fa
Feedback
Astu best ✍️

Astu best ✍️

رفتن به کانال در Telegram

For Advertisement and promotion contact us on : @Bndennekek @Visionar1

نمایش بیشتر
1 155
مشترکین
+124 ساعت
-47 روز
+2230 روز
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+34
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+60
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+82
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+159
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+63
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+69
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+66
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+173
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+740
در 2 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
27 سپتامبر+1
26 سپتامبر+1
25 سپتامبر0
24 سپتامبر+1
23 سپتامبر0
22 سپتامبر+1
21 سپتامبر0
20 سپتامبر0
19 سپتامبر0
18 سپتامبر0
17 سپتامبر0
16 سپتامبر+1
15 سپتامبر0
14 سپتامبر+1
13 سپتامبر0
12 سپتامبر0
11 سپتامبر0
10 سپتامبر0
09 سپتامبر+2
08 سپتامبر+2
07 سپتامبر+3
06 سپتامبر+3
05 سپتامبر+2
04 سپتامبر+3
03 سپتامبر+4
02 سپتامبر+3
01 سپتامبر+6
پست‌های کانال
#ATTENTION 🚨 ASTU የተመደባችሁ ተማሪዎች Email Check አድርጉ ፤ መልዕክት ተልኮላችኋል። እዚያ ላይ የሚላችሁን እዚያው ላይ ጨርሱ በሚሰጣችሁ የ eStudent ሊንክ። ሌላውን ለምዝገባ ስትመጡ ስለምትጨርሱ ተውት። አሁን የተባላችሁትን ብቻ አስተካክሉ። @bestofastu

2
# Urgent Job Opening # Qo'achistu dubara # Adama Adababay Jawar # Kutaa 6ffaa # Torbeetti guyya 3 # Afaan oromo kan dubbattu # Ji'an Qarshii 2500 # ሴት አስጠኝ # አዳማ ጀዋር አደባባይ # 6ኛ ክፍል # በሳምንት 3 ቀን # ኦሮምኛ የምትችል # በወር 2500 ብር Phone: 0994092795 : 0715864370 DM: @eluti_39
229
3
#የASTU_ገፅታ (አዲስ መግባት ለሚፈልጉ ተማሪዎች Share Adrigulachewu) 1) ካፌ 👉 አብዛኛዉ ተማሪ ያማርራል እንጂ ASTU ካፌ ከሌሎች የኢትዮጵያ ዩንቨርስቲዎች ካፌ በ10 እጥፍ ይሻላል። ብያንስ ባይበላላችሁ እንኳን ይዋጥላችኃል ☺️። ሰልፉ ግን እልህ አስጨራሽ ነዉ በተለይ አድስ ተማሪዎች ግቢ በሚገቡበት ወቅት ፥ መጋፋት ፣ ሰልፍ መጣስ የተለመደ ነገር ነዉ። አቅም እና ትዕግስት ይጠይቃል ። ከመንግስት ካፌዎች በተረፈ የግል ካፌዎችም ግቢ ዉስጥ አሉ.... 2) ዶርም🏢 👉 እዉነት ለመናገር ዶርሞች ሁሉም በሚባል ደረጃ ፅዱ እና ምቹ ናቸዉ ። ምን አልባት አንድ አንድ ጊዜ ከሽንት ቤት ጋር የሚያያዙ ጥያቄዎች ከተነሱ ብቻ እንጂ :☺️ 3) ትምህርቱ📕 👉 ትምህርቱ ትንሽ ጠጠር ይላል Beteley 3rd Semester (kezhi befit kelal new biye yegidya mukera tedrgobgn nber ena tinsh kebad new😂) ግን የሚያስተምራችሁ የመምህር አይነት እንዲሁም be semster schedule ላይ ይወሰናል  ።  ቀለል ያሉ ትምህርቶችም ሲደራረቡባችሁ እና ጊዜ ሲያንሳችሁ ሳታዉቁት ዉጤት ይወርድባችኃል። ስለዚህ እዚህ ስትመጡ ብልጥ መሆን ይኖርባችኃል ። 4) ተማሪዎቹ🧑‍💻 👉 ከASTU ተማሪ  ደስ የምለዉ ሁሉም ያጠናል በ300ም ያለፈ በ500 ምናምን ያለፈም እኩል ነዉ ሚያጠኑት ማንም ተኝቶ ሚያድር የለም። የሚያጠና ይሰራል የምተኛ ይሞታል አለቀ !.... በተረፈ.... ሳክሳም ተማሪ የሞላበት ግቢ በሉት። የሁሉንም ሳክስ የሚትሰሙ ከሆነ አትችሉም ።🙆🏽‍♂️ ሌላዉ Tensionaም ተማሪ የሞላበት ግቢ ነዉ። ቀን እና ማታ የሚያጠኑ እና ብቻቸዉን የሚያወሩ ብዙዎች ያጋጥሟችኃል። 5) አስተማሪዎቹ👨‍🏫 በጣም ጥሩ መምህራን እንዳሉ ሁሉ በጣም ጠማማ መምህራን አሉ ። አላማቸዉ እናንተን ማስባረር እስከምመስል ድረስ ዉጤታችሁን ለማዉረድ ለተ ቀን የምለፉ መምህራን አሉ ። የስማቸዉን ዝርዝር ከፈለጋችሁ ሁሉም ሰዉ በcomment section ላይ ይነግራችኃል 😂። 6) ጅብ 🦝 በጣም ወሳኝ የሆነ ነገር ነዉ ምነግራችሁ ። እዚህ ግቢ ሁለት አይነት ጅብ አለ የሰዉ ጅብ እና የእንስሳ ጅብ ። የቱ ይሻላል ? በእዉነት የእንስሳ ጅብ 100 እጅ ይሻላል አይነካችሁም አትነኩትም ከዶርም እስከ ላይብረሪ ልሸኛችሁ ይችላል ። ስለ ሰዉ ጅብ ግን ልንገራችሁ fresh ተማሪዎች ስትገቡ ብትችሉ Pc ይዛችሁ ባትመጡ እላለሁ ግቢዉን አይታችሁ ለበዓል ስትሄዱ ይዛችሁ ትመጣላችሁ ። አይይይ ብላችሁ ይዛችሁ የምትመጡ ከሆነ pc እና ስልክ የምበላ የሰዉ ጅብ አለ ። ይህ ነገር ግን ወንዶች ላይ ነዉ ምበረታዉ። በተጨማሪ ደህና ቁልፍ ይዛችሁ መምጣት እንዳትረሱ(የመጋዘን መዝግያ አይነትም ይሁን😂) ይዛችሁ የምትመጡ ከሆነ ግን ተሸክማችሁ ለመዞር ፍቃደኛ መሆን አለባችሁ :: 7, Department 👉 ሁሉም የEngineering departmentoch(except.Applied ) ከ3 semster ቦኃላ ስለሚገቡ ከሌሎች ግቢዎች አንፃር የምትፈልጉትን departmeny የማግኘት chancachihu የተሻለ ነዉ :: 8, ጅም🏋,DSTV, football field የተሟላ እና የተደራጀ ነዉ። ሌሎች የምትጨምሩት ገፅታ ካለ ጠቁሙኝ...... መጥታችሁ እዩ ።😀 ©Repost. Join:- @Astupost @Astupost
184
4
📹©️ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር እና አልሙናይ ጽ/ቤት
📹©️ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር እና አልሙናይ ጽ/ቤት
288
5
የተወደዳችሁ የዩኒቨርሲቲያችን ነባር ተማሪዎች፤ እንደሚታወቀው አዳዲስ ተማሪዎች ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሚቀላቀሉበት ወቅት አዲሱን የካምፓስ ህይወት የመላመድ፣ ህንፃዎችንና አገልግሎቶችን የመለየት እንዲሁም የመረጋጋት ፈተናዎች ያጋጥሟቸዋል። እኛም በነበርንበት ወቅት የነባር ተማሪዎች ድጋፍና አቀባበል ምን ያህል ትልቅ አስተዋጽኦ እንደነበረው እናስታውሳለን። ስለሆነም የኤስ.ቲ.ዩ ሰላም ፎረም ከተማሪዎች አገልግሎት ቢሮ ጋር በመተባበር ለአዲሶቹ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን የተረጋጋ፣ ሰላማዊና ሞቅ ያለ አቀባበል ለማድረግ የሚያስችል የበጎ ፈቃደኝነት አገልግሎት አዘጋጅቷል። በዚህ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ላይ በመሳተፍ አዎንታዊ ተፅዕኖ ለመፍጠርና ድጋፋችሁን ለማሳየት እንድትመዘገቡ ጥሪያችንን እናቀርባለን። የበጎ ፈቃደኞች ተግባራት፦ -አዳዲስ ተማሪዎችን ከዋናው በር ጀምሮ ወደ ዶርም፣ ካፌ እና ሬጅስትራር መምራትና ማግዝ። -ስለ ካምፓስ ህይወት፣ መመሪያዎችና አገልግሎቶች የመጀመሪያ ደረጃ መረጃ መስጠት። -በአቀባበል ወቅት ሰላማዊ፣ አዎንታዊና ፍቅር የተሞላበት አካባቢ እንዲፈጠር ማገዝ። የምዝገባ ሁኔታ፦ በአቀባበል መርሃ-ግብሩ ላይ በበጎ ፈቃደኝነት ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች ከታች ያለውን የGoogle Form ሊንክ በመጫን መረጃችሁን (ሙሉ ስም፣ ክፍል/Department፣ ስልክ ቁጥር እና የዶርም ቁጥር) እንድትሞሉ እንጠይቃለን። 🔗 የምዝገባ ሊንክ፦ [https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc-M8RNz7hdpg_N3pR8o1zGi2WRV4iTEpxM94gOWuCjyeXqXw/viewform?usp=publish-editor] 📅 የምዝገባ ማብቂያ ቀን፦ [22-25 2026] ማሳሰቢያ፦ በበጎ ፈቃደኝነት ለሚሳተፉ ተማሪዎች በፕሮግራሙ መጨረሻ ከተማሪዎች አገልግሎት ቢሮ እና ከሰላም ፎረም የእውቅና ምስክር ወረቀት (Certificate) የሚሰጥ ይሆናል።* አዲሶቹን አባላቶቻችንን በፍቅርና በአንድነት አብረን እንቀበል! የኤስ.ቲ.ዩ ሰላም ፎረም @ASTU_IGNITE
297
6
❗️Notice 🚨 For those coming to campus, please note that the Bole Gate is closed for entrance. Kindly use the other available gates. If you’re carrying a bag, entrance is not allowed except through Geda Gates. @astupost
1
7
Here We Go... To All ASTU Undergraduate and Postgraduate(MSc and PhD) Regular students ============= The 2019 E.C Official Ac
Here We Go... To All ASTU Undergraduate and Postgraduate(MSc and PhD) Regular students ============= The 2019 E.C Official Academic Calendar is attached  here.
712
8
بدون متن...
935
9
🇪🇹 መልካም አዲስ ዓመት🌼 A new year. A fresh start. 0% trading fees. Celebrate with EBR and enjoy fee-free P2P trading while makin
🇪🇹 መልካም አዲስ ዓመት🌼 A new year. A fresh start. 0% trading fees. Celebrate with EBR and enjoy fee-free P2P trading while making every trade count. New year. Zero fees. More freedom to trade. Welcome to 2019... let’s make it count. 🚀 ebr.exchange/marketplace https://x.com/ebrexchange/status/2098280152740302917
586
10
ይሄ platform EBR ይባላል 🔥 በዚህ platform ላይ ያላችሁን Dollar መሸጥም ሆነ መግዛት ከፈለጋችሁም ትችላላችሁ ከናንተ ሚጠበቀው Register አድርጎ መጠቀም ነው። በመጀመሪያ ወደዚ
ይሄ platform EBR ይባላል 🔥 በዚህ platform ላይ ያላችሁን Dollar መሸጥም ሆነ መግዛት ከፈለጋችሁም ትችላላችሁ  ከናንተ ሚጠበቀው Register አድርጎ መጠቀም ነው። በመጀመሪያ ወደዚህ Website ሂዱ፦ https://ebr.exchange/ Refferal Code ሲጠይቃችሁ 👉  47D782DA   (Optional ነው) - በመቀጠል እንዳሻችሁ ገብቶ መጠቀም ነው። እናም information ሲኖር ለመከታተል Ebr Telegram Channel Join አድርጉ https://t.me/ebrexchange The Best p2p platform right now in Ethiopia Even its better than closed Binance, Mexc 🤫
894
11
ሠላም የAstu Best Family Dollar ሲያስፈልጋችሁ ከምን እየገዛችሁ ነው ምን ላይስ እየሸጣችሁ ነው 👀 እኔ ራሴ ያለሁበት platform ዶላር እንደፈለጋችሁ ምትገዙበትና ምትሸጡበት እነግራችኋለሁ 🔥
764
12
የእርዳታ ጥሪ ​ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ወጣት ታጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች የ unity university የ 2ኛ ዓመት የmanagement department ተማሪ የነበረች ሲሆን በአሁን ሰዓ
የእርዳታ ጥሪ ​ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ወጣት ታጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች የ unity university የ 2ኛ ዓመት የmanagement department ተማሪ የነበረች ሲሆን በአሁን ሰዓት ትምህርቷን አቋርጣ የሳንባ ካንሰር በመያዟ ላይ ትገኛለች። በበሽታው ከተጠቃች አንድ ዓመት ሆኗታል። በበሽታው ምክንያት የማራ አየር ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል። ቢሆንም ኤልሮኢ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን ቀጥላለች። አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ ተሰራጭቶ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center NICU ውስጥ እንክብካቤ እያገኘች ትገኛለች። በአሁን ሰዓት የሆስፒታል ወጪዋ በቀን እስከ 50,000 ብር ሊደርስ ስለሚችል ይህንን ወጪ ቤተሰቧ በቻላቸው መጠን ሊሸፍኑት አልቻሉም። ስለዚህ የእርዳታ እጃችሁን እንድትዘረጉላት በትህትና እንጠይቃለን። ​የምትችሉትን ማንኛውንም መጠን በመለገስ ለኤልሮኢ ህይወት ትልቅ ድጋፍ ይሆናል። አንድ ትንሽ እርዳታ ለእሷ ትልቅ ተስፋ ሊሆን ይችላል። መጨመር ካልቻላችሁም ይህንን መልዕክት Share በማድረግ ወደ ሌሎች እንዲደርስ በማድረግ እንዳይቀር ተስፋ እናደርጋለን። አንድ እንደልብ ተሰብስበን ለኤልሮኢ ተስፋ እንሁን። Please please 🙏🙏 CBE: [1000487578828] = RAHEL AREGAY Telebirr: [0911179293] = RAHEL AREGAY Awash Bank: [013471629151800] = RAHEL AREGAY
657
13
https://t.me/SkillEarn1_bot/skillearn1?startapp=ref_E2029F93
428
14
Came on Argentina 🔥🔥
Came on Argentina 🔥🔥
518
15
47 A+ ያስመዘገበችው ተመራቂ 👏👏 ተማሪ ሩት አባተ ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እጅግ በላቀ ማዕረግ በዛሬው ዕለት ተመርቃለች። የ Electrical Power and Control Engi+2
47 A+ ያስመዘገበችው ተመራቂ 👏👏 ተማሪ ሩት አባተ ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እጅግ በላቀ ማዕረግ በዛሬው ዕለት ተመርቃለች። የ Electrical Power and Control Engineering ተማሪዋ ሩት አባተ፣ አጠቃላይ ውጤት 4.00 CGPA ውጤት በማምጣት ትምህርቷን አጠናቃለች። በዚህም የዋንጫ እና የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች። በዩኒቨርሲቲ ቆይታዋ ከወሰደቻቸው 60 ኮርሶች መካከል 47ቱን A+ እንዲሁም የቀሩትን 13 ኮርሶች A በማምጣት እጅግ የላቀ ውጤት አስመዝግባለች። "ለትምህርቴ ልዩ ትኩረት በመስጠቴ የላቀ ውጤት አምጥቻለሁ" የምትለው ሩት፣ በቀጣይ የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርቷን የመቀጠል እቅድ እንዳላት ለኢዜአ ተናግራለች። አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 1,387 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት ከመጀመሪያ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ አስመርቋል። @tikvahuniversity
381
16
Lost ID Name: Eyobed Ashenafi ID: UGR /39373/18 if you found this id pls dm, it is with national id @aamedekab
629
17
Lost ID Name: Biruk Yilfasew ID: UGR /39144/18 Amphi akebabi tyew new meselegn bcha kagegnachu dm pls 🙌 @BirukSonOfYayo
127
18
🎉 THE Final End PARTY – Friday, May 22 🎉 Get ready for an unforgettable night at Comfort Zone Lounge, located at Bole Gate
🎉 THE Final End PARTY – Friday, May 22 🎉 Get ready for an unforgettable night at Comfort Zone Lounge, located at Bole Gate ,General hospital (Geda Square). The vibe starts at 11:30 PM local time – and you don’t want to be late. Entry fee: Only 50 BIRR Special offer: 1 beer for 70 BIRR 3 beers for 210 BIRR Grab your tickets now via: 📞 +251 94 062 9680 | +251 98 172 3857 Or get them on wave2ticket Come through, chill out, and party right. See you on the dance floor. 🔥🍻
282
19
Every Arsenal fan at ASTU, join this group! We’ll discuss how to celebrate next Sunday 🏆🔥 https://t.me/arsenalfansastu https://t.me/arsenalfansastu
485
20
🔥ሰበር ሰበር ዜና ለ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ🎉🎉 🧕👳‍♂በብዞቻቹ ዘንድ ተመራጭ የሆነው Abdu-Delivery በጥያቄያቹ መሰረት ዛሬ አዲስ ነገር ይዞላቹ መቶዋ
🔥ሰበር ሰበር ዜና ለ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ🎉🎉 🧕👳‍♂በብዞቻቹ ዘንድ ተመራጭ የሆነው Abdu-Delivery በጥያቄያቹ መሰረት ዛሬ አዲስ ነገር ይዞላቹ መቶዋል🚞 🛣ከግቢ ጀምሮ እስከ ቤታቹ ድረስ🏠 ያለምንም ውጣ ውረድ ለመሸኘት ትራንስፖርት አመቻችቶ ዝግጅቱን ጨርሶ እናንተ በመጠበቅ ላይ ይገኛል ስለዚ ምን ትጠብቃላችሁ አሁኑኑ ኦርደር አድርጉ 📩DM: @Abduk9 🛞𝗙𝗿𝗼𝗺 𝗔𝗦𝗧𝗨 𝗘𝗻𝘁𝗿𝗮𝗰𝗲 𝗚𝗮𝘁𝗲 𝘁𝗼          🚎𝗔𝘆𝗲𝗿𝘁𝗲𝗻𝗮          🚌𝗔𝘁𝗼𝗯𝗶𝘀𝘁𝗲𝗿𝗮          🚎𝗞𝗮𝗹𝗶𝘁𝘆          🚌𝗟𝗮𝗺𝗯𝗲𝗿𝗲𝘁 ⏸ትራንስፖርት ቀጣይ ሳምንት post አደርግላቹአለው እስከዛ 📢📣አዳዲስ መረጃዎች ለማግኘት ግሩፓችን ተቀላቀሉ ⬇️ @𝗔𝗯𝗱𝘂-𝗗𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝘆 𝗔𝘁 𝗔𝗦𝗧𝗨 @𝗔𝗯𝗱𝘂-𝗗𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝘆 𝗔𝘁 𝗔𝗦𝗧𝗨 🚌🚌የመሄጃ  ቀን 📆አርብ ግንቦት-14 (May 22) 📆ቅዳሜ ግንቦት-15 (May 23) 📆እሁድ ግንቦት-16 (May 24) 📆ሰኞ ግንቦት-17 (May 25) 🇦‌🇧‌🇩‌🇺‌ 🇩‌🇪‌🇱‌🇮‌🇻‌🇪‌🇷‌🇾‌🇸‌🇹‌🇺‌🇩‌🇪‌🇳‌ 🇹‌🇷‌🇦‌🇻‌🇪‌🇱‌
347