cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የጀግና እንስቶች መድረክ🎀

ባመሸህ ግዜ ንጋትን አትጠብቅ, ባነጋህ ግዜ ደሞ ምሽትን አትጠብቅ, ከጤንነት ለህመመህ ውሰድ, ለሞትህ ደሞ ከሂወትህ ውሰድ ኢብኑ_ኡመር_ረዐ አዎ መንገዱ ረዥም ነው ስንቅ ደሞ የግድ ይላል አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን https://youtu.be/JDoezTuvuCc?si=3kAIaUR4hG3T6P_o

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
196
مشترکین
+224 ساعت
-27 روز
+130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሴት ልጅ ሁሉም  ዘንድ  የምትወደድ ልዩ ፉጡር ናት
نمایش همه...
የኔ ውድ እህት ስሚኝማ ✍ሳታገቢ ከዘገየሽ የሙእሚኖች እናት #ኸዲጃን ረዲየላሁአንሃ_አስታውሽ በመጨረሻ የፍጡር የበላይ የሆኑትን ነቢይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አገኘች ጭራሽ ካላገባሽም#መርየም ቢንት ኢምራንን አስታውሽ አላህ እንዴት ከፍ እንዳደረጋት በዱንያ በአኺራ ከመጥፎ ባል ጋር ከኖርሽ #አስያን የፊርአውንን ሚስት አስታውሽ አላህ በጀነት ውስጥ ቤት እንደገነባላት ከትዳርሽ ከተፋታሽም የአላህን ቃል አስታውሽ እህቴ ሆይ እወቂ ሪዝቅ#ሲሳይ #ተፅፎ ያለቀ ነውና አትቻኮይ ተስማማን ኣ 🥀
نمایش همه...
" ችግሮች ችግሩን ባመጣው ነገር ነው የሚታከሙት" ይላሉ ኢማም አል-ገዛሊ ኢሕያእ ዑሉሚዲን በተሠኘው መጽሐፋቸው ዉስጥ፡፡ ብዙ ሰው ስለ ድብታና ድብርት ሕክምናዎች ይጠይቀኛል፡፡  እኔ የስነ-ልቦና ባለሙያ አይደለሁም፡፡ ባይሆን እንዴት ነው የምትከላከለው ከሕይወት ልምድህ አካፍለን  ካላችሁኝ፡፡ 1- መነሻዉን ለማወቅ ጣሩ፡፡ ማንኛዉም ችግር በችግሩ መንስኤ ይታከማል ይላሉ ኢማም አል-ገዛሊ፡፡ ~ 2- ያልፋል ብላችሁ ጠብቁት፤ ላያልፍ የሚመጣ ሀሳብ የለም፡፡ ~ 3- ታገሉት፤ ያለ ትግል የሚመታ ስኬት የለም፤ ~ 4- እጅ አትስጡ፣ የመሸነፍ መጨረሻው ዉድቀት ነው፤ ~ 5- የዱንያ ቀናት ሁሉ የናንተ አይደሉም አንዳንዶቹ በናንተ ናቸው፡፡ የድብርት ቀናት የመጡ እንደሆነ በፍልሚያ ዕድሜያቸዉን አሳጥሩ፤ ~ 6- ሀሳብም ሆነ ድብርት እግሩን ዘርግቶ የሚቀመጥብህ፤ መደላደል ከፈጠርክለት፣ ቦታ ካመቻቸህለት ብቻ ነው፤ ~ 7- ድንገት ካስተናገድከው እንኳ ከአንድ ቀን በላይ አታሳድረው፤ በጠዋት ዉጣና ሸኘው፡፡ ~ 8- ኢስቲግፋር በማብዛት የማይወገድ ሀሳብ የለም፤ ~ 9- የሶለዋትን ጥቅም ብታውቁ ከምላሳችሁ ላይ አታጡትም ነበር፤ ~ 10- ዱዓ ሙእሚን ማንኛዉንም ችግሩን የሚዋጋበት መሣርያው ነው፤ ~ 11- ዚክር አድርጉ፤ ~ 12- እርሣቸው የሆነ ነገር ሲጨንቃቸው ወይም ሀሳብ ሲገባቸው ወደ ሶላት ይፈጥኑ ነበር፤  ~ 13-  አንብቡ፣ አንብቡ፣ አንብቡ፡፡ ~ 14- ተንቀሳቀሱ፣ ዉጡና ወክ አድርጉ፤ እግራችሁን ያሰረ የለም፡፡ ~ 15- ሀሳብን ሽሹ፤ የሀሳብ ቅኝ ተገዢዎች፤ የደካማ ክሩ ታሳሪዎች አትሁኑ፤ ~ 16-  ሙድ ቀይሩ፣ ሁኔታችሁን ለዉጡ፤ ~ 17- ተናፈሱ፣ ተንሸራሸሩ፡፡ ምድሪቱ የተፈጠረችው ለናንተ ነው፡፡ ~ 18- ካስፈለገም ተኙ፤ ~~ አብሽሩ። "የተቀዳ
نمایش همه...
~ጭው ባለው የሌሊት ጊዜ ተነስታችሁ በሁለት ረከዓም ቢሆን ወደ አምላካችሁ ተቃረቡ፤ እጃችሁን ዘርጉና ጌታችሁን ለምኑ፤ ተመሳጠሩ፣ አንሾካሽኩ ጉዳያችሁን ለነፍሣችሁ ጌታ ተናገሩ። የሌሊት ቀስቶች ዒላማቸውን አይስቱምና
نمایش همه...
ስለ ቀልባችን

«ስለ ቀልባችን…» •የዚህ ቻናል ዓላማ፦የልብ ድርቀት ለመቋቋምም ሆነ ለማከም ሰበብ ይሆን ዘንድ አላህ ያገራልንን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከ ቁርኣን እና ከሀድስ መድሐኒቱን ለመጠቆም ታስቦ የተከፈተ ቻናል ነው።

........የልብ መረጋጋት ከመደሰቷ ይበልጣል !!          ደስታ ጊዜያዊ ሲሆን..................መረጋጋት ደግሞ ዘላቂ ናት! ሀታ የተለያዩ ከባባድ ሙሲባም ...........ቢመጣብሽ እርጋታሽ አይጠፋም ...............ሰበቡ ደግሞ አላህን ማውሳት ነው !!    .......አላህን ባወሳሽ ቁጥር ልብሽ እርጋታንና እርካታን እያገኘ በደስታ ይሞላል!! { أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ } " አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ ፡፡" [ራዕድ 28] .......እርጋታ አብዛኛው ሰው ......ማያውቀው ደስ የሚል ሙድ ነው ። አላህ መረጋጋትን ይስጠን አሚን በመልካም ዱዓችሁ እኛንም አትርሱን🌺 አሏህ ፍላጎታችሁን ሁሉ ይሙላላችሁ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
እውነተኛ ሰዎችን አጥብቃችሁ ያዙ 🍓
نمایش همه...
~ ጥቅም የሌለው ትርፍ ንግግር ማብዛት የቀልብ ድርቀት ያስከትላል።
قَالَ الحَافِظُ ابنُ رجَبٍ -رَحِمَه اللهُ-:
"‏الإكثَارُ مِنَ الكَلامِ الذِي لَا حَاجَة إليهِ ‏يُوجِبُ قسَاوَةُ القَلبِ"】 📚‏[ جَامِعُ العلُومِ وَالحِكَمِ (٣٣٩/١) ] https://t.me/SETINETIKIBIRINEWI             t.me/https_Asselfya
نمایش همه...
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

☑️ የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም እንዲህ አሉ። ➯ከዚክሮች ሁሉ በላጩ 👉 لا إله إلا الله ነው ➯ከዱአዎች ሁሉ በላጩ 👉 الحمد لله ነው 📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል) =https://t.me/SETINETIKIBIRINEWI         t.me/https_Asselfya
نمایش همه...

00:54
Video unavailableShow in Telegram
2.94 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.