AlltechUp.com
رفتن به کانال در Telegram
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
نمایش بیشتر3 410
مشترکین
-224 ساعت
-197 روز
-10330 روز
آرشیو پست ها
3 409
+1
ብዙዎች:-👉 በMajor 👉 በDogs 👉 በTapswaps 👉 በBlum 👉 Yescoin 👉 Hamster እና 👉 በXEmpire ታመሰግኑኛላችሁ። የሚገኘው መጠን አሁን ባይታወቅም በእነዚህ ፕሮጀግቶች ገንዘብ እንደምታገኙ ምንም ጥርጥር የለኝም። አሁን #XEmpireን ከTon wallet ጋር አገናኙት https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094
#Dogsጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩ እያለ ነው:: በቴሌግራም 14ኛ ዓመት August 14 #list ይሆናል:: አስተማማኝ የቴሌግራም ፕሮጀክት ነው እድሉን ተጠቀሙበት። https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw
3 409
ፈጽሞ አያምልጣችሁ👌
#የቴሌግራም 14ኛ ዓመት በሚከበርበት የፊታችን August 14/2014 list ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው #Dogs OKX ላይ Premarket ዛሬ ተጀምሯል። ዋጋው 0.005 አልፏል። #Tap ማድረግ የለውም። ያልጀመራችሁ አያምልጣችሁ:: ቴሌግራም መጠቀም በጀመራችሁበት ዓመት የሚሰላ የCoin ሽልማት ውሰዱ። ጥቂት #Tasks ውሰዱ፤ list እስኪደረግ በየቀኑ እየከፈታችሁ ስጦታዎችን ተቀበሉ። ጋደኞቻችሁን በራሳችሁ link በመጋበዝ X3 (ሦስት እጥፍ ) ተሸለሙ።
👌👇
https://t.me/major/start?startapp=537114094
3 409
+1
#XEmpire ❤❤❤❤
የዚህ ዓይነት ግልጽነት የተላበሰ፣ ግዙፍና አስተማማኝ #የTap ፕሮጀክት የለም። ማንም ሰው ሊያመልጠው አይገባም።
.
.
.
🤗 የፕሮጀክቱ ባለቤት ራሱን በይፋ አስተዋውቋል
🤗 #Listing_date - ከSeptember መጨረሻ እስከ October መጀመሪያ ባለው ጊዜ ውስጥ እንደሚሆን ይፋ ተደርጓል::
ሁላችሁም አያመልጣችሁ
https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094
3 409
+1
#XEmpire ❤❤❤❤
የዚህ ዓይነት ግልጽነት የተላበሰ፣ ግዙፍና አስተማማኝ #የTap ፕሮጀክት የለም። ማንም ሰው ሊያመልጠው አይገባም።
.
.
.
🤗 የፕሮጀክቱ ባለቤት ራሱን በይፋ አስተዋውቋል
🤗 #Listing_date - ከSeptember መጨረሻ እስከ October መጀመሪያ ባለው ጊዜ ውስጥ እንደሚሆን ይፋ ተደርጓል::
ሁላችሁም አያመልጣችሁ
https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094
3 409
+5
#የHamster Coin ስርጭት (Airdrop) መለኪያዎች
~~
ለረጅም ጊዜ ሲጠበቁ ከነበሩት Varified #Tap_Tap Games መካከል Hamster አንዱ ነው:: ይህ ጌም በርካታ ሪከርዶችን በመሰባበር አያሌ የዘርፋ ባለሙያዎችን ያነጋገረና ያስገረመ ነው::
ጨዋታው ከ300 ሚሊዮን በላይ የዓለምችን ህዝቦች ሲቀላቀሉት የቴኬግራም ቻናሉ 51.2 ሚሊዮን፣ የዩቱብ ቻናላቸው ደግሞ ከ34.7 ሚሊዮን ህዝብ በላይ #Subscribe አድርጎታል።
#የToken ስርጭቱን (Airdrop) በተመለከተ በርካቶች የራሳቸውን ግምት ሲሰጡ ቆይተዋል። የፕሮጀክቱ ባለቤቶችም የተለያዩ ለትርጉም ፈለጣ የሚያመቹ መረጃዎችን በመስጠት የራሳቸውን እንጀራ ሲያወፍሩ ነበር። የሆነው ሆኖ ትናንት ባጋሩት ዝርዝር መረጃ የToken (Airdrop) ስርጭቱ የሚከተላቸውን መስፈርቶች ይፋ አድርገዋል። ብዙዎች መስፈርቶቹን አላስተዋላቸዋቸውም። ስለሆነም በአጭሩ ለማመላከትና ግንዛቤ ለማስጨበጥ እንደሚከተለው አስከትላለሁ።
የToken (Airdrop) ስርጭቱ ይፋ የተደረጉት መስፈርቶች ዘጠኝ ሲሆኑ በቀጣይ የሚጨመሩ ጨዋታዎች፣ አሁን ያሉት የቁልፍ ጨዋታዎች (Mini game እና ስክሌት) እንደሚካተቱበት መገንዘብ ይገባል::
🙋 1. Upgrade Cards - ይህ መለኪያ አምስት ደረጃዎች ሲኖሩት ሁሉንም ለማሟላት እስከ አሁን የነበሩትና ወደፊት የሚጨመሩትን ካርዶች በአጠቃላይ መውሰድን ይጨምራል:: Missed Opportunities የሚለው ውስጥ የገቡ ካርዶች ያሉት ሰው የመጨረሻውን Level 5 መድረስ አይችልም::
🙋 2. Upgrade Cards to level 15 - ይህም Level 15 የደረሱ ካርዶችን በመቁጠር የተቀመጠ ነው:: እስከ አምስት ደረጃ የሚደርስ ሲሆን 50 level 15 የደረሱ ካርዶች ያለው ሰው ሙሉ ያገኛል::
🙋 3. Upgrade Cards to level 15 - ይህ መለኪያም አምስት ደረጃዎች አሉት:: ከጥቂቶች በስተቀር ለብዙዎች ይህ ደረጃ የማይታሰብ ነው:: ምክንያቱም የትኛም ካርድ level 15 ለማድረስ ቢያንስ 4 ቢልዮን Coin ያስፈልጋል:: (በግሌ አንድ ካርድ ለማድረስ ሞክሬ Level 24 ላይ ከ800 ሚሊዮን በላይ ከፍዬ 25ኛው ላይ 2.5 ቢሊዮን Coin ጠይቆኛል)
በመሆኑም አራት ቢሊዮን አካባቢ ሳትይዙ level 15 ለማድረስ ብትሞክሩ ትርፉ ብክነት ነው የሚሆነው።
🙋 4. Collect Coins - የሰበሰባችሁት Coin ብዛት ሲሆን ካርዶች የገዛችሁበትንም ያካትታል:: ይህም በአምስት ደረጃዎች የተከፋፈለ ሲሆን level 4 ለመድረስ 1.5B Coin መሰብሰብ ይጠይቃል:: Level 5 ለመድረስ ደግሞ 15 ቢልዮን Coin መሰብሰብ ይገባል::
🙋 5. Invite Friends - ይህም በአምስት levels ሲከፋፈል 100 ጓደኞችን Invite አድርጎ ማስጀመር ሁሉንም ለማሟላት ያስችላል::
🙋 6. Unlock Skins - በቅርብ የመጡት ምስሎች ሲሆኑ በ5 levels ተከፋፍለዋል:: 25 ምስሎች መግዛት level 4 ያደርሳል:: level 5 ለመድረስ ደግሞ 50 መግዛት ይገባል:: ይሁንና እስከ አሁን የተለቀቁት 29 ብቻ በመሆናቸው ቀጣይ የሚለቀቁትንም መግዛት ያስፈልጋል::
🙋 7. #Profit_Per_Hour - ብዙ የተባለለትና ያከራከረ መለኪያ ነው:: ይሁንና ከፍተኛ 3 ሚሊዮን #Profit_Per_Hour ሆኗል:: ከዚህ በላይ መሄድ Coin ከመሰብሰብ ያለፈ ፋይዳ አይኖረውም::
🙋 8. Watch Hamster YouTube Videos - ወደፊት የሚለቀቁትን ቪዲዮዎች ታሳቢ በማድረግ level 5 ድረስ እስከ 100 ቪድዮ መክፈትና ማየትን ይጠይቃል::
🙋 9. Subscribed to Hamster Telegram Channel - ይህም የቴሌግራም ቻናላቸውን Subscriber ካደረጋችሁበት ጊዜ ጀምሮ የሚቆጠር ነው:: 5 Levels አሉት:: ከተጀመረ 3 ወራት (90 ቀናት) አይሞላውም:: ነገር ግን እስከ 200 ቀናት (Level 5) ያስቀመጠ በመሆኑ ጨዋታው ሊቆይ እንደሚችል አመላካች ነው:: መቆየቱ #በOKX በጀመሩት Pre Market ያለተቀናቃኞች ጥሩ ገንዘብ ለመሰብሰብ ያስችላቸዋል::
ስለሆነም ባለው ጊዜ ማሟላት የምትችሏቸውን መለኪያዎች በማሟላት የተሻለ Coin (AirDrop) ለማግኘት ጥረት ማድረግ ይጠበቅባችኋል:: ለምሳሌ በስክሪንሾት 4 እና 5 በተመለከተው መሰረት 25 ምስሎችን በመግዛት (Unlock በማድረግ) Unlock Skins የሚለውን መለኪያ ማሻሻል ትችላላችሁ:: ይኸው ነው::
የScreenshots መግለጫ
~~~~
🤗 1 እና 2 መለኪያዎቹን የምታገኙበት ሂደት
🤗 3 A & B - ዝርዝር መለኪያዎች
🤗 4 እና 5 Skin Upgrade የምታደርጉበት ሂደት 😍
3 409
በጣም ደስ ብሎኛል
.
.
.
ተጽእኖ ፈጣሪነት ወደ ገንዘብ ካልተቀየረ "ውሃ ወቀጣ" ነው:: በርካታ 'ተጽእኖ ፈጣሪ' የሚል ታፔላ የተለጠፈባቸው ወገኖቻችንም እንዲህ ናቸው - ውሃ ወቃጮች::
መሰረታዊ ችግራቸው ከወቅቱ #እውቀት የራቁ መሆናቸው ነው:: ዲጂታል ዘመኑ የፈጠራቸውን መልካም እድሎች ለማወቅም ለመጠቀምም ዝግጁ አይደሉም:: እንዳውም ትንሽ ግንዛቤ ጨብጠው 'ተፍ ተፍ' የሚሉትን በማሾሞጥና በማሾመር ተስፋ ለማስቆረጥ ሲጣጣሩ ማየት የተለመደ ነው::
ከእነዚህ መንጋዎች በተለይ ነጥሮ የሚወጣ ወገን ማየት ደግሞ እጅግ ያስደስታል:: ከታች ባለው ScreenShot የሚታየው #abukitahir የሚል የቴሌግራም @Username የሚጠቀም ሰው ተጠቃሽ ነው:: በእርግጥ በየትኛው ማህበራዊ ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪ እንደሆነ አላውቅም:: ለመሆኑ ግን አልጠራጠርም:: ምክንያቱም ስኬቱ ከተፅእኖ ፈጣሪነት ውጭ አይታሰብም::
ግለሰቡ አሁን በቴሌግራም አብዮት የፈጠረውን የዲጂታል ፋይናንስ ሥርዓት በአግባቡ ተገንዝቦ እየተጠቀመበት ነው:: ለዚህም #Major በተሰኘው የቴሌግራም #Tap_Tap ማድረግ የሌለው #Game የደረሰበት ስኬት ይጠቀሳል:: ይህ #Game 18 ሚሊዮን አካባቢ የዓለም ህዝብ ሲሳተፍበት #abukitahir #ከ9.2 ሚሊዮን በላይ #Coin በመሰብሰብ 29ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል::
ይህ Game ከ1ኛ - 100ኛ ደረጃ ላይ ለሚገኙ #Toncoin የሚሸልም በመሆኑ በየቀኑ 5 Ton ወይም ወደ $35 USD አካባቢ እያገኘ ነው:: ያለበት ደረጃ እጅግ ጥሩ የሚባል በመሆኑ #list እስኪደረግ ድረስ ይወጣል ተብሎ አይጠበቅም:: በሰበሰበው #Coin ደግሞ ህይወቱን እስከመጨረሻው የሚቀይር #ርስቂ እንደሚያገኝ ጥርጥር የለውም። ምክንያቱም ይህ Varified የሆነ የቴሌግራም ፕሮጀክት የተሻለ ዋጋ ይኖራቸዋል ተብለው ከሚጠበቁት አስተማማኝ ፕሮጀክቶች አንዱ ነው። #በabukitahir ከልቤ ተደስቻለሁ። ተፅእኖ መፍጠር የምትሉ ምሳሌ ይሁናችሁ።
አትሽኮርመሙ - ጀምሩ አስተዋውቁ - ተጠቀሙ🤗👇
https://t.me/major/start?startapp=537114094
3 409
+1
#ከEthio_XEmpire Community አባላት መካከል #ሰባት (እኔን ጨምሮ 8) ሰዎች ከባዱን #Level 21ደርሰዋ/ናል::
እዚህ ለመድረስ ቢያንስ 200 ቢልዮን Coin መሰብሰብ ይጠይቃል:: ትልቅ ስኬት ነው::
በነገራችን ላይ . . .
ፕሮጀክቱ በቅርብ ቀናት ሥራ የሚጀምር #የTrade feature አካትቷል:: ይህም ማለት #list ማድረግ ሳያስፈልግ እዛው እየሰበሰቡ እዛው መሸጥ የሚያስችል ይሆናል:: ከጅምሩ የጀመርነው ልዩ መሆኑን ተረድተን ነው::
ሌሎችም ጊዜ ሳይሄድ ተቀላቀሉ 🙋🤗
Click 👇👇
https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094
#የcommunity ው ቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ 👇👇
https://t.me/ethio_empire
3 409
TapSwap Code:
✍ Title: Hot News👨💻Code (Tap to copy):
5FR63U 👩🌾
✍ Title: Make $30 per Word with typing👨💻Code (Tap to copy):
ledger 👩🌾3 409
#ተስፋ የሚያዳብር መረጃ
~~~~
ብዙም ተስፋ ካላደረግኩባቸው #የTap_Tap ፕሮጀክቶች ቀዳሚው #Monorix ነው። ዋና ምክንያቴ እንደብዙዎቻችሁ "በጣም ብዙ ገንዘብ በጣም ቀላል በሆነ መንገድ አይገኝም" ከሚል እምነቴ ይመነጫል።
ጥቂት #Tasks በመስራት ብቻ ብዙ ሺህ USD ያውም በዚህ ጊዜ ማሰብ ይከብዳል። የሆነው ሆኖ የዚህ ፕሮጀክት #Token የማሰራጨት ሂደት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ነገ ሌሊት (ስድስት ሰዓት አካባቢ) ይከናወናል:: የፕሮጀክቱ ባለቤቶች አሁን ያጋሩት #ሰበር_መረጃ ደግሞ ተስፋ የሚያለመልም ነው::
ከስርጭቱ በኋላ ከBybit በተጨማሪ #በBinance እና #በOKX list ለማደረግ መስማማታቸውን ይፋ አድርገዋል:: ይህም የፕሮጀክቱን እውነትነት የሚያጠናክር ነው::
የሆነው ሆኖ ከታች ያለውን ሙሉ መግለጫቸው አንብበን የሚሆነው እስኪሆን ብዙም ሳንጓጓ እንጠብቅ🙋🤗
⚠️ Breaking News ⚠️
We are excited to announce that we have reached agreements with Binance and OKX for a parallel listing alongside Bybit!
The exact date and official Twitter announcement will be revealed after the token distribution. Stay tuned for more details!🏆
#Monorix #Binance #OKX #Bybit #CryptoListing #CryptoNews #StayTuned
#ለተመሳሳይ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ 👇👇👇👇
https://t.me/ethio_empire
3 409
TAPSWAP CINEMA CODE:
🔃Tapswap code 1
Title : How to create your own coinCinema code :
payout
🔃Tapswap cinema code 2
🤖Bitcoin update:Mt. Gox payouts,ETF, trends, and potential surge! (8mins)Code :
PD9S6HN81M 👈copy
🔃Tapswap code 3
📱 How to make money on STOCKS🔒 Code:
fakeout
🔃Tapswap All Codes 2
1️⃣ - How To Create Your OWN COIN?
✍️ - payout
2️⃣ - Bitcoin Update: Mt. Gox Payouts
✍️ - PD9S6HN81M
3️⃣ - How To Make Money on STOCKS
✍️ - fakeout3 409
Repost from Ethio Crypto Community 🇪🇹
☝Hamster mini game key 👆👆
.
.
.
👇📅Hamster cipher 02.08 👇
S: • • •
H: • • • •
A: • —
R: • — •
D: — • •
S: • • •
3 409
Repost from Ethio Crypto Community 🇪🇹
Today's profitable tools are:
1. Space Companies
2. Gold Mining Tools
3. Oil Companies
3 409
Repost from Ethio Crypto Community 🇪🇹
🔃Tapswap All Codes 1 Aug 🗓️
1️⃣ - Why Are People Going Crazy for NFTs?
✍️ -
2NV4Z
2️⃣ - Earn Money For Listening To Music
✍️ - raiden
3️⃣ - Why Are People Going Crazy for NFTs? Part 2
✍️ - J9RO8
4⃣ - You will lose your money - don’t do this
✍️ - nominators3 409
+3
እለታዊ #የክሪፕቶ ጮማ መረጃዎች
~
👉 ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረው የHamster Kombo ቅድመ ግብይት (pre market) #OKX ላይ ይፋ ተደርጓል::
👉 በዚህም መሰረት የአንድ Hamster Coin ዋጋ 0.2799 USDT ሆኗል። ይህም በከፍተኛ ደረጃ የተሰራጨ በመሆኑ ቀላል የማይባል ቅነሳ እንደሚደረግበት ይጠበቃል። ከተለያዩ ምንጮች የሚሰራጩት መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ከሆነ #የHamster coin አጠቃላይ ብዛት የሚሆነው 20 Billion አካባቢ ሲሆን ዋጋው ከዚህም በላይ በፍጥነት ሊጨምር እንደሚችል ያመለክታሉ።
😊 አንድ ሰው በአማካይ 50 ሺህ #Coin የሚደርሰው ከሆነ አሁን ባለው ዋጋ እንኳን ከ13 ሺህ በላይ USD ይደርሰዋል ማለት ነው። ብዙ ሰው ጊዜውን ያቃጠለበት ፕሮጀክት ስለሆነ ይገባዋል።
👉 ከተለያዩ መመዘኛዎች መካክል ለማህበረሰባችን #link ካላጋራኋቸው መካከል #Avacoin #airdrop ተከፋፍሎ በይፋ list ተደርገዋል። ባደረግኩት ማጣራትም እንደጠበቀው ከፍተኛ ቁጥር ያለው #Coin ሰበሰቡ የተባሉት ሳይቀሩ ከ $10 USD በላይ ያገኘ የለም። (ካላችሁ Comment ላይ አሳውቁን።)
👉 List የሚደረግበት ቀን ማሳወቁን ተከትሎ ቢያንስ #Tasks እንድትወስዱ በቅርብ ቀናት #link ያጋራኋችሁ #monorix ን በተመለከተ ያሰባሰብኳቸው መረጃዎችም እውነታው ድርጅቱ ከpre market ዋጋ ጋር አያይዞ እንደሚያጋራው የተጋነነ መረጃ እንዳልሆነ ይጠቁማሉ። የፕሮጀክቱ ታማኝነትም ከ40% የሚበልጥ ሆኖ አልተገኘም። ያም ሆኖ ያፈሰስነው ጊዜና ጉልበት ስለሌለ ምንም ሆነ ምን #Tasks በመውሰድ ብቻ የቀሩትን 4 ቀናት መጠበቁ መልካም ነው::
👉 #Alex በሚባል ሰው የሚመራው #Musk_Empire ዛሬ ስያሜውን ወደ X Empire ከመቀየሩም በላይ አጠቃላይ ገጽታውን አሻሽሏል። በርካታ ሰዎች ፕሮጀክቱ የዓላማችን ቢሊየነሩ Elon Musk እንደሆነ እየገለጹ ሲሆን እስከአሁን የተረጋገጠ ማስረጃ ግን አልተገኘም። የፕሮጀክቱ ውስጥ አዋቂዎች በበኩላቸው X Empire ጨዋታ ( Game ) ብቻ ሳይሆን በቀጣይ የዲጂታል ግብይት ስርዓትን በማካተት እዛው Coin እየተሰበሰበ ወደ ትክክለኛ ገንዘብ ( USDT ) እና ወደ ሌሎች ክሪፕቶከረንሲዎች መቀየርና መሸጥ የሚቻልበት እንደሚሆንም እያመላከቱ ነው:: እስከዛው ድረስ ግን በAirdrop እና በተለያዩ ሽልማቶች ሚሊዮን ዶላሮችን እንደሚሰጥ በእርግጠኝነት እየገለጹ ነው:: ከትናንት በስቲያ ጀምሮም በየቀኑ ብዙ #friends ወደ ጨዋታው ለሚያስገቡ $10,000 (ለእያንዳንዱ ከ400 USD እስከ 10 USD ) በመስጠት ላይ ይገኛል።
ስለሆነም የዚህ ግዙፍ ፕሮጀክት አካል መሆን ማንም ሊያመልጠው የማይገባ ወርቃማ መልካም አጋጣሚ ነው።
Click 👇👇
https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094
ለወቅታዊ ተያያዥ መረጃዎች የX Empire ማህበረሰብ (Ethio Empire Community) የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇
https://t.me/ethio_empire
3 409
Repost from Ethio Crypto Community 🇪🇹
X Empire 🫶
የመጪው ዘመን ቢሊየነርስ ኢምፓየር ተቀላቀሉ
https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094
3 409
Repost from X Empire Community
X Empire — a financial strategy game with a real token economy inside
Friends, welcome!
Today, we are thrilled to introduce an entirely new concept for our game, featuring a new design, new characters, and a new brand that we plan to stick with for a long time.
As I mentioned earlier, today marks the starting point for a significant upgrade across the board.
Not a tap game anymore.
X Empire is now a full-fledged financial strategy game where you develop your character, engage in deals and negotiations, trade, invest, and build a global empire.
With a real token economy inside.
Starting today, when you enter the game, you will notice major gameplay changes, announcements for upcoming games, and the new Airdrop button.
Moreover, you can now choose from various characters and find the one that best matches your personality and style.
In the coming days and weeks, we will have numerous updates, important news, and announcements of significant partnerships.
And this is just the beginning.
Now the game truly starts.
So, jump into the game, experience the updates, and invite your friends to join our powerful community.
Let's go! 🤘❤️🔥
JOIN X EMPIRE NOW
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
