298
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ይህንን ያውቃሉ ⁉️
እ.አ.አ 2015 ላይ የ 9 ዓመቱ ታዳጊ የነበረው ፊሊፔንሳዊው Daniel Cabrera ቤታቸው ውስጥ የመብራት ክፍያ ስላልተከፈለና መብራት ስለተቋረጠባቸው ውጪ መንገድ ላይ ወቶ በማክዶናልድ የበረንዳ መብራት ታግዞ የቤት ስራውን ሲሰራ ቪድዮ ተቀርፆ በማህበራዊ ሚዲያ ተሰራጭቶ ብዙሀንን አሳዝኖ ነበር ...... ምስሉ በታየበት ማግስት በማህበራዊ ሚድያ ላይ ባሉ ሰዎች አማካይነት የቤትታቸው መብራት ክፍያ ፣ የገንዘብ ልገሳ ፣ የትምህርት ቁሳቁስ ፣ የትምህርት ቤት ዩኒፎርም እና ፣ የኮሌጅ ስኮላርሺፕ ማግኘት ችሎ ነበር 🥹🙌🏾
@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK
"ወንድ ልጅ cheat ስላደረገ መፋታት ዝናብ ስለዘነበ ሀገርን እንደመልቀቅ ነዉ። My sister ዝናብ የትም ይዘንባል አርፈሽ ተቀመጪ"
#እያላት_ነው_አንዱ 😜😂🤣
አንዱ ጀለሳችን ቁ*ውን ንብ ነድፎት ዶ/ር ጋ ይሄደና ምን ቢል ጥሩ ነው....
:
እብጠቱስ ምንም አይደል ጥዝጣዜውን ብቻ አጥፉልኝ😜🤣😂
#እንዴት በዚህች ምድር ሁሉም ነገር ያልፋልና ስታገኝም ከልክ በላይ አትደሰት፤ስታጣም አብዝተህ አትከፋ።"
👉 ሶቅራጠስ
ይህንን ያውቃሉ ⁉️
ጆሯችን ውስጥ የሚገኘው ቆሻሻ መሰል ነገር ወይም በተለምዶው ኩክ ብለን የምንጠራው የሚፈጠረው ሰውነታችን ውስጥ ከሚገኝ ዘይት መሰል ፈሳሽ እና በላብ አማካኝነት ነው .... ውስጣዊው የጆሯችን ክፍል ራሱን በራሱ የሚያፀዳበት የራሱ አሰራር አለው ለዛም ኩክን ያመነጫል .... ኩክ በሚበዛበት ጊዜ መቀነስ ቢመከርም ነገር ግን ሙሉ ለሙሉ ለማውጣት ምንም አይነት ነገር መጠቀም አስፈላጊ አይደለም አንዲያውም በጣም ጎጂ ነው ምክንያቱም ኩክ ጆሯችን ውስጥ የሚገቡትን ባእድ ነገሮች ወደ ውስጥ እንዳይገቡ ይከላከላል👂
@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK
ለ ፍቅር ያለህ አመለካከት ግን እንዴት ደስ ይላል ለምን አንጋባም?ስትለው ምን አላት...
አስቴር አወቀ እንኳን ያን ሁሉ የፍቅር ዘፈን ዘፍና ባል የላትም ሴቲዮ🤔🙄🏃
ይሄንን ያውቃሉ⁉️
ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የጣልያኑ ክለብ ላዚዮ አማካኝ የነበረውን "ሉቺያኖ ሬ ሴኮኒ" ሲሆን ... እ.ኤ.አ በ1978 ላይ ከጓደኛው ጋር በመሆን ሮም ውስጥ አንድ ጌጣጌጥ መሸጫ ሱቅ ውስጥ በጃኬት ፊቱን ሸፍኖ ይገባና ለቀልድ ብሎ ለዝርፊያ እንደመጡ ያስመስላል .... ነገር ግን የሱቁ ባለቤት እውነተኛ ዘራፊዎች መስለውት ሴኮኒን ከቅርብ ርቀት በመሳሪያ ደረቱ ላይ ተኩሶ ገደለው 😢
ሴኮኒ ህይወቱ ልታርፍ ስትል የተናገረው የመጨረሻ ንግግር " it was a joke " የሚል ነበር 💔
@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK
ይህንን ያውቃሉ ⁉️
የዓለማችን ውዱ የሰርግ ስነስርዓት የተካሄደው እ.አ.አ 2004 ላይ ነበር .... "Vansia Mittal" እና በ "Amit Bhatia" መሃል የተደረገ ጋብቻ ሲሆን በ Guinness World Record ም የዓለማችን ውድ ዋጋ የወጣበት የሰርግ ስነ-ስርዓት ብሎ መዝግቦታል የሰረጉ ሙሉ ወጪ 55 ሚልየን ዶላር ነበር 🫣
@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK
ያነሱ ጭንቀቶች፣ ተጨማሪ ጉዞዎች! በYango እርስዎ እና የሚወዷቸው ሰዎች በመንገዳቸው ላይ ደህንነት እንዲሰማቸው ለማረጋገጥ የተቻለንን ሁሉ እናደርጋለን። ለዚያም ነው ሁሌም የመተግበሪያ ውስጥ ድጋፍ ውይይት፣ የእውነተኛ ጊዜ የጉዞ መስመር ማጋራት እና የድንገተኛ አደጋ አዝራር የመሳሰሉት በእጅዎ ያሉ ባህሪያት ያሉዎት።
