cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

قناة الفتيات السلفيات💎

menhaj_aselfiya

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
230
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
-230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ፍያን አሰውሪ ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ይላሉ ◄اسلكوا سبيل الحق ولا تستوحشوا من قلة أهله► ➩ቀናውን ጎዳና ተከተሉ  የተከታዮቹ ማነስ ጭርታን አይፍጠርባቹሁ #ምንጭ 📚|[ الاعتصام (34/1) ]| ➩https://t.me/selfiyat https://t.me/selfiyat
نمایش همه...
👍 1
ፍቅር የምትሸሽ ጠንካራ ሴት ትመለከታለህ… ግን እርሷ ማፍቀርም መፈቀርም እንደሚገባት ውስጧ ያምናል… ምናልባት በየቂኗ ልክ አላህ የሚልክላትን አፍቃሪ የምትጠብቅ ናት… በበር በኩል… በበር! ምናልባት ዓይኖቿ የሚናገሩት ካልገባህ ከአንደበቷ ብዙ ላታውቅ ትችላለህ… ዝምተኛ አይነት ትሆናለች…  ሰዎች ፊትለፊት ጀግና፣ መስታወቷ ፊት ግን ፈሪ ናት… "ድንጋይ" ነገር ናት ወይ? ብለህ እስክታስብ ድረስ ደረቅ መስላ ትታይሃለች… የልቧን ልስላሴና ድክመት ሰለምትሸፍነው  እንጂ የሷ ፍቅር ይበልጣል። ጀግናየ ሰላም በአንቺ  ላይ ይሁን ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌https://t.me/menhaj_aselfiya
نمایش همه...
:
نمایش همه...
በቀላሉ  አንድ ግዜ click የሚለውን በመጫን ብቻ  ተጋበዙልኝ +🌷
نمایش همه...
Click 👍
click 🌷
◾️#ቅድሚያ_ለተውሂድ!! ➖➖➖➖➖➖➖➖ ✅ የሰው ልጅና ጅኖች የተፈጠሩበት ዋናው አላማ ለኢባዳ ነው። ይህ ኢባዳ ያለተውሂድ አላህ ዘንድ ተቀባይነት ሊያገኝ አይችልም። ከዚህ አንፃር ከሁሉም ነገር በፊት ለተውሂድ ትልቅ ቦታ ልንሰጥ ይገባል። ምክንያቱም ተውሂድ ማለት፦ ➳የሁለት ሀገር ስኬት ➳የጀነት መግቢያ ቁልፍ ➳የጀግንነታችን ተምሳሌት ➳ከጀሀነም እሳት የመዳኛ ዋስትና ➳የአንድነትና የወንድማማችነት ገመድ ➳የሀያልነትና የግርማ ሞገሳችን ሰንደቅ ➳የበላይነታችንና የጥንካሬያችን ማረጋገጫ ➳ኢባዳችንን ዘንድ ተቀባይነት የማግኛ መስፈርት ➳ለአላህ ሙሉ ለሙሉ እጅ የመስጠታችንና እሱን ብቻ የማምለካችን አርማ ነው። ✅ ስለዚህ፦ ♦️ያለ ተውሂድ ጀነት የለም ♦️ያለ ተውሂድ ኢባዳ የለም ♦️ያለ ተውሂድ አንድነት የለም ♦️ያለ ተውሂድ ስኬት የለም ♦️ያለ ተውሂድ መዋደድ የለም ♦️ያለ ተውሂድ የበላይነት የለም ♦️ያለ ተውሂድ ጥንካሬና ብርታት የለም ♦️ያለ ተውሂድ የዱንያም ሆነ የአሔራ ደስታ የለም ✅ ለዚህም ነው ለተውሂድ ሲባል፦ ◾️ሰማይና ምድር የተፈጠረው ◾️ጀነትና ጀሀነም የተወሰነው ◾️ጅሀድ የተደነገገው ◾️ነብያቶችና መልእክተኞች የተላኩት ◾️ከሰማይ መለኮታዊ መፅሀፎች የወረደው ◾️ሙስሊምና ካፊር ተብሎ በሁለት ጎራ የተለየው ✅ ለተውሂድ ሲባል የውዱ ነብያችን፦ ➲ግምባር ተፈንክቷል ➲ጥርሳቸው ተሸርፏል ➲ምራቅ ተተፍቶባቸዋል ➲አንገታቸውንም ታንቋል ➲በሞት አስፈራርተዋቸዋል ➲የእንግዴ ልጅ ተደፍቶባቸዋል ➲ደም እንደ ውሃ እስኪፈስ ተደብድበዋል ➲ከረሀብ የተነሳ ሆዳቸው ላይ ድንጋይ አስረዋል ➲ከሚወዱት ሀገር መካ እንዲሰደዱ ተደርገዋል ➲ሌሎችም ከባባድ አደጋ ደርሶባቸዋል ✅ በሁለቱም ሀገር ትርፋማ ትሆን ዘንድ ተውሂድህን ከሽርክና ከመሰል ወንጀሎች ልታጠራ ይገባል። ይህም ሊሆን የሚችለው ስለተውሂድ ጠንቅቀህ ስትማርና ስትገነዘብ ነው። ♦️ምክንያቱም ተውሂድህ እስካልተረጋገጠ ድረስ፦ ➡️ በየአመቱ ሀጅ ብታደርግ ➡️ የሶደቃ መአት ብታበረክት ➡️ ዚክር በየአይነቱ ብትደረድር ➡️ የፈለገ መልካም ስራ ብትሰራ ➡️ ስነ ምግባርህ የፈለገ ቢያምር ➡️ ከመፃምህ የተነሳ ከንፈርህ ቢደርቅ ➡️ ዝምድናን በመቀጠል ጫፍ ብትደርስ ➡️ ከመስገድህ የተነሳ እግርህ ቢሰነጣጠቅ ➡️ የእናት አባትህ ሀቅ ሙሉ ለሙሉ ብትወጣ ♦️ተውሂድህ እስካልተስተካከለና ከሽርክ እስካልተጠነቀክ ድረስ ስራህ በሙሉ ዋጋ የለውም። አንዱንም እንኳ ቢሆን አላህ በፍፁም አይቀበልህም። ልፋትህ ከንቱ ድካም ሆኖ ይቀራል። http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
◾️እስከ መቼ⁉️ ➖➖➖➖➖ ↪️ እግሩ የተቆረጠ ሆኖ በደረቱ እየተንፏቀቀ፣ በዳዴ እየሄደ አላህን በመታዘዝ መስጅድ ሄዶ ይሰግዳል። ↪️ አይነ ስውር ሆኖ ሌላ ሰው እየመራው ወይም ገመድ አስሮ መስጅድ ሄዶ ሶላቱን በስነስርአት ይሰግዳል። ↪️ አካለ ጎደሎ ሆኖ በቻለው ልክ እየተደገፈም ቢሆን እየተቸገረ አላህን በመታዘዝ ሶላቱን በስነ ስርአት ይሰግዳል። 🔴አንተ ግን 👉ሙሉ አፍያ ይዘህ 👉ምንም ሳይጎልብህ 👉የአላህ ፀጋ ሞልቶህመስጅድ ሄደህ ሶላትህን በስነ ስርአት መስገድ አቃተህ። 🌐ነገ አላህ ፊት ስትጠየቅ ምን ይሆን መልስህ⁉️ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
01:53
Video unavailableShow in Telegram
እንጀራ ማሩም ዛሬ ገብቷል‼️ ያሰላም የአሁኑ ይለያል የማሩ መገኛ ቦታዎች መካ ጂዳ ሪያድ መዲና አለ ልብ በሉ የጥቅምት ማር የሚባለው ማር ነው 👉ይሄ ወለላ ማር ነው ኪሎ 150ሪያል ነው እንጀራው ኪሎ 140ሪያል ነው ለማዘዝ 👉 @Jemalabuaymen አቡ አይመን ንፁህ ማር ያሰላም አቡ አይመን ንፁህ ማር ገብቷል አህባቢ እዘዙኝ ሀቂቃ ዩጀንን ሀሀሀ ለማዘዝ  ከፈለጉ  ታዓሉ ተፈደሉ 💐 ቴሌ👉 @Jemalabuaymen ቀጥታ ስልክ 0597674982 ዋትስ አፕ 0597674982 ኢሞ 0597674982 ሰዋ  ስልክ0507019957 ያገኙናል አቡ አይመን ብለው ይምጡ
نمایش همه...
29.74 MB
👍 1
የሷሊህ ሚስት ዱዓ!! ✍️"አንድ ባል ሚስቱን ልጆቹ ፊት ይመታት እና የልጆቹ ልብ ውሰጥ ፍርሀት እና ሀዘን ይዘራል። ሚስትም ከተመታች በኋላ ልጆቿን አይታ እያዘነች !! ለባሏ እከሰሀለሁ ትለዋለች !? እሱም  እንድትወጪ ማን ፈቅዶልሽ ነው ወተሽ የምከሽኝ አላት ‼️ ✍️ እሷም፦ በርና መስኮት ስለዘጋህ የማልከስህ ይመስለሀል  !? አሱም በአግራሞት  ምን ልታደርጊ ነው‼️ እሷምእደውላለሁ ትለዋለች !? ✍️"እሱም  ሁሉም ስልኮች እኔ ጋር ናቸው ያንቺም ጭምር ይላታል ብልኋ ሴት እሷም ወደ መፀዳጃ ቤት ትገባለች !! ባልም በመፀዳጃ ቤቱ መስኮት ታመልጣለች ብሎ ስለሰጋ ወዲያው ወጥቶ ይጠባበቃት ጀመር" ✍️ነገር ግን እሷ እንኳን ለመውጣት አልሞከረችም  እሱም ምንም ነገር ሲያጣ ተመልሶ ቤት ይገባል ✍️ እርሷንም ከመፀዳጃ ቤት ውዱ አድርጋ ስትወጣ ይመለከታታል እንደወጣችም በር መስኮት እና ስልክ ሰለያዝክ የማልከስህ ይመስልሀልን ትለዋለች‼️ ✍️"ብልኋ ሴት ግን ወዲያውም  መስገድ ትጀምራለች ሱጁድ ላይ ስትደርስም ሱጁዷን አረዘመችው ወዲያው እንደጨረሰችም እጇን ከፍ አድርጋ ዱአ ልታደርግ ስትል ቶሎ እጇን ያዛት እና ሱጁድ ላይ ያደረግሽብኝ አይበቃሺም !? ወላሂ ቅፅበታዊንዴት ሥለነበርነዉ የመታሁሺ ይላታል ዉዱ ባለቤቱም  እሷም  እድህ አለችው ሞኝ እመሥልሀለሁ እንዴ ስታየኝ ባሌ የአይኔ ማረፊያ ላይ ዱአ የማደርገዉ  !! ✍️"ሸይጧን  ላይ ነው እንጂ እኔ ላንተ ዱአ እያደረኩልህ ነዉ ትለዋለች ይህች ብልና አስተዋይ ቆንጆ ሴት ይህች ናት እንግዲህ እውነተኛዋ ጀግና ሴት ማለት አሏህ ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን !!https://t.me/deawa_selefiya

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.