fa
Feedback
Ethiopian grade 11&12 New curriculum books 📚

Ethiopian grade 11&12 New curriculum books 📚

رفتن به کانال در Telegram

Elevate Your Learning Comprehensive Study Resources for Ambitious Minds. (Appeals to a specific audience and promises quality)

نمایش بیشتر
2 816
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+107 روز
+1530 روز
جذب مشترکین
دسامبر '25
دسامبر '25
+64
در 0 کانال‌ها
نوامبر '25
+77
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+709
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+151
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+334
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+344
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+144
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+212
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '240
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+952
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
25 دسامبر+2
24 دسامبر+4
23 دسامبر+5
22 دسامبر+1
21 دسامبر+3
20 دسامبر+6
19 دسامبر+2
18 دسامبر+3
17 دسامبر+1
16 دسامبر0
15 دسامبر+2
14 دسامبر+2
13 دسامبر+4
12 دسامبر0
11 دسامبر+4
10 دسامبر+4
09 دسامبر+3
08 دسامبر+2
07 دسامبر+1
06 دسامبر+3
05 دسامبر+5
04 دسامبر+2
03 دسامبر+2
02 دسامبر+2
01 دسامبر+1
پست‌های کانال
#ማስታወቂያ‼️ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፣ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ በአፕላይድ ሳይንስና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠዉ ማክሰኞ መስከረም 20/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ተፈታኞች ለፈተናው መመዝገባችሁን የሚገልፅ ከሲስተም ላይ በማወረድ ፕሪንት አድርጋችሁ መያዝ ያስፈልጋል፡፡ ተፈታኞች ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያና የአድሚሽን ካርዳችሁን በመያዝ በምዝገባ ወቅት በመረጣችሁት የፈተና ማዕከል ከተጠቀሰው ሰዓት ቀደም ብላችሁ መገኘት አለባችው፡፡ ተፈታኞች ሞባይል ስልክ እና ስማርት ሰዓት ይዞ ወደ ፈተና ማዕከል መምጣት የተከለከለ ነው፡፡ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ©️ ASTU Official Facebook Page 🔗 Check 👇
https://www.facebook.com/100064128666149/posts/pfbid02tqY4TAPeLiMCD1ZLccRQEcBy87gVBLhssiWvV9agdL3S1MqUj9r2AnEASZQFKUBDl/?app=fbl
JOIN US 👇 || @ethio_studen

2
Oromiyaa...Ooromiyaa!!!! Gammannee gammadi Bokkuu deebifannee!! Thanks to Allah We did it again!!+5
Oromiyaa...Ooromiyaa!!!! Gammannee gammadi Bokkuu deebifannee!! Thanks to Allah We did it again!!
2 117
3
بدون متن...
1 869
4
Dodola Ifa Boru Boarding School
Dodola Ifa Boru Boarding School
1 774
5
Arsoomni Qorsooma!!+5
Arsoomni Qorsooma!!
1 855
6
بدون متن...
1 804
7
بدون متن...
1 791
8
بدون متن...
1 559
9
بدون متن...
1 464
10
بدون متن...
1 446
11
بدون متن...
1 144
12
Breaking News ASTU Special School proudly celebrates the outstanding success of its 2025 second-batch students in the Grade 12 National Examination! Out of 91 candidates, an impressive 51 students scored above 500 out of 600. Special recognition goes to: Fikir Yared – Highest score among male students with 561/600. Nuhamin Beshawred – Second highest overall and top female scorer with 560/600. Congratulations to all our achievers for their remarkable performance and hard work! 🎉
1 113
13
#ካሊድ_በሽር👏 የዶዶላ ኢፈ ቦሩ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ የሆነው ካሊድ በሽር በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 591 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡ የኦሮሚያ+1
#ካሊድ_በሽር👏 የዶዶላ ኢፈ ቦሩ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ የሆነው ካሊድ በሽር በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 591 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ይፋ ባደረገው መረጃ ተማሪ ካሊድ በሽር ፦ - እንግሊዘኛ 96፣ - ሒሳብ 100፣ - ፊዚክስ 100 - ኬሚስትሪ 98፣ - ባዮሎጂ 99፣ - አፕቲትዩድ 98 አምጥቷል፡፡ የዶዶላ ኢፈ ቦሩ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ርዕሰ መምህር ደቱ ዲቦ " ተማሪ ካሊድ በሽር በትምህርቱ በጣም ጎበዝ፣ ጥሩ ሥነ ምግባር ያለው እና አርአያ የሆነ ተማሪ ነው " ሲሉ ለኤፍ ኤም ሲ ተናግረዋል። #ኤፍኤምሲ @tikvahethiopia
1 139
14
በ2017 ዓ.ም በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ሴት ተማሪዎችን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ይፋ አድር+1
በ2017 ዓ.ም በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ሴት ተማሪዎችን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ይፋ አድርጓል። (መስከረም 5/2018 ዓ.ም) Haimanot Yohanes wubishet 579 natural science Besrat Gebriel school Simbo Dereje Ayana 548 social science St. John Baptist de La Salle Catholic School @ethio_studen
1 175
15
አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ(AASTU) እና አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ(ASTU) @ethio_studen+1
አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ(AASTU) እና አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ(ASTU) @ethio_studen
1 123
16
بدون متن...
1 052
17
بدون متن...
1 074
18
ውጤት ዛሬ 6 ሰዓት ይለቀቃል አላህ (ሱ.ወ) በቁርኣን ላይ እንዲህ ይላል፡ “ይህም ለእናንተ መልካም ሆኖ ሳለ የምትጠሉት ነገር ሊኖር ይችላልና፤ ለእናንተም መጥፎ ሆኖ ሳለ የምትወዱት ነገር ሊኖር ይችላልና፡፡ አላህም ያውቃል እናንተ ግን አታውቁም፡፡” ውጤታችሁ ምንም ይሁን ምን፣ በእርሱ ውስጥ የጥበብ ሚስጥር አለ። የፈተና ውጤት አልተሳካም ማለት የህይወት ፈተና ወድቀናል ማለት አይደለም። የአላህ እቅድ ትልቅ እና ሰፊ ነው።
1 117
19
ከፍተኛ የተማሪ ቁጥር የት አለፈ ? " ዘንድሮ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል " - ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት እየተገለጸ ይገኛል። በዘንድሮ አመት ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች ውስጥ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል ተብሏል። ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች ፦ - አዲስ አበባ፣ - ሐረሪ - አማራ ክልል ናቸው። ዘንድሮ " የተፈታኙ ቁጥር ቀንሷል ያለፈው ተማሪ ቁጥር ግን ጨምሯል " ያሉት ትምህርት ሚኒስትሩ ዘንድሮ በአጠቃላይ 48,929 ተማሪዎች ማለፋቸውን ገልጸዋል። ባለፈው አመት ያለፈው ተማሪ ቁጥር 36,409 ነበር። በጾታ ስብጥር ፦ 30,451 ወንድ ተማሪዎች አልፈዋል። 18,478 ሴት ተማሪ አልፏል። በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት ወንድ 591/600 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት ሴት 579/600 ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት በማህበራዊ ሳይንስ ወንድ 562/600 አምቦ አምቦ ቦርዲንግ ስኩል። 548 /600 ሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት። አማካይ ውጤት 87 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች 86 በመቶ ዓለማቀፍ ትምህርት ቤቶች 5.4 በመቶ የመንግስት ትምህርት ቤቶች 51 በመቶ የግል ትምህርት ቤት ውጤት
1 221
20
እስከ ነገ ቀን 6:00 ሰዓት ውጤት ይለቀቃል " ምንም የተሳሳተ ነገር እንዳይኖርና እርግጠኛ ለመሆን ስለፈለግን የተወሰኑ ልጆች አሉ የተዛባ እሱን አስተካክለን እስከ ነገ ቀን 6:00 ሰዓት የፈተናው+1
እስከ ነገ ቀን 6:00 ሰዓት ውጤት ይለቀቃል " ምንም የተሳሳተ ነገር እንዳይኖርና እርግጠኛ ለመሆን ስለፈለግን የተወሰኑ ልጆች አሉ የተዛባ እሱን አስተካክለን እስከ ነገ ቀን 6:00 ሰዓት የፈተናው ውጤት ይለቀቃል። " - የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ via tikvah
1 095