ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

前往频道在 Telegram

إِنَّ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ أُو۟لَٰٓئِكَ هُمْ خَيْرُ ٱلْبَرِيَّةِ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችንም የሠሩት፣ እነዚያ እነርሱ ከፍጥረት ሁሉ በላጭ ናቸው፡፡ Al-Bayyinah 98:7 Channel created on may 6/2023E.C

显示更多

📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡ 的分析概览

频道 ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡ (@hayhaf) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 132 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 180,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 088 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 132 名订阅者。

根据 15 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -101,过去 24 小时变化为 -9,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 25.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.82% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 785 次浏览,首日通常累积 982 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 79。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“إِنَّ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ أُو۟لَٰٓئِكَ هُمْ خَيْرُ ٱلْبَرِيَّةِ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችንም የሠሩት፣ እነዚያ እነርሱ ከፍጥረት ሁሉ በላጭ ናቸው፡፡ Al-Bayyinah 98:7 Channel created on may 6/2023E.C”

凭借高频更新(最新数据采集于 16 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

11 132
订阅者
-924 小时
-437 天
-10130 天
帖子存档
ቁስላችን ይድን ይሆናል እንጂ ጠባሳውማ አይጠፋም ❤️‍🩹 @hayhaf

አንዳንድ ሰው እንደዚ ነዉ ሲገባ አታይዉም ሲወጣ ግን አፈራርሶሽ ነዉ የሚወጣዉ.... ❤️‍🩹 @hayhaf

ሁሉም ጥሩ ነገር ሶብር ይፈልጋል❤️‍🩹 @hayhaf

Some one said: እየተንገዳገድንም ቢሆን እንደርሳታለን እንጂ መንገድ ላይ አንቀርም🙌❤️‍🩹 @hayhaf

አንቺ ደስታ ሆይ በጣም ውድ ነሽ እኛ ደሞ የድሀ ልጆች ነን ❤️‍🩹 @hayhaf

አላህ ማይወደው ሁኔታ ላይ ያለን ሰዎች ተስፋ አንቁረጥ ስንቶች ናቸው በቅፅበት ልቦቻቸው በኢማን የተሞላችው ብቻ ጥረት እናድርግ🤌❤️‍🩹 @hayhaf

በራሱ ጥፋት እራሱን እንደ ተጎጂ act እንደሚያደርግ ሰው ግን ደፋርም ፈጣጣም የለም 😭 @hayhaf

ሞትን ያስመኙን ብዙ ነገሮች እኮ ነበሩ አላህ ግን በመኖር አስረሳን እንጂ ❤️‍🩹 @hayhaf

አንድ ቀን ለሚቋረጥ ህይወት ብዙ መጨነቅ... ❤️‍🩹 @hayhaf

የኔ ሴት 🫶 ………………………….. ስትወድቂ አለውልሽ ብሎ እሚቀበልሽ መሬት ብቻ ነው …………”ጠንክረሽ ስሪ”………… @hayhaf

"ፈተና ነፍስን ከእንቅልፏ ያነቃታል::" 🖤🖤 @hayhaf

እኔ አንተን የመረጥኩህ እስከ ህይወቴ መጨረሻ አብሬህ ለመሆን ነዉ 🫶❤️‍🩹 .S

የአባቷን ፍቅር በልጅነቷ ያላገኘች ሴት አንድ ቀን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የሚወዳት የሚጠብቃትንና ዋጋ የሚሰጣትን ወንድ ትመኛለች ምክንያቱም በልቧ ዉስጥ የጎደለውን የ አባቷን ፍቅር በሌላ ሰው ለማግኘት ስለምትፈልግ ነው ❤️‍🩹 @hayhaf

ወዳጅ ስትቀንሺ ጠላት መረጃ ያጣል 🙌 @hayhaf

ት/ቤት ጥዋት ጥዋት ሰልፍ ላይ ግጥም እናቅርብ እያላቹ class እንዳንገባ በፀሀይ ስታደርቁን የነበራቹ የትደረሳቹ 😭 .

"ደስታ ወደፊት የምንደርስበት ግብ ሳይሆን፣ ዛሬን በነፃነት የመኖራችን ውጤት ነው።" ሰዒድ ናሺድ!🥀🤎 @hayhaf

ንፁ አይደለሁም ወንጀለኛ ነኝ ግን ምንም ነገር ጠይቄው አላህ አሳፍሮኝ አያውቅም ❤️‍🩹 @hayhaf

ሴት ልጅ ያዘነችበት ወንድ ይራመዳል እንጂ የትም አይደርስም ሴትን ልጅ አታሳዝን ወንድሜ ❤️‍🩹 @hayhaf

አንዳንድ ሀዘኖች በፈገግታ ይገለፃሉ ❤️‍🩹 @hayhaf

Your story is not over Allah is still writing it🫶 @hayhaf