fa
Feedback
BSc Comprehensive nursing (AMU)

BSc Comprehensive nursing (AMU)

رفتن به کانال در Telegram

From this channel you gets nursing reference books, ppt, NCP sample, video and McQ(COC/exit) Contact:- @LYTNHSR

نمایش بیشتر
3 262
مشترکین
-324 ساعت
+87 روز
+2730 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+12
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+101
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+164
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+148
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+154
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+90
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+76
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+117
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+89
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+126
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+108
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+124
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+61
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+116
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+78
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+168
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+196
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+256
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+291
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+161
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+421
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+233
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+78
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+112
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+89
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+59
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+190
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
05 سپتامبر+1
04 سپتامبر0
03 سپتامبر+4
02 سپتامبر+3
01 سپتامبر+4
پست‌های کانال
ከልክ በላይ መስጠት (Over-giving) በአጭሩ ሲገለጽ፣ ከልክ በላይ የመስጠት መነሻው ፍቅርን ለመግዛት መሞከር ነው፡፡ እንዳብራራው ይፈቀድልኝ፡፡ ከልክ በላይ መስጠት ማለት አንድ ሰው ጤናማና አስፈላጊ ከሆነው በላይ ያለማቋረጥ መስጠት ነው። ይህም ሁልጊዜ ከእውነተኛ ፍቅር የሚመነጭ ላይሆን ይችላል፤ አንዳንዴ ሰውዬው በውስጡ ሳያውቀው፦ “በቂ ከሰጠሁ ምናልባት ይወዱኛል።” “በቂ መስዋእትነት ከከፈልኩኝ  ምናልባት አይተውኝም።” “ሁሉን ካደረግኩላቸው ምናልባት የተሸለ ዋጋ ይሰጡኛል።” “ባይመቸኝ እንኳን ሁልጊዜ ከተገኘሁላቸው ይቀበሉኛል።” ብሎ ከልክ በላይ የሚሰጥ ሊሆን ይችላል። ከልክ በላይ መስጠት የሚታይባቸው መንገዶች 1. ጊዜ የራሳችን ሃላፊነት እያለብን እና አንዳንዴም ማረፍ እንዳለብን እወቅን ሁልጊዜ ለሌላ ሰው መገኘት። 2. ገንዘብ ከአቅማችን ገንዘብ ማውጣት፣ መክፈል ወይም ሰዎችን በገንዘብ መርዳት። 3. ትኩረት ሰዎችን ሁልጊዜ መጠየቅ፣ መከታተል፣ ችግራቸውን መፍታት፣ ማዳመጥ እና ሰዎቹን የሕይወታችን ማዕከል ማድረግ። 4. አገልግሎት ሰዎች ዋጋችንን እንዲያውቁልን በሚል እሳቤ ሁሉንም ነገር ለእነሱ ማድረግና ማለቂያ የሌለው አገልጋይ መሆን። 5. ስሜት የሌላው ሰው ችግር ሁሉ ከአቅማችን በላይ ቢሆን እንኳን መሸከም፣ በሂደቱም የራሳችንን ፍላጎትና ደህንነት እስክንጥል መድረስ። እዚህ ላይ ማስታወስ ያለብን፣ ችግሩ መስጠት አይደለም። መስጠት መልካም ነው። ችግሩ ግን ጤናማ ባልሆነ ተስፋ እና የማይሆን ነገር በመጠባበቅ በመስጠት ለስሜት ቀውስ መዳረግ ሲከሰት ነው። ስለዚህ መስጠት የአንድን ሰው ፍቅር ወይም ተቀባይነት ለማረጋገጥ ስንል ሁል ጊዜ ከልክ በላይ ስንሰጥ ራስን ወደ መተው (self-abandonment) ደረጃ ልንደርስ እንችላለን። ከልክ በላይ መስጠት ብዙ ጊዜ ይህንን ሂደት ይከተላል፦ የተቀባይነትና የመወደድ ጥማት → ያንን ለማግኘት ከልክ በላይ መስጠት → በተስፋ መጠበቅ → የጠበቁትን ባለማግኘት መበሳጨት → መራራ እና ቂመኛ መሆን → የስሜት ዝለት → ራስን ከሰዎች ማግለል፡፡ 1. ወደ ጤናማ መስጠት መሸጋገር አንድን ሰው ስለምንወደው ወይም ስለምናከብረው እንስጥ፤ ነገር ግን ዋጋችንን ለማረጋገጥና ከሰውው ምላሽ ለማግኘት አንስጥ፡፡ 2. በፍቅርና ባለመተማመን መካከል መለየት ፍቅር ይሰጣል፤ አለመተማመን ግን ከልክ በላይ ይሰጣል። ፍቅር በነፃ ይሰጣል፤ አለመተማመን ግን ለመቀበል ሲል ይሰጣል። የምትሰጡትን ለማን እንደምትሰጡ፣ ለምን እንደምትሰጡና ምን ጠብቃችሁ እንደምትሰጡ በሚገባ ለዩ፡፡ ሰዎች እንዲቀበሏችሁ ብላችሁ አትስጡ፡፡ Dr eyob mamo

2
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከ
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከነሀሴ 13 እስከ 15/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦ 1.የፈተናው መርሃ-ግብርም፦ -በ13/12/2018 ዓ.ም…… Medicine, Pharmacy, Anesthesia, Environmental Health, Human Nutrition, Emergency and Critical Care Nursing, Dental Medicine እና Optometry -በ14/12/2018 ዓ.ም…………, Medical Laboratory Science, Public Health, Midwifery, Medical Radiology Technology, Pediatric and Child Health Nursing, Psychiatric Nursing, Physiotherapy እና Surgical Nursing -በ15/12/2018 ዓ.ም…… ኑርስንግ ሁሉም ተፈታኝ ነሀሴ 12/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል:: 2.በፈተናው ወቅት የብሄራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print out ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ 3.ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎችን፣ እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡ 4.በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) የፈተና ክፍሉን ለቀው ከመውጣታቸው በፊት አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረም ይጠበቅባቸዋል፡፡ 5.በተጨማሪም ከስር የተያያዘውን የፈተና ሂደቱን የሚያሳይ ቪዲዎ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡ 6.ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ በታች የተያያዘውን ዚፕፋይል በመክፈት የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያ መመልከት ይኖርባችኋል። ማሳሰቢያ፦ ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡ የተፈታኝ ስም ዝርዝርና የፈተና ጣቢያ ለማየት ⤵️ https://t.me/HIVNCOC/2209 ስለፈተና ዝርዝር ማብራሪያ ⤵️ https://youtu.be/IwwFWOWtYPQ
1 179
3
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከ
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከነሀሴ 13 እስከ 15/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን የፈተናው መርሃ-ግብርና ሌሎች መረጃዎች በቴሌግራም ቻናል(https://t.me/M0H_EThiopia) ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
1 070
4
የፈተና ጣቢያ መረጣ ዛሬ ይጠናቀቃል! ከነሐሴ 13-15/2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የጤና ሙያ ተመራቂዎች የብቃት ምዘና ፈተና፣ የተመዛኞች የፈተና ጣቢያ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ ዛሬ ሐምሌ 30/2018 ዓ.ም
የፈተና ጣቢያ መረጣ ዛሬ ይጠናቀቃል! ከነሐሴ 13-15/2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የጤና ሙያ ተመራቂዎች የብቃት ምዘና ፈተና፣ የተመዛኞች የፈተና ጣቢያ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ ዛሬ ሐምሌ 30/2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡ በመሆኑም ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር አያይዛችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂ ተመዛኞች https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት Fayda and Password በማስገባት በቀሩት ሰዓታት የፈተና ጣቢያ ምርጫ አድርጉ፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
1 660
5
💓 የልብ ምት ማስተካከያ (Pacemaker) ሕክምና ❇️ የልብ ምት ማስተካከያ ምንድነው? ✅ከከረባት አጥንት በታች በቆዳ ሥር የሚገጠም ኤሌክትሮኒክ መሣሪያ ሲሆን፤ የልብ ምት በሚቀንስበት ወይም በ
💓 የልብ ምት ማስተካከያ (Pacemaker) ሕክምና ❇️ የልብ ምት ማስተካከያ ምንድነው? ✅ከከረባት አጥንት በታች በቆዳ ሥር የሚገጠም ኤሌክትሮኒክ መሣሪያ ሲሆን፤ የልብ ምት በሚቀንስበት ወይም በሚቋረጥበት ጊዜ አነስተኛ የኤሌክትሪክ ሞገድ በመላክ የልብ ምትን አስተማማኝ በሆነ መጠን ያ ያስተካክላል። ❇️ሕክምናው የሚታዘዝባቸው ምክንያቶች እና ጥቅሞች ✅ምክንያቶች፦ ከፍተኛ የልብ ምት መቀነስ፣ የሳይነስ ኖድ ድካም (Sick Sinus Syndrome) እና የኤቪ ብሎክ (AV Block) ሲኖር። ✅ጥቅሞች፦በልብ ምት መቋረጥ ከሚመጣ ድንገተኛ አደጋ ይጠብቃል። ማዞርን ፣ ድካምንና ራስን መሳትን በዘላቂነት ያስወግዳል። ✅ታካሚዎች ወደ ሙሉ ንቁ እንቅስቃሴያቸው እንዲመለሱ ይረዳል። ❇️ከቀዶ ሕክምናው በፊት የሚደረጉ ቅድመ-ጥንቃቄዎች ✅ምርመራዎች፦ የ ECG፣ የኤኮ (Echocardiogram) እና የደም ምርመራ ማድረግ። ✅መድኃኒት፦ ደም የሚያቀጥኑ መድኃኒቶችን በሐኪም ትእዛዝ ማቆም ወይም ማስተካከል። ✅መከላከያ፦ የፀረ-ባክቴሪያ (Antibiotic) ሕክምና መውሰድ እና ከቀዶ ሕክምናው በፊት ለአስፈላጊ ሰዓታት ከምግብና ፈሳሽ መታቀብ (NPO)። ❇️ከሕክምናው በኋላ የሚደረግ እንክብካቤ እና ጥንቃቄ 🔹 የመልሶ ማገገሚያ መመሪያዎች (የመጀመሪያዎቹ 2–6 ሳምንታት) ✅የእጅእንቅስቃሴ፦ ገመዶች ቦታ እንዳይለቁ መሣሪያው በተገጠመበት በኩል ያለውን እጅ ከትከሻ በላይ አለማንሳት። ✅ከባድ ዕቃ፦ ከ 4.5 ኪ.ግ በላይ አለማንሳት፣ አለመግፋት ወይም አለመጎተት። ✅ቁስል፦ ቁስሉን ደረቅና ንፁህ ማድረግ (ከ 5–7 ቀናት በኋላ በሐኪም ትእዛዝ መታጠብ ይቻላል)። 🔹 የኤሌክትሮማግኔቲክ ሞገዶች ጥንቃቄሞባይል ስልክ፦ ከመሣሪያው 15 ሴ.ሜ ርቀት ላይ ማድረግ፤ በደረት ኪስ አለመያዝ እና በተቃራኒ ጆሮ ማወራት። ✅የደህንነት ፍተሻ፦ የፔስሜከር መታወቂያ ካርድ በመያዝ በእጅ ፍተሻ መጠየቅ (በሜታል ዲቴክተሮች አጠገብ አለመቆም)። ✅የቤት ውስጥ ዕቃዎች፦ ማይክሮዌቭ፣ ቴሌቪዥን እና ዋይፋይ መጠቀም ደህንነቱ የተጠበቀ ነው። ❇️የሕክምና ምርመራዎች፦ MRI፣ የካንሰር ጨረር ወይም የኩላሊት ድንጋይ መፍጫ ከማድረግ በፊት መሣሪያው ብቁ (MRI-conditional) መሆኑን ማረጋገጥ። 🔹 ባትሪ እና ክትትል በየ 6 ወሩ ወይም በዓመት አንድ ጊዜ መደበኛ ክትትል ይደረጋል።ባትሪው ከ 7 እስከ 15 ዓመታት የሚያገለግል ሲሆን፣ ከማለቁ በፊት በትንሽ ቀዶ ሕክምና ይመለሳል። ❇️ ሊያጋጥሙ የሚችሉ የጎንዮሽጉዳቶች የቅርብ ጊዜ (የመጀመሪያዎቹ ሳምንታት)፦ ✅በመሣሪያው ቦታ ደም መቋጠር (Hematoma) ✅የሳንባ መበሳት እና አየር/ደም መከማቸት (Pneumothorax) ✅የኤሌክትሪክ ገመዶች ቦታ መልቀቅ ወይም የልብ ግድግዳ መበሳት ✅አጣዳፊ የቁስል ኢንፌክሽን የረጅም ጊዜ (ከወራት እስከ ዓመታት)፦ ✅የውስጥ አካል ኢንፌክሽን (Endocarditis) ✅የደም መላሽ ቧንቧ መዘጋት ወይም መጥበብ ✅የቆዳ መሸርሸር እና መሣሪያው ወደ ውጭ የመውጣት አጋጣሚ ✅የገመድ መበጠስ/መበላሸት ✅ያልተጠበቀ ህቅታ (Phrenic Nerve Stimulation) ወይም የልብ ምት አለመጣጣም (Pacemaker Syndrome) ⚠️ አስቸኳይ የአደጋ ምልክቶች (ወዲያውኑ ወደ ሕክምና ማዕከል የሚያስኬዱ) ❇️የኢንፌክሽን ምልክቶች፦ መቅላት፣ እብጠት፣ ሕመም፣ መግል/ፈሳሽ መውጣት ወይም ከፍተኛ ትኩሳት። ❇️የሕመም ምልክቶች መመለስ፦ ድንገተኛ ማዞር፣ ራስን መሳት ወይም ከፍተኛ ድካም። ❇️የገመድ ቦታ መልቀቅ፦ የማይቆም ህቅታ ወይም በደረት/ሆድ አካባቢ የጡንቻ መኮማተር። ❇️የልብ ድካም ምልክቶች፦ የትንፋሽ እጥረት፣ የደረት ሕመም፣ የእግር እብጠት ወይም ፈጣን የክብደት መጨመር። ❇️እነዚህን ምልክቶች ካስተዋሉ በአፋጣኝ ወደ ልብ ማዕከል በማምራት ሐኪምዎን ማማከር አለብዎት "ለልብዎ ከልብ❤️ እንሰራለን" "አዲስ የልብ እና የውስጥ ደዌ ሕክምና ማዕከል" 9825/0952-34-34-34 ማህበራዊ ገፆቻችንን ይከታተሉ Telegram.                     Tik tok Facebook.                     Website @HakimEthio
1 904
6
+1
2018_EHPLE Information Booklet.zip
1 907
7
ለብቃት ምዘና ፈተና መረጃ በማስተሳሰር ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ ___________ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥራችሁ (National ID F
ለብቃት ምዘና ፈተና መረጃ በማስተሳሰር ላይ ለምትገኙ  የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ ___________ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥራችሁ (National ID FAN 16 Digit) ጋር በማስተሳሰር ላይ የምትገኙ ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ያላገባደዳችሁ የጤና ሙያ ተመራቂዎች፤ የመረጃ ማስተሳሰሪያ ጊዜ ገደብ እስከ ሀምሌ 24/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ፣ በተጨማሪም ለፈተናው አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ የሚረዱና ጠቃሚ መረጃዎችን የያዙ Information Booklets እንዲሁም Practice Test Booklets ከዚህ በታች በተቀመጡት Zip files ውስጥ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
1 759
8
بدون متن...
1 662
9
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተመዛኞች በሙሉ ____ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች በነሀሴ ወር 2018 ዓ.ም
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተመዛኞች በሙሉ ____ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች በነሀሴ ወር 2018 ዓ.ም የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለመስጠት ተመዛኞች ከሰኔ 30/2018ዓ.ም ጀምሮ መረጃችሁን በማስተሳሰር ላይ እንደምትገኙ ይታወቃል፡፡ ስለዚህም መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ማስተሳሰር የምትችሉት እስከ ሃምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን ተገንዝባችሁ ይህንን https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ/Link/ በመጫን የብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (National ID FAN 16 Digit) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ▪ ይህ መረጃን የማስተሳሰር ሂደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሂደት እንደሚቀጥል እናሳውቃለን፡፡ ▪ በሰኔ 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፉችሁ ተመዛኞች የስም ዝርዝራችሁን በተማራችሁበት ተቋም አማካኝነት ወደ ሲስተም ማስጫን የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እናሳስባለን። © MOH We have Uploaded June COC as well 🌐 Subscribe here: www.neusmedical.com How to subscribe and use NEUS Web App Click here and Watch tutorial  Video 📱 Follow us: @NEUSofficial @Nitsbinteam 📞 For Support Regarding NEUS: DM @NEUSguide or call 0909111188 Nitsbin(ንጽቢን) =  Book of medicine in Ge'eze Language Medicine is not only a science, But also an art
2 396
10
بدون متن...
1 812
11
PPH Final Aug_2022.pdf
2 489
12
بدون متن...
2 286
13
+1
بدون متن...
2 111
14
بدون متن...
2 696
15
بدون متن...
2 291
16
بدون متن...
2 101
17
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተመዛኞች በሙሉ ____________ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች በነሀሴ ወር
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተመዛኞች በሙሉ ____________ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች በነሀሴ ወር 2018 ዓ.ም የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ ስለዚህም መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ከሰኔ 30/2018 እስከ ሃምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ይህንን https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ/Link/ በመጫን የብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (National ID FAN 16 Digit) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ▪ ይህ መረጃን የማስተሳሰር ሂደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሂደት እንደሚቀጥል እናሳውቃለን፡፡ ▪ በሰኔ 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፉችሁ ተመዛኞች የስም ዝርዝራችሁን በተማራችሁበት ተቋም አማካኝነት ወደ ሲስተም ማስጫን የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እናሳስባለን። Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6VA
2 323
18
بدون متن...
2 293
19
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለወሰዳችሁ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ___ በሰኔ 2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር በኩል የተሰጠውን የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከሰኔ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ htt
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለወሰዳችሁ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ___ በሰኔ 2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር በኩል የተሰጠውን የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከሰኔ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ https://hple.moh.gov.et ላይ በመግባትና የብሄራዊ መለያ ቁጥር(FAN) እና Password በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 952 በስራ ሰዓት በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በማሳወቅ ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ማሳሰቢያ፦ የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከሰኞ ሃምሌ 6/2018 ዓ.ም ጀምሮ ስም ዝርዝራችሁ ወደ ክልል የሚላክ ስለሆነ የሙያ ፍቃዳችሁን 12ተኛ ክፍል በተማራችሁበት ክልል ማውጣት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ © MOH 🌐 Subscribe here: www.neusmedical.com How to subscribe and use NEUS Web App Click here and Watch tutorial  Video 📱 Follow us: @NEUSofficial @Nitsbinteam 📞 For Support Regarding NEUS: DM @NEUSguide or call 0909111188 Nitsbin(ንጽቢን) =  Book of medicine in Ge'eze Language Medicine is not only a science, But also an art
2 637
20
የጤና ተመራቂዎች የሙያ ፈቃድ ፈተና ውጤት በቅርቡ ይፋ የሚደረግ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገልጿል። ከሰኔ 17-19/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዱ ተመዛኞች (ከአንስቴዥያ በስተቀር)
የጤና ተመራቂዎች የሙያ ፈቃድ ፈተና ውጤት በቅርቡ ይፋ የሚደረግ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገልጿል። ከሰኔ 17-19/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዱ ተመዛኞች (ከአንስቴዥያ በስተቀር) ውጤት በቅርቡ ይፋ እስከሚደረግ በትዕግስት እንድትጠባበቁ ሚኒስቴር ጠይቋል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
2 468