1 080 |
| 15 | "ስለሚጥል በሽታ ምን ያህል ያውቃሉ?"
ስለሚጥል በሽታ (Epilepsy) ብዙ የተሳሳቱ መረዳቶች አሉ ፤ ከእነዚህ አንዱ ራሱ ስሙ ነው:: ምክንያቱም "የሚጥል በሽታ" ሲባል ቶሎ ወደ አዕምሮአችን የሚመጣው ምስል ወድቆ በአፉ የምራቅ አረፋ እየደፈቀ የሚንፈራገጥ ሰው ሲሆን የበሽታው ስፋት/አይነት ግን ከዚህ ያለፈ ነው ፤ ለሰኮንዶች ብቻ ከሚቆይ ምላሽ አልባ ማፍጠጥ ወይም ፍዘት እስከ ድንገት ራስን ስቶ መገኘት ሊለያይ ይችላል።
ሁለተኛው ስሁት አረዳድ ደግሞ የሚጥል ህመም ታማሚዎችን "ክፉ መናፍስት" ያደሩባቸው አድርጎ ማየትና ማግለል ሲሆን ይህም ታማሚዎቹ በዙሪያቸው ካሉ ሰዎች አስፈላጊውን እርዳታ እንዳያገኙ እንቅፋት ከመሆኑም ባሻገር እንደ ጭንቀትና ድባቴ ላሉ ተጓዳኝ ህመሞች ይዳርጋቸዋል።
ከዚህም የተነሣ ብዙዎቹ ታማሚዎች ከማህበራዊ ሕይወት ራሳቸውን በማግለል በየቤታቸው መቀመጥን ይመርጣሉ እንጂ ወደ ህክምና ተቋም ለመምጣት አይደፍሩም፤ ከህመሙ ጋር ተያይዘው በሚመጡ አደጋዎች ያለዕድሜያቸው ይሞታሉ።
ሦስተኛው የተሳሳተ ግንዛቤ ለበሽታው መድኃኒት አንዴ ከተጀመረ አይቆምም የሚል ሲሆን እውነታው ግን የሁሉም አይነት የሚጥል ህመም መድኃኒት ዕድሜ ልክ የሚወሰድ ሳይሆን እንደ ህመሙ ምክንያትና አይነት ፣ የምርመራ ውጤትና የህክምና ምላሽ ለተለያየ ጊዜ የሚወሰድ ሲሆን አንዳንዴ (በሐኪም ምሪት) ለማቆም ይሞከርና ከተሳካ ሊቆም ይችላል።
✳ ለመሆኑ የሚጥል በሽታ ምንድነው? መንስኤዎቹስ?
የሚጥል በሽታ የአንጎል ህዋሳት (Neurons) ከትክክለኛው መልዕክት ማስተላለፊያ በተዛባ መልኩ ሳይጠባበቁ ወይም አብዝተው መልዕክት ሲያስተላልፉ/ሲቀበሉ የሚከሰት የአንጎል ህመም ሲሆን ምክንያቶቹም በ 6 ዋና ዋና ጎራዎች ይከፈላሉ፦
1: አካላዊ (Structural)፦ የአንጎል አፈጣጠር ችግሮች፣ ስትሮክ(አንጎል ውስጥ ደም መፍሰስ ወይም የአንጎል ደምስር መዘጋት)፣ የአንጎል እጢ፣ በአደጋ የሚከሰት የአንጎል ጉዳት፣ ወዘተ
2: የዘረመል ችግር (Genetic)፦ በቤተሰብ/በቅርብ ዘመድ የሚጥል ህመም ሊኖር ይችላል።
3: ተላላፊ በሽታዎች፦ ለምሳሌ የተለያዩ ቫይረሶች (ኤች-አይ-ቪ፣ ሳይቶመጋሎ ቫይረስ)፣ ፓራሳይቶች (የጭንቅላት ወባ ፣ ኒውሮሲይትሴርኮስስ ፣ ...)
4: ሜታቦሊክ፡ የሥርዓተ-ሰውነት መዛባቶች
5: የተዛባ የሰውነት በሽታ መከላከል ሥርዓት (Immune-mediated epilepsy)
6: መንስኤው የማይታወቅለት (Unknown etiology)
✳ከ26 ሰዎች መካከል 1 ሰው በሕይወት ዘመኑ የሚጥል በሽታ ይኖረዋል፤ ይህም የሚጥል በሽታ ከቀዳሚዎቹ የአንጎል ህመሞች ተርታ እንዲሰለፍ ያደርገዋል።
በዘመነ አረዳድና በሰለጠነ አያያዝ የዚህ በሽታ ተጠቂዎችን መርዳትና መረዳት፣ ማሳከምና በተሻለ ጤንነት እንዲኖሩ ማስቻል ይቻላል።
References:
-ILAE, 2025
- Harrison's Principles of Internal Medicine, 22nd edition
-Continuum-Epilepsy, 2025
ዶ/ር ኢሳይያስ ሳዳ፡ በወላይታ ዞን በሌ አጠቃላይ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ሐኪም | 793 |
| 16 | አንድ የ60 ዓመት እናት በረጅም ጊዜ የታይሮይድ እንቅርጥ (goiter) በሽታ ያሳልፋሉ። ከሁለት ዓመት በፊት ግን የሚከተሉት ምልክቶች አጋጠሟቸው ትኩረት ስጡ!
✔ ከፍተኛ ድካም
✔ የልብ መምታት (palpitations)
✔ ያልተለመደ የክብደት መቀነስ (ምንም እንኳን ጥሩ የምግብ ፍላጎት ቢኖርም)
✔ የሰውነት ማላብ
✔ የሰውነት መንቀጥቀጥ (tremors)
✔ ሙቀት የመቋቋም አለመቻል
በምርመራ ውጤት፣ ባለብዙ እምቡጥ (toxic multinodular goiter) መሆኑ ተረጋግጧል። በመካከለኛ የፀረ-ታይሮይድ መድሃኒት እና በመጨረሻ ቀዶ ሕክምና (Dunhill’s thyroidectomy) ከተደረገላቸው በኋላ፣ አሁን ጤናማ እና ጥሩ ሕይወት እያሳለፉ ነው!
የእንቅርጥ መከላከያ ዋና መንገዶች
1️⃣ አዮዲን ያለው ምግብ ይመገቡ
- ዓሣ እና ሌሎች የባህር ምግቦች
- ወተት፣ እንቁላል፣ እና ጥራጥሬዎች
- አዮዲን የተጨመረ ጨው (iodized salt)
2️⃣ እንቅርጥ አምጭ ምግቦችን በጥንቃቄ ይመገቡ
- ያልበሰሉ ጎመን፣ ብሮኮሊ፣ እና ኮኮናት (ከበሰሉ ይሻላል!)
3️⃣ ለጨረር (radiation) እና ለማንኛውም ትንባሆ ያለመጋለጥ
4️⃣ የታይሮይድ ጤናዎን በየጊዜው ይፈትሹ
- የደም ፈተና (TSH, T3, T4) እና አካላዊ ምርመራ
5️⃣ ጤናማ የሕይወት ዘይቤ (lifestyle)
- ከማጨስ መቆጠብ
- የተመጣጣኝ ምግብ እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ
6️⃣ ማህበረሰብ ውስጥ የጤና ግንዛቤ መጨመር
🔁 ለሌሎች ያጋሩ - ግንዛቤ መጨመር ጠቃሚ ነው!
ዶ/ር ካሳሁን ምትኩ: ጀነራል ሰርጅን
ከአለም ሆስፒታል ቡታጅራ | 775 |
| 17 | አንድ የ60 ዓመት እናት በረጅም ጊዜ የታይሮይድ እንቅርጥ (goiter) በሽታ ያሳልፋሉ። ከሁለት ዓመት በፊት ግን የሚከተሉት ምልክቶች አጋጠሟቸው ትኩረት ስጡ!
✔ ከፍተኛ ድካም
✔ የልብ መምታት (palpitations)
✔ ያልተለመደ የክብደት መቀነስ (ምንም እንኳን ጥሩ የምግብ ፍላጎት ቢኖርም)
✔ የሰውነት ማላብ
✔ የሰውነት መንቀጥቀጥ (tremors)
✔ ሙቀት የመቋቋም አለመቻል
በምርመራ ውጤት፣ ባለብዙ እምቡጥ (toxic multinodular goiter) መሆኑ ተረጋግጧል። በመካከለኛ የፀረ-ታይሮይድ መድሃኒት እና በመጨረሻ ቀዶ ሕክምና (Dunhill’s thyroidectomy) ከተደረገላቸው በኋላ፣ አሁን ጤናማ እና ጥሩ ሕይወት እያሳለፉ ነው!
የእንቅርጥ መከላከያ ዋና መንገዶች
1️⃣ አዮዲን ያለው ምግብ ይመገቡ
- ዓሣ እና ሌሎች የባህር ምግቦች
- ወተት፣ እንቁላል፣ እና ጥራጥሬዎች
- አዮዲን የተጨመረ ጨው (iodized salt)
2️⃣ እንቅርጥ አምጭ ምግቦችን በጥንቃቄ ይመገቡ
- ያልበሰሉ ጎመን፣ ብሮኮሊ፣ እና ኮኮናት (ከበሰሉ ይሻላል!)
3️⃣ ለጨረር (radiation) እና ለማንኛውም ትንባሆ ያለመጋለጥ
4️⃣ የታይሮይድ ጤናዎን በየጊዜው ይፈትሹ
- የደም ፈተና (TSH, T3, T4) እና አካላዊ ምርመራ
5️⃣ ጤናማ የሕይወት ዘይቤ (lifestyle)
- ከማጨስ መቆጠብ
- የተመጣጣኝ ምግብ እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ
6️⃣ ማህበረሰብ ውስጥ የጤና ግንዛቤ መጨመር
🔁 ለሌሎች ያጋሩ - ግንዛቤ መጨመር ጠቃሚ ነው!
ዶ/ር ካሳሁን ምትኩ: ጀነራል ሰርጅን
ከአለም ሆስፒታል ቡታጅራ
📞 0946065767
Telegram: https://t.me/Behaset
LinkedIn: https://www.linkedin.com/in/kassahun-mitiku-b92373270 | 1 |
| 18 | A researcher studied the relationship between body weight (kg) and resting metabolic rate
(kcal/24 hours) of adult individuals in a community.
What is the most likely recommended method of data presentation for this data?
A. Bar graph
B. Line graph
C. Histogram
D. Scatter plot A researcher studied the relationship between body weight (kg) and resting metabolic rate
(kcal/24 hours) of adult individuals in a community.
What is the most likely recommended method of data presentation for this data?
A. Bar graph
B. Line graph
C. Histogram
D. Scatter plot | 1 417 |
| 19 | بدون متن... | 1 636 |
| 20 | 💓🩸 DHIIBBA DHIIGAA
📖 Maal jechuudha?
Namni tokko dhiibba dhiigaa qaba kan jedhame, 👨⚕️👩⚕️ ogeessa fayyaa biratti 📏 meeshaa dhiibba dhiigaa safaru ittiin safaramuun, yeroo 2–3 walitti aananii ilaallamee, yoo 🔢 140/90 mmHg fi sana oli ta’eedha.
🤔🔍 Sababoota Dhiibba Dhiigaa Fiduu Danda’an
🔹 🧬 Sanyiidhaan dhufuu danda’a
🔹 🎂 Umuriin dabaluun
🔹 🤰 Ulfa – dubartiin ulfaa ji’a 6 booda
🔹 🧂🍜 Nyaata soogidda baay’ate soorachuu
🔹 🥓🍔 Furdina garmalee
🔹 🪑📺 Sochii qaamaa dhabu
🔹 🍺🥃 Alkoolii
🔹 😥💭 Dhiphachuu
🔹 🩺💔 Dhukkuba kalee qabaachuu
⚠️🚨 Rakkoowwan Dhiibba Dhiigaa Walqabatan
1. ❤️🔥 Onnee dadhabsiisuu – dhiibba dhiigaa ol ka’uun 💪 hojii onnee ulfaachisa
2. 🧠💥Sammuu keessatti dhiiguu (Stroke) – qaama tokko dadhabsiisuu/lammisa’u
3. 🩻🫁 Kalee dadhabuu – hanga hojii dhaabuu gahuu
4. 🩸🩹 Dhukkuba hiddii dhiigaa – keessumatti hiddii gara lukaa 🦵 fi harka 🤲 irratti
🔍👀 Mallattoolee Dhiibba Dhiigaa
Namoonni baay’een 🙅♂️ mallattoo tokko illee hin mul’isan, yeroo rakkoon ulfaataa (🧠 stroke, ❤️ onnee, 🫁 kalee) dhufu qofa beekamu.
💥 Yoo dhiibba dhiigaa garmalee dabale mallattoon ni mul’ata:
🤕💫 Dhukkubbii mataa hammaataa
🤢🥴 Nyaata jibbisuu fi garaa garagalchuu
😵♂️🤯 Bitaa itti galuu (confusion)
👀🌫 Ijaan arguuf rakkachuu
👃💧 Funyaan dhiiguu
💡🌿 Gorsa Dhiibba Dhiigaa To’achuuf
1. 🧂🚫 Nyaata soogidda baay’ate irraa of qusachuu
2. 🚶♀️🏃♂️ Sochii qaamaa gochuu – yoo xiqqaate 30 min guyyaa, torbanitti guyyaa 4
3. 🍷❌ Alkoolii dhugu dhisuu
4. 😌🕊 Hin dhiphatinaa – furmaata barbaadaa wanta isin dhiphisuuf
5. 🚭❌ sigaara irraa fagaachuu – har’a irraa dhaabu
6. ⚖️🥗 Furdina hir’isu
7. 🥦🍎 Kuduraa fi muduraa baay’inaan soorachuu, cooma xiqqeessuu
8. 🩺💊 Yoo dhiibba dhiigaa qabdan yeroo hin tuffatin, ogeessa fayyaa waliin mari’achuu fi qoricha eegalu
💊💯 Qoricha keessan yeroo sirriitti fudhachuudhaan, gorsa kana hojiirra oolchuun rakkoowwan hamaa akka isin hin mudanne ni dandeessu.
📚 Source: www.midlineplus | 1 623 |
