👑💎 قنآة كوني زوجةصآلحة على الجادة🎀
🌷ሴት ልጂ በሸሪዓ ካልተጓዘች እሷ ተበላሽታ ሌሎችንም ታበላሻለች 🌷 ➦◌ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን((አላህ ይጠብቃቸው)) ➧◌ ሴት ልጅ በሸሪዓዊ ህጎች ካልተጎዘች ሸሪዓዊ እውቀቶች ካልቀሰመች እሷ ተበላሽታ ሌሎችንም ታበላሻለች ‼️ ➧◌ሴት ልጅ ከህፃን ልጅ በበለጠ መልኩ ልዩ ጥበቃና እንክብካቤ ያስፈልጋታል‼️ ➧◌ሸሪዓ ባዘዘሽ ቀጥ በይ እንደታዘዝሽው ቀጥ ካልሽ አችም ድነሽ ሌሎችም ታድኛለሽ
نمایش بیشتر228
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-67 روز
-1930 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
🤝 ምክር ስደት ላይ ላሉ እህቶች
👌 አላማሽ
👌 ትዳርሽ
👌 ገንዘብሽ
👌 ክብርሽ
አቡ መርየም አብዱሰላም
https://t.me/abduselamabumeryem/4508
تسجيلي 3.m4a4.22 MB
👍 2
6310
Repost from قناة لأبي الحارث الأثري
02:24
Video unavailable
💥 ገሳጭ እና መካሪ ሽዕር ስትፈልጉ በስልካችሁ ስትፈልጉ በጅፓስ ከፍታችሁ አዳምጡት ተመከሩበት።
💥لا تسأل الدار عن أهل بها سكنوا
يجيبك الباب من كانوا بها حضروا
💥👉ደስስ የሚል ግጥም
⛔️ሊንኩን መቀየር አይቻልም❗️
🔗https://t.me/Abulharis1/2695
🔗https://t.me/qanatu_selefya
14.88 MB
👍 2❤ 1
5910
Photo unavailable
🌸اُخْتَاهْ يَاغَاليِ💎
እይውልሽ ማድነቅና ማፍቀር የተለያዩ ናቸው‼️
አበባን ተመልከች የሚያደንቃት "ይቀጥፋታል"
የሚያፈቅራት ደግሞ "ዉሀ ያጠጠታል"‼️
ልብ አልሽልኝ እዉነተኛ ፍቅር ምን እንደሁ ተረዳሽ!?
እናማ እህቴዋ እናስተውል የእዉነት የሚያፈቅርሽ ሊቀጥፍሽ አይፈልግም።
ይልቁንም አብበሽ እንድታፈሪለት ህልሙና ጉጉቱ ነው‼️
ባጭሩ ምን ለማለት እንደፈለኩ ትረጅኛለሽ ብዬ አስባለሁ።
🎀🎀🎀🎀🎀
💎💎💎💎💎
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
https://t.me/+TvZQusOL08BhOTY0
9200
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.