cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

قناة لأبي الحارث الأثري

【الــدعــوة الــســلــفــيــــة】 ይህ ቻናል ቁርዓን እና ሀድስን በሰለፎች ግንዛቤ የሱና ኡለሞች እና ኡስታዞች:– ★ ደርሶች ★ ደእዋዎች ★ ፈተዋዎች ★ሙሀደራዎች በሰለፎች ግንዛቤ የሚለቅበት ነው 《الدعوة السلفية》 https://t.me/Abulharis1

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 045
مشترکین
-324 ساعت
-17 روز
+5730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

6. Al-An'am.mp328.06 MB
🍓 5👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
*بِسْمِ اللـّٰـه الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيـمْ* *እስኪወጣ ሃቁ እስኪል ፍንትው ፍንትው ሁሉንም በትእግስት ቀስ ብለህ ጠብቀው * _እብዙሃን ሰዎች ለሚቀስሩት ጣት ዘወር ብለህ አትይ አትሸበር ቅንጣት አንዴ ገብተህ መድረክ በሑጃ ቀንጥሳት *እውነታው ሲነገር ሀቁ ሲበረበር እነሱ ማያውቁት ነበር ብዙ ነገር አቡ ኒብራስ መቶ በረድ አረገው ተር* ጀምዕያ ፡ አህባሽን ወቅጦ ያቆሰለ ሐበሻ ምድር ላይ እንደሱ ማን አለ በእደ ተውፊቂላህ አምጡ እስኪ ካለ_ *ጀግና አባታችን                  ታላቅ ኡስታዛችን* _ *والحمد لله رب العالمين* ✍🏾 _من مسجد الفرقان أديس أبابا_ 👌 _صباح يوم الأربعاء_ **٤/١/١٤٤٦*ه‍*
نمایش همه...
👍 6
ጉድ_‹‹ውሸት_በእግሩ_ቆሞ_እየሄደ_ነው››.mp32.82 MB
👍 6
ጉድ እኮ ነው ጎበዝ! _ አንድሰው ከወንጀሉ ለሊት ተነስቶ ጌታውን ማረኝ ብሎ ለወወንጀሉ እጌታው ፊት ማልቀስ የለበትም??? ግን ምን እያለ ነው ይሄ ሰውየ አላህን ማህርታ ጠይቆ አላህ ፊት ማልቀሱ ያስወቅሰዋል እንዴ ሸሁ??? ምን ሆነህ ነው ከአቅልህ ጋር ሁን እንጂ አወ እውነት ነው በቀዝፍ ላይ ለመውደቅ ሰበቦቹ ከእናንተ ሰፈር ነበር ሁኖም አልሀምዱሊላህ አላህ ለተውበት ወፍቆት ተውበት አድርጎ ሌሎችንም በወንጀላቸው የጠበሩትን እንድቶብቱ ብዙ መክሯል ሰበብም ሆኗል ይሄ ማንም የማይክደው እውነታ ነው አቡ ኒብራስ አላህ ከዋለለት ትልቁ ፀጋ አንዱ ስህተቱ በግልፅ ማድረጃ ከመጣለት ለተውበት ዛሬ ነገ አይልም ይህንንም በተግባር አይታችሀኋል ⭕️👉የሚገርመው ከስህተቱ ሲመለስ ሊበረታታ ሲገባው ጭራሽ በእሱ ላይ ጦእን የሚያደርግ አለ አላህ ሂዳያ ይስጠው ከማለት ውጭ ምን ይባላል ጉድ እኮ ነው ሙሀመድሰኢድ የሩቅ እውቀት ትሞግታለህ እንዴ? ተውበት ያደረገው ከሱ ሆኖ ረድ አደርገለሁ ብሎ አስቦ ነው ይላል ምነቼህ ኡስታዝ  ነው ነግሮህ ነው? ? እኔ እነጀማል ጋር ሄጄ በእናንተ ላይ እረድ ላደርግ ነው ብሎ! የሚገርመው አቡ ኒብራስ ስህተቱ በመረጃ ሲነገረው ከስህተቱ ተመለሰ እንጂ እናም ሱልህን ፈልጎ እንጂ ቅንጣት ታክል ጀማል ጋር አልወጣም። አጂብ ሊወጣ ፕሮሰስ ላይ ነበር አለ! ላሀውለ ወላቁወተ ኢላቢላህ ግን ጥላቻ እንደዚህ ድንበር ያሳልፋል!? ተው ኡስታዝ ቆም በል የመጣልህን አትናገር ት ቅበታለህ ይሄ ንግግርህ ተውበት ይሻል ተመለስ ! ✍@abulharis1
نمایش همه...
6FilesMerged_20240709_09_07_24_03_25_52_093_9_70_0_09_07_24_23_47.mp38.23 KB
💯 7
👇
  እኛ ሴቶች  በጀሀነም ውስጥ የበዛነው ለምንድነው❓
  እኛ ሴቶች  ቅጣታችንስ  በጀሀነም ውስጥ ብረቱ የሆነው ለምንድነው❓    👇 አሊይ ኢብኑ አብጣልብ(ረ,ዐ) እንዳወሩት  ነብዩ ﷺ ወደ ሰማይ በሌሊት ጉዟቸው የሴቶች በጀሀነም መብዛት እና በጀሀነም ውስጥ አሰቃቅ ቅጣታቸውን እንድህ በማለት ገልፀውታል:: 1⃣ በጀሀነም ውስጥ በምላሷ ተንጠልጥላ የምትቀጣ ሴት ተመለከቱ:: ይህች በምላሷ ተንጠልጥላ የምትቀጣዋ ሴት ባሏን አዛ የምታደረግ ናት አሉ። 2⃣❗ በጀሀነም ውስጥ በጡቷ ተንጠልጥላ የምትቀጣ ሴት ተመለከቱ። በጡቷ ተንጠልጥላ የምትቀጣዋ ሴት ለባሏ በፊራሽ ግንኙነት /በ ግብሬ ስጋ ግንኙነት እምብተኛ ሴት ነች አሉ። 3⃣❗በጀሀነም ውስጥ በእግሯ ተንጠልጥላ የምትቀጣ ሴት ተመለከቱ። በእግሯ ተንጠልጥላ የምትቀጣዋ ሴት ከባሏ ፊቃድ ውጭ ከቤት የምትወጣ ሴት ነች አሉ። 4⃣❗ በጀሀንም ውስጥ እጅና እግሯ የፊጥኝ ታስራ እባብ ና ግንጥ የምበላት ሴት ተመለከቱ። ይህችህም  ሴት ውዱዒ የማታስተካክል; ንፅህናዋን የማትጠብቅ; ጀናባዋን የማትታጠብ    በሶላት ላይ ዝንጉ የሆነች ሴት ነች አሉ።። 5⃣❗
በጀሀነም ውስጥ አይኔ ስውረ፣ደንቆሮ ፣ዱዳ ሆና  በእሳት ሳጥን ተይዛ አንጎሏ  በአፊንጫዋ የምፈስ ሴት ተመለከቱ።ይህች ሴት በዝና /በ ሀራም የወለደችውን ልጅ ለባሏ ያንተ ልጅ ነው ብላ የምትሰጥ ናት አሉ ።
6⃣❗ በጀሀነም ውስጥ ከአናቷ እስከ እግሯ በእሳት መጋዝ የምትሰነጠቅ ሴት ተመለከቱ።ይህችህም ሴት ዝሙተኛ በሀራም ወንዶችን  የስታሳድድ የነበረች ናት አሉ ። 7⃣ ❗በጀሀነም ውስጥ አካሏ የአህያ ራሷ የአሳማ ሆና የጀሀነም እሳት በተለያዩ ቀለማት የሚነድባት ሴት  ተመለከቱ ።አካሏ የአህያ ራሷ የአሳማ የመሰለቿ ሴት ውሼታም እና ወሬ አመላላሽ ነሚማ የሆነች ሴት ናት አሉ ። 8⃣❗ በጀሀነም ውስጥ በውሻ አምሳል ተመስላ በፈንጥጣዋ እሳት እየገባ በአፏ የምወጣ ሴት ተመለከቱ ።ይህች ሴት ደግሞ ዘፋኝ ፣አሰለቃሽ ሴት ናት አሉ ። 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ❗ዋ ነፍሴ  ዋ ነፍሴ ❗ምን ይሆን ስሜ አንተ ያአላህ 👌በተለይ አሁን ባለንበት ወቅት 🔥ሁላችንም ሁላችንም እራሳችንን እንተሳሰብ መዝገቡ ሳይዘጋ በፊት 🔥ስንቱን ያለስም ስም ሰተን ይሆን ❓ ስንቱን  በሀሜት ስጋቸውን በልተን ይሆን 🔥 እህቶች አላህን እንፈራ፣ አላህ ሆይ እኔንም እህቶቸንም  ከጀሃነም እሳት ይጠብቀን ሸር_SHARE https://t.me/Ye_setoch_Jemea ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ ⤵️⤵️⤵️⤵️⬆️⬆️⬆️ https://t.me/quranbchaquranbcha ወደ አድሱ  የሴቶች ጀምአ የሰለፊዮች  ግሩፕ ይቀላቀሉ ⤵️⤵️⤵️ https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk
نمایش همه...
ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ Channel ኢስላማዊ ሴቶችን በተመለከተ የሚቀርብበት ሲሆን በተጨማሪም፦ ☞ፈትዋዎች ☞ዳዕዋዎች ☞ግጥሞች ☞የፅሁፍ ትምህርቶች ☞ታሪኮች ☞ጥያቄና መልሶች

👍 7
☝️ ☝️ ☝️ ☝️ ⭕️💥 عش رجبا ترى عجبا 💥⭕️ 👌 وهذه الكتابة القصيرة هي لرجل يقال له سلمان العمادي يحذر فيها عن قناتنا "المنجنيق" التي ولدت قبل أشهر ووصلت إلى ماوصلت إليه من زيادة أعضائها بهذه السرعة ، وهذا يدل على أنها مرغوبة فيها ومحبوبة لدى الجميع وكيف لا، وهي مملوءة بالأخبار الجديدة والمعلومات النافعة والأدلة القاطعة والحجة الساطعة والردود على أهل الباطل والظلمة الكذبة كالشيخ أبي بلال الحضرمي هداه الله الذي تكلم بكلام قبيح في السلفيين في الحبشة حتى وصفهم بالحرورية القطبية من غير دليل ولا حجة بل بمجرد هواه . --- 👌ياسلمان العنادي أين كنت كل هذه الأسابيع عندما تكلم الظالم الكاذب أبو بلال الحضرمي بهذا الكلام الخبيث الغالي .؟ ألم تكن أنت في الحبشة والتقيت مع مصطفى بالتلفون وكلمته وهل وجدت عليه قاعدة من قواعد الحرورية والقطبية .؟ وهل دافع عنهم وأثنى عليهم .؟ وهل روج كتبهم .؟ إنما قال لكم فقط "مروا جمالا فليتب عما أفسده ..! " ولكنكم أخذتم تدافعون عنه بالتعصب له وهذا هو المرض الذي مزقكم كل ممزق وفر عنكم الشباب ما بقي معكم إلا المريد الذي لايعرف معروفا ولا ينكر منكر ا. --- 👌متى كان جمال بن ياسين كالإمام أحمد ليكون من طعن فيه متهما في سنته ويخرج من السلفية أو كالصحابة الكرام ليكون من بدعه أو كفره حروريا كافرا .؟ لأن الخوارج عند الإمام أبي بكر بن العربي المالكي رحمه الله تعالى وعند إمام ابن باز رحمه الله تعالى هم كفار، ولماذا سكنت أنت ومن معك و لم تبينوا إلى الآن ؟. ياجبان تكلم واكذب كما كذب أبوك الظالم الكذاب أو بين ووضح قطبيتهم وحروريتهم بالحجة والبرهان . ---- -👈أما سمعت ماتكلم فيه الشيخ الظالم أو خفت النصيحة له أو تحالفت معه على الظلم وهذا ديدنكم وفعلكم ومكركم وكيدكم ، اقرأ هذا الحديث واعمل به، ياجبان ... عَنْ أَنَسٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " انْصُرْ أَخَاكَ ظَالِمًا أَوْ مَظْلُومًا ". فَقَالَ رَجُلٌ : يَا رَسُولَ اللَّهِ، أَنْصُرُهُ إِذَا كَانَ مَظْلُومًا، أَفَرَأَيْتَ إِذَا كَانَ ظَالِمًا كَيْفَ أَنْصُرُهُ ؟ قَالَ : " تَحْجُزُهُ - أَوْ تَمْنَعُهُ - مِنَ الظُّلْمِ ؛ فَإِنَّ ذَلِكَ نَصْرُهُ ". " البخاري ---- 👌المنجنيق 👌 هي الناسفة لحصن المشركين ومحاميهم القائمة على الكتاب والسنة وفهم السلف الصالح وأئمة الهدى القاصمة لظهر أهل الإرجاء. كتبه 👈 المشرف على المنجنيق ٣/محرم/١/ ١٤٤٦ هجر....❗️ ⭕️🔺https://t.me/Al_Menjeniq
نمایش همه...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
------ 👌يا سلمان العمادي ، من أي نفق خرجت عندما سمعت ماتقولونه الطعن للمشايخ .؟ وأين كنت كل هذه الشهور عما قاله شيخك الظالم لنا" 👈 " أهل حروراء.؟ " --- https://t.me/Al_Menjeniq
نمایش همه...
5. Al-Ma'ida.mp323.46 MB
💯 4🍓 2
نمایش همه...
🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق 🔥

⭕️--- ወይ ዘንድሮ ---⭕️ --------------🔺-------------- 🔺اسمعوا هذا المشرك عمر كومبلشا كيف يفر عن معنى العبادة لله ، وكيف يكفر عبدة غير الله وهو منهم بل هو رئيس عبدة القبور ، وهذا المسكين يكفر نفسه بنفسه من حيث لا يشعر، هههههههه. ሸህ ጀማል ታላቅ ወንድምህን የኮቻውን ስማውማ...❗️ አይ ጠበቃ አንተ አልገደለም እያልክ ስለሱ ትከራከራለህ ባለቤት ግን መግደሉን አምኗል ። እና ጠበቃው ቆይ ምን አጋጋጠህ ....❓❗️ --- የወሐብያ ድምፅ እንዳይመስልህ ሸህ ይመር ኮቻ ነዎት ክክክክ 🔺------------🔺-------------🔺 ➤ ሸህ ይመር ኮቻ ጠበቃት ከኛ ነዎት እያለዎ እርሶ ለመከፈር እንደት የቃዒዳ ቢለዋ በራሰዎት እጅ ይስላሉ ምን አንቀዠቀዠዎት ..❓ --- በልማ ይመር ኮቻን ስማና ወንድሙን ጀማል ያሲንንም ሲጋጋጥ የሚያዬውን መከራ ተመልከትለት .... ክክክክክክ .... ወይ ዘንድሮ ..❗️ --- 🔺ጃሒል ምን እንኳ አላለምኮ በንግግሩ ከጀማይካ የተሻለ ተናግሯል በተግባሩ ማጭበርበር ቢሆንም ። አይ አህባሽ ቅንጥስኮ ነው ⭕️➤ ቀጥታ ስትሰማውኮ ሐይለኛ ገይረል _ ዓዚር ይመስላል ። አያውቀንም አናውቀውም አለኮ ሸሁ .❗️ --- ⭕️ ጀማል ልጅ ቢሮጥ እስከዳቦ ቤት ነው ። ብለዋል ታላቁ ወንድምህ እንዳይቀድምህ ከጀማል ያሲን የተሻለ ተናግሯል በዚች ንግግሩ ....❗️ --------⭕️ ⭕️-------

https://t.me/Al_Menjeniq/949

-----

https://t.me/Al_Menjeniq/949

👍 3
💥⭕️አላሁ አክበር አቦ ሰሙትማ ሸር አድርጉላቸው❗️ 👂👂👂 👌⭕️التميز عن أهل الأهواء و البدع #الشيخ محمد بن مانع الآنسي حفظه الله ⚫️https://t.me/Abulharis1/3058
نمایش همه...
التميز_عن_أهل_الأهواء_و_البدع_الشيخ_محمد_بن_مانع_الآنسي_Vi_U2imMIiY.mp37.59 MB
👍 3
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.