ch
Feedback
Tergum film all American

Tergum film all American

前往频道在 Telegram
298
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
ከእግራቸው ይልቅ #በምላሳቸው_ከሚራገጡ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏

"እሙዬ ምን ሆነሽ ነዉ ጥቁር ሻርፕ የደፋሽዉ" ይላታል? #ኧረ_አንተ_ዝምበል 🙊 ሂዩማን ሄይሯ ነዉ

"ወንድ ልጅ cheat ስላደረገ መፋታት ዝናብ ስለዘነበ ሀገርን እንደመልቀቅ ነዉ። My sister ዝናብ የትም ይዘንባል አርፈሽ ተቀመጪ" #እያላት_ነው_አንዱ 😜😂🤣

#My_brother ፈታ በል ሁሌም እንደተቸገርክ አትኖርም አንድ ቀን ሞተክ ትገላገላለህ😜😂🤣

የአንዳንድ ሰዎች #ጭንቅላት ልክ እንደ ኪሴ ነው #ውስጡ_ባዶ 🤷‍♂

ውሃ ለመቆጠብ ከጎረቤቴ ቆንጅዬ ልጅ ጋር በጋራ ሻወር እየወሰድን ነው ውሃ አታባክኑ ለማለት ኖ አመሰግናሎ😜😂

"ለምን እንደሆነ መኪና የያዘ ሰዉ ከእግረኛ በላይ ቀልዶቹ ያስቁኛል" አላለችም?!😁😂

me as a motivator.. bro መቼም ቢሆን በህልምህ ተስፋ እንዳትቆርጥ! መተኛትህን ቀጥል😎

from taxi 1 መልስ ለማረሳሳት ብሎ ባላየ ላሽ የሚልህ ረዳት👀 ይሄን ብላ በሉት🖕

አንዱ ጀለሳችን ቁ*ውን ንብ ነድፎት ዶ/ር ጋ ይሄደና ምን ቢል ጥሩ ነው.... : እብጠቱስ ምንም አይደል ጥዝጣዜውን ብቻ አጥፉልኝ😜🤣😂

#እንዴት በዚህች ምድር ሁሉም ነገር ያልፋልና ስታገኝም ከልክ በላይ አትደሰት፤ስታጣም አብዝተህ አትከፋ።" 👉 ሶቅራጠስ

እናቴማ ጨዋ ልጅ ነበር ያሳደገችው... እኔ ነኝ እንጂ እናንተን አስቃለው ብዬ የባለኩት

Imagine ከስራ መተህ ለሚስትህ ቀልድ ስትነግራት አልጋ ስር ያለው ወንድ ሲስቅ 😆😂🤣

ለ ፍቅር ያለህ አመለካከት ግን እንዴት ደስ ይላል ለምን አንጋባም?ስትለው ምን አላት... አስቴር አወቀ እንኳን ያን ሁሉ የፍቅር ዘፈን ዘፍና ባል የላትም ሴቲዮ🤔🙄🏃

ያነሱ ጭንቀቶች፣ ተጨማሪ ጉዞዎች! በYango እርስዎ እና የሚወዷቸው ሰዎች በመንገዳቸው ላይ ደህንነት እንዲሰማቸው ለማረጋገጥ የተቻለንን ሁሉ እናደርጋለን። ለዚያም ነው ሁሌም የመተግበሪያ ውስጥ ድጋ
ያነሱ ጭንቀቶች፣ ተጨማሪ ጉዞዎች! በYango እርስዎ እና የሚወዷቸው ሰዎች በመንገዳቸው ላይ ደህንነት እንዲሰማቸው ለማረጋገጥ የተቻለንን ሁሉ እናደርጋለን። ለዚያም ነው ሁሌም የመተግበሪያ ውስጥ ድጋፍ ውይይት፣ የእውነተኛ ጊዜ የጉዞ መስመር ማጋራት እና የድንገተኛ አደጋ አዝራር የመሳሰሉት በእጅዎ ያሉ ባህሪያት ያሉዎት።