fa
Feedback
ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

رفتن به کانال در Telegram

إِنَّ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ أُو۟لَٰٓئِكَ هُمْ خَيْرُ ٱلْبَرِيَّةِ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችንም የሠሩት፣ እነዚያ እነርሱ ከፍጥረት ሁሉ በላጭ ናቸው፡፡ Al-Bayyinah 98:7 Channel created on may 6/2023E.C

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

کانال ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡ (@hayhaf) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 518 مشترک است و جایگاه 7 881 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 901 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 518 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 27 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -145 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -5 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 23.38% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 10.45% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 695 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 204 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 88 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
إِنَّ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ أُو۟لَٰٓئِكَ هُمْ خَيْرُ ٱلْبَرِيَّةِ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችንም የሠሩት፣ እነዚያ እነርሱ ከፍጥረት ሁሉ በላጭ ናቸው፡፡ Al-Bayyinah 98:7 Channel created on may 6/2023E.C

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 28 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

11 518
مشترکین
-524 ساعت
-557 روز
-14530 روز
آرشیو پست ها
እየኖርን አይደለም እየታገልን ነው ❤️‍🩹 @hayhaf

ከ15000 ተከታይ በላይ ያለው የቲክቶክ አካውንት ካላቹ በአሪፍ ዋጋ እገዛለው በ @abdenest አናግሩኝ😊

የማይሳኩ ህልሞች እና የኛ የማይሆኑ ሰዎች አንድ አይነት ናቸው... ባይኖሩንም በሀሳብ ብቻ ህይወታችንን የማሞቅ ትልቅ ሀይል አላቸው ❤️‍🩹 @hayhaf

ሴት ልጅ ከወደደች ልበቢስ ናት ምንም አይታያትም 🙌 .

ጭካኔን ካስተማረሽ ሰው በላይ ትልቅ ዉለታ የዋለልሽ ሰው የለም 🙌 .

ተስፋ አትቁረጪ ከጨለማ ሁሉ በላይ የአላህ ብርሃን ብርቱ ነውና ❤️‍🩹 @hayhaf

አውቆ እንዳላወቀ መሆን ግን... እንዴት ያማል ❤️‍🩹 .

ህይወትን በሶብር እጂ በሩጫ ያሸነፋት የለም ❤️‍🩹 @hayhaf

AKIZ DECORE🤌 ለሰርግ፣ለምርቃት፣ለሽምግልና፣ለኒካህ ለፈለጋቹት ፕሮግራም ማይረሳ ትውስታ በሚያምር ዲኮሮች ከኛጋር ይቀይሩ ያናግሩን በተመጣጣኝ ዎጋ ዝግጅቶውን አይረሴ ያይድጉ🤌👇 @Akiz_d
+4
AKIZ DECORE🤌 ለሰርግ፣ለምርቃት፣ለሽምግልና፣ለኒካህ ለፈለጋቹት ፕሮግራም ማይረሳ ትውስታ በሚያምር ዲኮሮች ከኛጋር ይቀይሩ ያናግሩን በተመጣጣኝ ዎጋ ዝግጅቶውን አይረሴ ያይድጉ🤌👇 @Akiz_dicor ወይም በስልክ ቁጥር 0928759234

ያለሽበት ሁኔታ ምንም ያህል አስቸጋሪ ቢሆንም አላህ ምን ያህል ታላቅ እንደሆነ አትርሺ ❤️‍🩹 @hayhaf

መተው ያለብንን ነገር በጊዜ ባለመተዋችን ነው አሁን ላይ ዋጋ እየከፈልን ያለነው.... ❤️‍🩹 @hayhaf

አሰላሙ አለይኩም እናንተ መልካምነት ልባቹ ላይ የተፃፈላቹ ጀመአዎች ኢንሻ አላህ ዛሬ ጁመዐ 4 ልጆችን የምታሳድግ ጀግና እናት አለች ሁሌ በምሰድቅበት ቻናል ብር ገቢ እያደረግን ነው.....እናንተስ ከዚህ የሰደቃ በረካ ተካፋይ መሆን አትፈልጉም?🥰 አካውንት @sodeqah ላይ አለ እንዳያመልጣቹ ገባ ገባ በሉ🤲

ለዩሱፍ ቅርብ የሆነው ዩሱፍን ግደሉት አለ ባዳ ወይም ሩቅ የሆነው ደግሞ ሲያገኘው ጥሩ መኖሪያ አዘጋጂለት አለ! አየሽ ፍቅር ሪዝቅ ነው በየትኛዋ ልብ ውስጥ ሪዝቅሽ እንዳለች አታውቅም . ❤️‍🩹 @hayhaf

"ስልኬን ለአምስት ደቂቃ አርፌ ላስቀምጥ ብዬ አስበውና... . . . ደግሞ 'ወደ ህይወት ልመለስ እንዴ?' ብዬ በፍርሀት መልሼ አንሳዋለው 😭 .

አለው ለማለት አትጩህሂ የሚፈልግሽ ሰው በጨለማም ቢሆን ያይሻል....❤️‍🩹 @hayhaf

በመመላለስሽ ብዛት ደሞ መጣች ማትባይበት ደጃፍ የአላህ ደጃፍ ብቻነዉ 🫶❤️‍🩹 @hayhaf

የሴት ልጅ ውበቷ ትዳሯ ነው✅ @hayhaf

መራቅን መርጬ ሳይሆን ብዙ ሰዎች የሰባበሯትን ሽርፍርፍ ያለችውን ልቤን እየጠገንኩ ነው ❤️‍🩹 @hayhaf

ዛሬ ያለዉበትን ህይወት ትላንት ተመኝቼው እንደነበረ ትዝ ሲለኝ...... አልሀምዱሊላህ 🫶❤️‍🩹 @hayhaf

እውነተኛ ጥንካሬ ማለት ነገሮች በከበዱብሽ ወቅት አመስጋኝ ሆነሽ መቆየት ነው አልሀምዱሊላህ❤️‍🩹 @hayhaf