cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Hanan Federalist

Focuses on Technology, Cryptocurrency, Policy, Political, and Current Affairs.

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
5 353
مشترکین
+3624 ساعت
+2487 روز
+61630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ ድሬዳዋ ሳቢያን - GTZ አካባቢ የጓደኛችን እናት ሞተው ቁጭ ብለናል (የጠፋሁትም ለዛ ነው) እናቱ የሞቱበት ወለዬው ጓደኛችን የተማረው ጎንደር ዩንቨርስቲ ነው:: አብሮት የተማረ አንድ ጎንደሬ የልብ ጓደኛም አለው:: አጋጣሚ ሆኖ የመምህርነት ስራ አግኝተው አብረው ድሬዳዋ ገቡ፤ ሥራም ቀየሩ። ሰሞኑን የጎንደሬው ጓደኛው እናት ድሬዳዋ መጥተዋል። እናም "ያ አብሮኝ ሲማር እቤት ይመጣ የነበረው ጓደኛዬ እናቱ ስለሞቱ ወደዛ ልሄድ ነው" ሲላቸው አብሬህ ካልመጣሁ ብለው አስቸገሩ። ቢላቸው ቢለምናቸው "አልቀርም" አሉ። "እቤቴ ይመጣ የነበረ ጓደኛህ እናት ሞተው እንዴት እቀራለሁ?" በማለት ነጠላቸውን አንስተው ሲለብሱ ልጃቸው ተሸነፈና አብረው ወደሀዘን ቤቱ መጡ:: ትንሽ አልቅሰው አስደነገጡንና ዝም በሉ ተብለው ዝም አሉ:: በኋላ እናትዬው ከጓደኛችን ጋር ትዝታም እያነሱ ብዙ አወጉ:: በመሃሉ ጓደኛችን #ማዘርን አስተዋወቀንና "የመጀመሪያ ቀን ያሉኝን ያስታውሳሉ❓" ብሎ መቆጣጠር እስኪያቅተው ሳቀ:: እኛም "ይነገረን ይነገረን" ብለን ለመስማት አሰፈሰፍን:: ጓደኛችን ጓደኛውን እንዲነግረን ጋበዘው:: "የመጀመሪያ ቀን ቤት ይዤው ሄድኩ:: በኋላ እናቴ በደንቡ መሰረት ጠላ ይዛ መጣች:: መጀመሪያ ለእሱ ልትቀዳለት ስትል 'እማዬ አይጠጣም" አልኳት:: 'ለምን?' ስትል ጠየቀችን "አይ ሙስሊም ነው፤ አይጠጣም" ብዬ መለስኩላት 'ምን?' ብላ ደነገጠችና 'ይሄን የመሰለ ልጅ እስላም ነው? በስመአብ" ብላ አማተበች ያዳመጠው ሁሉ በሳቅ . . .
نمایش همه...
😁 19👍 16🥴 1
Photo unavailableShow in Telegram
Hello🙋🎁 #Hamster_Combat 🎁 #Surprise❤ #ዝቅተኛ #profit_per_hour ላላችሁ ላይሰራ ይችላል Specials - New cards - 3,500,000 በነጻ ውሰዱ😍🎃 ያልጀመራችሁ 👇👇 https://t.me/hamster_kombat_bot?start=kentId5620020073
نمایش همه...
👍 10
#Notcoin ታሪክ እየጻፈ ነው:: ቀጣይ #Notcoins #Hamster_kombat እና #Tapswap ይመስላሉ። ያልጀመራችሁ ከመቆጨት ጀምሩና የምትችሉትን ሰብስቡ😬 #Hamster_kombat 👇👇 https://t.me/hamster_komBat_bot/start?startapp=kentId5835552716 #Tapswap 👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5620020073 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift የቴሌግራም ዋሌት ላይ Notcoin, USDT, Ton . . . እያላችሁ #Block የሆነባችሁ ካላችሁ በውስጥ አናግሩኝ:: ከዚህ በኋላ #Notcoin የምትወስዱት ወደ Tonkeeper መሆን አለበት:: Ton ባይኖራችሁም ወደ USDT የምትቀይሩበት (Swap የምታደርጉበት) ዘዴ ነገ https://t.me/amole_hub ላይ አጋራችኋለሁ:: በዲጂታል ፋይናንስና በክሪፕቶከረንሲ ዙሪያ ጽሁፎችን የማጋራበት ነው ተቀላቀሉ🙏
نمایش همه...
👍 25
Photo unavailableShow in Telegram
በዚህ ወቅት #Notcoin ዋሌት ውስጥ ያላችሁ ወደ USDT ወይም ወደ TON ብትቀይሩት መልካም እንደሆነ ኤክስፐርቶች እየመከሩ ነው። በሰዓታት ውስጥ እንደሚቀንስ እየገለጹ ይገኛሉና ሲቀንስ መልሳችሁ #Notcoin ብትገዙ ታተርፋላችሁ። ይሁንና ይህ መረጃ እንጂ የኢንቨስትመንት ምክር አይደለም። ከመወሰናችሁ በፊት የራሳችሁን ተጨማሪ ጥናት አድርጉ። #Hamster_combat ያልጀመራችሁ 👇 ጀምሩ🤗 https://t.me/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId6129149777
نمایش همه...
👍 21
Photo unavailableShow in Telegram
ብዙዎቻችሁ ግን ምንድነው ችግራችሁ❓ እንዴ 1,000,000 ያልገባኮ ብዙ ሰው አለ😬🙆🤔 . . . ቢያንስ #ስክሪንሾት እያያችሁ በየቀኑ የሚሰጠውን 5,000,000 ሽልማት ብቻ እንዴት መውሰድ ያቅታችኋል❓ 🙋😍 እሺ የዛሬውን ከታች ያለው #ስክሪንሾት እያያችሁ ውሰዱ። 🙆 የመጀመሪያውን PR & Team የሚለው ውስጥ በስተግራ ካለው ረድፍ መሃል አካባቢ ይገኛል። 🙆 2ኛውና 3ኛው Specials የሚለውን በመንካት ከስሩ ካለው ረድፍ My Cards ወይም New cards ውስጥ ታገኟቸዋላችሁ። አንድ አንድ ጊዜ ንኩና 5,000,000 ውሰዱ። ቁልፍ የሆነባችሁ ካለ ከስሩ የተጻፈውን Task በማየትና /V/ ስንት መድረስ እንዳለበት ቁጥሩን በማየት ሄዳችሁ Click ታደርጋላችሁ። ለምሳሌ ከስሩ Support team /V/3 የሚል ከሆነ Support teamን ፈልጋችሁ ሦስት ጊዜ Click አድርጋችሁ ስትመለሱ የምትፈልጉት ተከፍቶ ይጠብቃችኋል። 🤗 ጀምሩ - አፍጥኑት😍 👇 #Tapswap https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_537114094 🎁 +2.5k gift #Hamster_Kombat 😍👇 https://t.me/hamster_komBat_bot/start?startapp=kentId537114094 🎁 +25k gift
نمایش همه...
👍 32👏 3😁 3🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
🐹Dear CEOs! 🐹 The Hamster Family has become the biggest edutainment community not only on Telegram but in the entire crypto industry.💪 We are now happy to share that we have decided to launch our product & upcoming token on the TON blockchain @toncoin 💎 Hamsters + TON = Success 🚀
نمایش همه...
22👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
#ቡድኑ . . . አላችሁ❓🙋😍 #Binance ጥቂት ሀብታሞች ከሚያንቀሳቅሱት #ክሪፕቶ ይልቅ ማሕበረሰብ የሚሳተፍበት ይመርጣል:: ይህም 0.2% ላይ ያለው ዲጂታል ፋይናንስ ላይ የሚሳተፍ የዓለም ህዝብ ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ የሚያሳካለት ስለሆነ ነው:: በተጨማሪም ብዙ ህዝብ ሲሳተፍ ብዙ #ትራንዛክሽን ይኖራል፤ ብዙ #ትራንዛክሽን ሲኖርም የሚያጋብሰው ትርፍ ወደላይ ይተኮሳል። ከዚህ አንጻር #Tapswap እና #Hamster_kombat list ከሚደረጉባቸው #የዲጅታል_ግብይት ድረገጾች አንዱ እንደሚሆን ይጠበቀል። #Tapswap ከደቂቃዎች በፊት በቴሌግራም #Channel ያጋራው መረጃም #ከBinance ጋር ሥራዎች እንደጀመረ የሚጠቁም ነው:: በሚቀጥለው ሳምንት የ3,000,000 Coin እና $600 USD ዋጋ ያለው #የBinance_Vaucher እንደሚሸልም የሚገልጽ ነው - መረጃው:: #የBinance_Vaucher ማለት #Digital_Card ሲሆን ልክ እንደ #Visa_Card በተለያዩ አገራት ለግብይት የሚያገለግል ነው:: #የBinance ይሄን Vaucher የሚጠቀመው ዲጂታል ግብይትን ለማስለመድና ለማበረታታት በሽልማትም በሽያጭ ያቀርባል:: እናም ምን ለማለት ነው ? የጀመራችሁ እስከ መጨረሻዋ ደቂቃ ጨፍጭፉና #ማጣትን እንዳይመለስ አድርጋችሁ አሰናብብቱት:: ያልጀመራችሁም - ጊዜ አላችሁ - ጀምሩና አፍጥኑት😍 👇 #Tapswap https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_537114094 🎁 +2.5k gift #Hamster_Kombat 😍👇 https://t.me/hamster_komBat_bot/start?startapp=kentId537114094 🎁 +25k gift
نمایش همه...
👍 21
Photo unavailableShow in Telegram
የዛሬ 5,000,000 ሽልማት - Enjoy🙋😍
نمایش همه...
🥰 16 4🔥 1
#ብሄርተኝነት🗡 😌 የመጽሃፉ ደራሲ የተባሉት #የPrime_Media ባለቤት #ብርሀኑ ሌንጂሶ (ዶ/ር) ናቸው:: (ምንም እንኳ እሳቸው ከሚዲያውም ከመጽሃፉም እንደሌሉበት ብናውቅም::) 🙋 የማህበራዊ ሚዲያው ትኩረት ዋጋው ላይ ነበር - $5,000,000 ብር (ያልተለመደ) ስለሆነ . . . . 🤔 #ሳስበው_ሳስበው . . . ግን :- 👉 በመጽሃፉ ምረቃ ስነ ስርዓት ላይ የክልል ፕሬዝዳንቶችና የፌዴራል ከፍተኛ ባለስልጣናት መገኘታቸው 👉 መፅሀፉ ልክ እንደመደመር መጽሃፍ በአማርኛና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋዎች መታተሙ 👉 ከመፅሐፉ ሽያጭ የሚገኘው ገቢ በሁሉም ክልሎችና በሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች በወጣቶች ላይ ያተኮሩ ልማቶች እንደሚከናወኑበት መገለጹ 👉 በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ #አገኘሁ_ተሻገር "#ብሄርተኝነት በነጠላ ትርክት ሀገርን የሚጎዳ ነው። #ብሔርተኝነት በኢትዮጵያ በጭፍን አመለካከቶች የተወጠረ ነው፤ የሁሉም መፍትሔ አድርጎ የማየት ዝንባሌዎች ይታያሉ" ማለታቸው 😥 መጽሃፉ የተመረቀው የአገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ #የአጀንዳ_ልየታ መጀመሩን በገለጸበት ወቅት መሆኑ . . . ተደማምረው መጽሃፉ #በብሄርተኝነት ላይ የተሳለ #ሴንጢ እንደሆነ ተገልጦልኛል:: . . . 🔪 ይሁንና #ብሄርተኝነት ተቆራርጦ ጉድጓድ ቢገባም አይሞቀኝም፤ አይበርደኝም። የራሱ ጉዳይ . . .
نمایش همه...
👍 19💩 1
00:31
Video unavailableShow in Telegram
#Tapswap automation - ባንግላዲሽ 😤😬😱 . . . የክሪፕቶከረንሲ እና ተያያዥ የዲጂታል ፋይናንስ መረጃዎችን ለማግኘት 👇 #join አድርጉ🙏 https://t.me/amole_hub
نمایش همه...
👍 10🤔 1