cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የ ፀጋው ልጆች

የፀጋው ልጆች ነን በእምነት የዳንን እዚህ ቤት ፀጋ እና ምህረት ብቻ ይነገራል እግዚአብሔር የሰውን ልጆች ለማዳን የተጠቀመው ጥበብ ኢየሱስ ክርሰቶስ በደማቅ ይታያል ስለ እግዚአብሔር ፅድቅ 24 በቀን በሳምንት 7 ቀን በወር 30 ቀን በአመት 365 ቀን ስለ ኢየሱስ ብቻ በደማቅ ይወራል ይሰበካል ይነገራል በተጨማሪም 👉 መዝሙሮች ፅሁፎችን ግጥሞች ያገኙበታል ___________

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 606
مشترکین
+124 ساعت
+407 روز
+33930 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
30Loading...
02
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
140Loading...
03
አብራሃም ቤት በእርጅና ከተወለደው ከብርቅዬው ይስሐቅ ይልቅ እግዚአብሔር ይወደዳል አብርሃም ቤት ውዱ እግዚአብሔር እንጂ ይስሐቅ አይደለም ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀
4391Loading...
04
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
40Loading...
05
የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
290Loading...
06
ከማን ጋር እንደተጣላህ ካልገባህ ከማን ጋር ታረቅ እንደምንልህም ሊገባህ አይችልም እባክህ ጥል ውስጥ ያለኸው ሁሉን ከሚችለው ከእግዚአብሔር ጋር ነውና እባክህ ከእርሱ ጋር በክርስቶስ በኩል ታረቅ እያልን እንለምንሃለን “እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።” — 2ኛ ቆሮ 5፥20 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀
1521Loading...
07
ለእግዚአብሔር ማለቅ እግዚአብሔርን ማሸነፍ ነው እግዚአብሔር ለእርሱ ይጨርሰን ዘፍጥረት 32 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ እንዲህም አለው፦ ሊነጋ አቀላልቶአልና ልቀቀኝ። እርሱም፦ ካልባረክኸኝ አልለቅቅህም አለው። ²⁷ እንዲህም አለው፦ ስምህ ማን ነው? እርሱም፦ ያዕቆብ ነኝ አለው። ²⁸ አለውም፦ ከእንግዲህ ወዲህ ስምህ እስራኤል ይባል እንጂ ያዕቆብ አይባል፤ ከእግዚአብሔር ከሰውም ጋር ታግለህ አሸንፈሃልና። ኧረ ጌታ ሆይ ለራስህ ጨርሰን እንለቅልህ 👇👇👇👇👇👇👇 @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch
5302Loading...
08
ተንቀሳቀሱ! እግዚአብሔር አብርሃም ጋር መቶ እንደዚህ አለው ዘፍጥረት 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔርም አብራምን አለው፦ ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ። ² ታላቅ ሕዝብም አደርግሃለሁ፥ እባርክሃለሁ፥ ስምህንም አከብረዋለሁ፤ ለበረከትም ሁን፤ አብርሃምም ምንም ሳያንገራግር ወጣ “አብራምም እግዚአብሔር እንደ ነገረው ሄደ፤ ሎጥም ከእርሱ ጋር ሄደ፤ አብራምም ከካራን በወጣ ጊዜ የሰባ አምስት ዓመት ሰው ነበረ።” — ዘፍጥረት 12፥4 ማለትም እግዚአብሔር እንደ ነገረው እንዲሁ አደረገ እግዚአብሔር ውጣ አለው እርሱ ደግሞ ተንቀሳቀሰ እንዳዶቻችን እግዚአብሔር አውርቶናል የብዙዎች እናት አድርሻለሁ የብዙዎች አባት አደርግሃለሁ ብዙዎችን ታሳርፋለህ የተባሉ ሰዎችን እኔ በግሌ አውቃቸዋለሁ ቢሆንም እነዚህ ሰዎች አይደለም ለሰው ለራሳቸውም የበቁ እንዳይደሉም ተመልክቻለሁ የአብርሃም መባረክ ያለው መውጣቱ ላይ ነው ምክንያቱም አብርሃም ከነዛ ሰዎች ካልተለየ እንደወገኖቹ ሀውልት እየሰራ መክረሙ እንደሆነ ግልፅ ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ከነዚህ ሰዎች ተለይቶ እንዲንቀሳቀስ አመለከተው። እርሱም ተንቀሳቀሰ እግዚአብሔር በዚህም ዘመን ይናገራል የሰማው ሰው ግን ወደ ጓዳ ሳይሆን ወደ አደባባይ መሮጥን ይወዳል እግዚአብሔር የብዙዎች አባት አደርግሃለሁ ካለህ ወደ ጓዳ ግባና የታሉ ልጆች በለው ጠይቀው አንቺም እንደዛው ጠይቂው ሲጀመር አይደለም መንፈሳዊ ልጅ ይቅርና ስጋዊ ልጅ ለማግኘት እኮ 9ወር መታገስ አለብን እግዚአብሔር ታማኝ አምላክ ነው ተኝተን ብዙ ነገር የጠበቅንበት ዘመን ይብቃ እንንቀሳቀስ “ከእንቅልፍ የምትነሡበት ሰዓት አሁን እንደ ደረሰ ዘመኑን እወቁ፤ ካመንንበት ጊዜ ይልቅ መዳናችን ዛሬ ወደ እኛ ቀርቦአልና።” — ሮሜ 13፥11 👇👇👇👇👇👇👇 ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀
4424Loading...
09
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
650Loading...
10
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
40Loading...
11
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
160Loading...
12
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
240Loading...
13
እግዚአብሔርን መጠበቅ ሞኝነት እና ለእግዚአብሔር መኖር ፋራነት በመሰለበት በዚህ ጊዜ ውስጥ እግዚአብሔር እርሱን የምንጠብቅ እና ለእርሱ የምንኖር ትውልድ ያድርገን ፀጋው ይብዛልን🙏🙏🙏 @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch
1331Loading...
14
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
130Loading...
15
በ ጥቅት ግዜ ውስጥ በ ሺዎች ማግኛ መንገድ ነው ➺ Above  ➣  1k+ subscribers ➺ Above  ➣  2k+ subscribers ➺ Above  ➣  5k+ subscribers ➺ Above  ➣  10k+ subscribers በላይ subscribers ያላችሁ አነግሩን 👍       ➨  @seer_lewi 👈 ማሳሰብያ መንፈሳዊ ያልሆነ ቻናል ❌አንቀበልም❌
380Loading...
16
ሉቃስ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ እንዲህም አለ፦ አንድ ሰው ሁለት ልጆች ነበሩት። ¹² ከእነርሱም ታናሹ አባቱን፦ አባቴ ሆይ፥ ከገንዘብህ የሚደርሰኝን ክፍል ስጠኝ አለው። ገንዘቡንም አካፈላቸው። ¹³ ከጥቂት ቀንም በኋላ ታናሹ ልጅ ገንዘቡን ሁሉ ሰብስቦ ወደ ሩቅ አገር ሄደ፥ ከዚያም እያባከነ ገንዘቡን በተነ። ¹⁴ ሁሉንም ከከሰረ በኋላ በዚያች አገር ጽኑ ራብ ሆነ፥ እርሱም ይጨነቅ ጀመር። ¹⁵ ሄዶም ከዚያች አገር ሰዎች ከአንዱ ጋር ተዳበለ፥ እርሱም እሪያ ሊያሰማራ ወደ ሜዳ ሰደደው። ¹⁶ እሪያዎችም ከሚበሉት አሰር ሊጠግብ ይመኝ ነበር፥ የሚሰጠውም አልነበረም። ¹⁷ ወደ ልቡም ተመልሶ እንዲህ አለ፦ እንጀራ የሚተርፋቸው የአባቴ ሞያተኞች ስንት ናቸው? እኔ ግን ከዚህ በራብ እጠፋለሁ። ¹⁸ ተነሥቼም ወደ አባቴ እሄዳለሁና፦ አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥ ¹⁹ ወደ ፊትም ልጅህ ልባል አይገባኝም፤ ከሞያተኞችህ እንደ አንዱ አድርገኝ እለዋለሁ። … ²¹ ልጁም፦ አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥ ወደ ፊትም ልጅህ ልባል አይገባኝም አለው። ²² አባቱ ግን ባሪያዎቹን አለ፦ ፈጥናችሁ ከሁሉ የተሻለ ልብስ አምጡና አልብሱት፥ ለእጁ ቀለበት ለእግሩም ጫማ ስጡ፤ ²³ የሰባውን ፊሪዳ አምጥታችሁ እረዱት፥ እንብላም ደስም ይበለን፤ ²⁴ ይህ ልጄ ሞቶ ነበርና ደግሞም ሕያው ሆኖአል፤ ጠፍቶም ነበር ተገኝቶአልም። ደስም ይላቸው ጀመር። ሰላም ወዳጆቼ የጌታችን ሰላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ.... ዛሬ አንድ ነገር አብረን እንመልከት ከላይ እንደጠቀስኩት ሉቃስ 15 ላይ ያለውን ክፍል አይተናል የምናውቀውም ክፍል እንደሆነ አልጠራጠርም ቢሆንም ሁለት ያልጠቀስኳቸው ኢየሱስ ግን የተናገራቸው ሁለት አይነት ነገሮች ▶100 በግ የነበረው ሰው ሲሆን ▶ሌላይኛይቱ ደግሞ 10 የብር ሳንቲሞች ያሏት ሴት ነበረች.... እሚገርመው ነገር ሁሉም ሰዎች የሚጠፋባቸው ነገር አንድ ነገር መሆኑ ሰዎቹ ግን ትርፍ አለን ብለው ብለው ቸል አለማለታቸው ምሳሌው ስለ ሰው እንዳልሆነ እንድንገነዘብ ያደርገናል ሁሉም ባለበጉ በጉን አጊኝቶ ደስ ብሎት ተሸክሟት ሲመለስ አይተናል ባለ ሳንቲሟም እንዲሁ ከጎረቤቶቿ ጋር ስትደሰት ተመልክተናል ነገር ግን ሁለት ልጆች ስለነበሩት አኖድ አባት ሲናገር ጉዳዩን ለየት ያደርገዋል ልጁ የጠፋው እንደ በግ ወይም አንደ ሳንቲም ሳይሆን እንደ ሰው ልጅ ከአባቱ ብር ተካፍሎ የድርሻውን ይዞ መጥፋቱ ጉዳዩን ለየት እና ከበድ ያደርገዋል በመጀመሪያ የገንዘቡ ባለቤት በህይወት እያለ የድርሻውን መጠየቁ እራሱ በጣም ከባድ ጉዳይ ነው እንደዚሁም ሆኖ አባትየው እጅግ ስለሚወደው የድርሻውን ሰጠው ልጁም ብሩን ይዞ ሌላ ሀገር ሄዶ ትልቅ ድርጅት መክፈት ሲችል ብሩን ከወንበዴዎች እና ከሴተኛ አዳሪዎች ገር እንዳጠፋ እናነባለን ይህን ሁሉ ካሳለፈ በኋላ ብሩ ያልቅበትና የአሽከርነት ስራ ይጀመራል በዛም እጅግ ርሀብ እንዳስቸገረው ከክፍሉ እንረዳለን ከዛም ወደ ልቡ ተመልሶ አባቱን ይቅርታ መጠየቅ እንዳለበት ገብቶት ምንም ጊዜ ሳያጠፋእንደ ልጅ ሳይሆን እነደ ሎሌ ለመኖር ወስኖ ተመለሰ መፅሐፍ እንደሚለን አባቱ ገና ከሩቅ አይቶ አዘነለት አና ከዚህ የምንረዳው አባትየው ይመለሳል ብሎ አየጠበቀው መሆኑን ነው በአይሁድ ባህል ከአባቱ የኮበለለ ልጅ ሲመለስ ከሁሉም ቀድሞ የራሱ አባት ካላገኘው እና ጎረቤት ካየው የጠፋው ልጅ ብዙም ሳይቆይ ይሞታል የሚል እምነት ነበራቸው አስቡት እንግዲህ አባትየው ምን ያክል ጊዜ ውጭ ተቀምጦ እንደጠበቀው ይህ ነው የማይቀየር ፍቅር ከዛም ብዙ ነገሮችን አደረገለት እንደ ልጅም ተቀበለው ለዘላለም ከርሱ ጋር የመኖርን እድል አገኘ እናስተውል እግዚአብሔር ሺህ ቢጠፋበት እሚፈልገው አንድ ውድ ነገር እንደጠፋበት ሌላ አማራጭ እንደሌለው ሰው ነው እኛም እንዛ እንድንሆን ይፈልጋል ፀጋው ይብዛልን @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch
7883Loading...
17
🛑🛑🛑🛑BREAKING NEWS 🤑🤑አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ ማየት ማመን ነው👑
180Loading...
18
ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ
80Loading...
19
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
100Loading...
20
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
2812Loading...
21
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
480Loading...
22
የትንሣኤ መዝሙር ይፈልጋሉ ?? የ ዘማሪውን ስም በመንካት ያድምጡት wave @seer_lewi 👇👇👇👇👇👇
320Loading...
23
ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ
240Loading...
24
📌ኢየሱስ እንዴት ሰዎችን ሰው አጥማጅ እንዲሆኑ አድርጎ ያዘጋጃል? ጌታ ከኛ ምን ይፈልጋል? ♦️በሄቨን አርሚ ፖድካስት ዩቱብ https://youtu.be/I_EGHNzLQ6c?si=sV5CH-QyQXwZJvmQ
2880Loading...
25
ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ
260Loading...
26
ነብይ እዮ ጩፋ ዛሬ በቁጥጥር ስር ዋሉ ?? ሙሉውን ለማንበብ 👇👇👇👇👇👇
230Loading...
27
ዛሬ አንድ ነገር ገባኝ.... ትዝ ይላቿል ከዛሬ 5 አመት በፊት COVID-19 በሽታ ሲመጣ እነ BBC እና CNN Break News ብለው በሽታውን ለአለም አብስረው ነበር የእኛም ሚዲያዎች በየ ጊዜው በጦርነትና በተለያዩ ምክንያቶች ሰበር ዜና ብለው ልብ አንጠልጣይ ዜናዎችን አፈራርቀው ዘግበው ነበር ነገር ግን እነዛ በሰዓቱ ልባችንን ላይ ትኩስ የነበሩት ሰበር ዜናዎች ሁሉ ዛሬ ላይ ትዝታ ሆነው እንደ አዲስ የሚሰማቸው ሰው ጠፍቷል ነገር ግን ሰማይ ከዛሬ 2000 አመታት በፊት ሰበር ዜና ብሎ ያበሰረውን ድል ዛሬም ስንሰማው እንደ አዲስ ዜና ልባችን ይደነግጥለታህ... የአለም ሰበር ዜናዎች ሁሉ በጊዜ ሂደት ደብዝዘዋል የትንሳኤው ዜና ግን ዛሬም ሰበር ነው ኢየሱስ ተነስቷል። @thedayofpentecost @thedayofpentecost
9257Loading...
28
የትንሣኤ መዝሙር ይፈልጋሉ ?? የ ዘማሪውን ስም በመንካት ያድምጡት wave @seer_lewi 👇👇👇👇👇👇
360Loading...
29
የማይሞተው ሞቶ የማልድነው ዳንኩኝ መልካም የትንሣኤ መታሰቢያ ቀን ይሁንላችሁ @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch
3171Loading...
30
🛑🛑🛑🛑BREAKING NEWS 🤑🤑አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ ማየት ማመን ነው👑
930Loading...
31
Media files
1500Loading...
32
የትንሣኤ መዝሙር ይፈልጋሉ ?? የ ዘማሪውን ስም በመንካት ያድምጡት wave @seer_lewi 👇👇👇👇👇👇
230Loading...
33
ትንሳኤ ፋሲካ ከዙፋኑ ወርዶ ስጋ ለብሶ መጣ በበረት ተወለደ እሱን እንዳናጣ አደገ ኢየሱስ ቃሉንም ሰበከ በምሳሌ መልክ ሁሉንም ተረከ ገለጠ እጆቹን መፈወስ ጀመረ ብዙ ታሪክ ሰራ ብዙ ተናገረ ቃሉ አይቀርምና ሊፈፀም ግድ ነው የመጣበት ጉዳይ ደሙን ሊያፈስ ነው በፈሰሰው ደም በቆሰለው ቁስል ሴጣንም ተረታ ሆነበት ምስቅልቅል ከዛ የሚገረም ተአምር ተፈጠረ የጌታ አካሉ ወዴት ተሰወረ ጌታ ለኛ ብሎ የሆነልን ቤዛ እንደተናገረው እንደ ቃሉ ለዛ ድንጋዮን ፈንቅሎ የለም የኛ ቤዛ ተነሳ ጀግናችን ተነሳ አባታችን ድንጋዮን ፈንቅሎ ነቃ ንጉሳችን። ለደቀ-መዛሙርቱ ተገለጠላቸው የሚያረጉትን ሁሉ በደንብ ነገራቸው ማን አለ ጀግና ሞትን ድል ያረገ በሀይሉ ክብር ብዛት እንደቃሉ አረገ የሞቱትን ሳይሆን ሞትን ድል የነሳ ነው የምናመልከው ጀግናውን አንበሳ አሁን ድረስ አለ ትንሳኤ ፋሲካ በጌታችን ድል ህይወታችን ፈካ ክብርና ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ስላተረፈልኝ ስለዳነች ነፍሴ ይሄን ጥቅስ አወጅኩኝ ለጠላታችን በእርሱ ቁስል እኛ እኛ ተፈወስን         መንፈሳዊ  ገጣሚ አቢጊያ  ሽመልስ
3583Loading...
34
ነብይ እዮ ጩፋ ዛሬ በቁጥጥር ስር ዋሉ ?? ሙሉውን ለማንበብ 👇👇👇👇👇👇
970Loading...
35
ድንቅ የትንሣኤ መዝሙሮችን መግኘት ከፈለጉ ቸነሉን ይቀላቀላሉ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+wyGe8GycEz00NGRk https://t.me/+wyGe8GycEz00NGRk 👇👇👇👇👇👇👇
1870Loading...
36
ብቻውን ሞተልኝ አቤኔዘር ለገሰ ✨ መልካም ፋሲካ ✨ 💯sʜᴀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ▷ @CHRISTNATIONTV ◁ ▷@CHRISTNATIONTV  ◁ ▷@CHRISTNATIONTV ◁       🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 💫ዛሬም መንፈስ ቅዱስ ይሰራል!!!
2670Loading...
37
ድንቅ የትንሣኤ መዝሙሮችን መግኘት ከፈለጉ ቸነሉን ይቀላቀላሉ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+wyGe8GycEz00NGRk https://t.me/+wyGe8GycEz00NGRk 👇👇👇👇👇👇👇
170Loading...
38
የትንሣኤ መዝሙር ይፈልጋሉ ?? የ ዘማሪውን ስም በመንካት ያድምጡት wave @seer_lewi 👇👇👇👇👇👇
151Loading...
39
Media files
2880Loading...
40
. ✟ ብቻውን ሞተልኝ ✟ አቤኔዘር ለገሰ | New Song ✟✟✟  ✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞       ✝️መልካም ፋሲካ✝️ @Eyesusiyeeee @Eyesusiyeeee @Eyesusiyeeee
2911Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
نمایش همه...
የአማርኛ ቻናል
English channel 🇬🇧🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
Afan oromo
ቋንቋ ትግራይ
🈴 ሁሉንም አንድ ላይ 🈴

አብራሃም ቤት በእርጅና ከተወለደው ከብርቅዬው ይስሐቅ ይልቅ እግዚአብሔር ይወደዳል አብርሃም ቤት ውዱ እግዚአብሔር እንጂ ይስሐቅ አይደለም ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
نمایش همه...
የአማርኛ ቻናል
English channel 🇬🇧🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
Afan oromo
ቋንቋ ትግራይ
🈴 ሁሉንም አንድ ላይ 🈴
Photo unavailableShow in Telegram
የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
نمایش همه...
ታምራት ኃይሌ
ተስፋዬ ጋብሶ
ደረጄ ከበደ
አድሱ ወርቁ
ሸወዬ ደምጤ
ዘመን ተሸጋሪ ሁሉንም አንድ ላይ
ይስሃቅ ሰድቅ
ሰሙኤል ንጉሴ
መስከረም ጌቱ
መስፍን ጉቱ
ኤፍሬም አለሙ
ቴድ ተደሰ
አዳዲስ መዝሙሮች
ይሳኮር
ይትቤ
ባብ
ሁሉንም አንድ ላይ በ Gospel
ከማን ጋር እንደተጣላህ ካልገባህ ከማን ጋር ታረቅ እንደምንልህም ሊገባህ አይችልም እባክህ ጥል ውስጥ ያለኸው ሁሉን ከሚችለው ከእግዚአብሔር ጋር ነውና እባክህ ከእርሱ ጋር በክርስቶስ በኩል ታረቅ እያልን እንለምንሃለን “እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።” — 2ኛ ቆሮ 5፥20 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch
نمایش همه...
💯 1
ለእግዚአብሔር ማለቅ እግዚአብሔርን ማሸነፍ ነው እግዚአብሔር ለእርሱ ይጨርሰን ዘፍጥረት 32 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ እንዲህም አለው፦ ሊነጋ አቀላልቶአልና ልቀቀኝ። እርሱም፦ ካልባረክኸኝ አልለቅቅህም አለው። ²⁷ እንዲህም አለው፦ ስምህ ማን ነው? እርሱም፦ ያዕቆብ ነኝ አለው። ²⁸ አለውም፦ ከእንግዲህ ወዲህ ስምህ እስራኤል ይባል እንጂ ያዕቆብ አይባል፤ ከእግዚአብሔር ከሰውም ጋር ታግለህ አሸንፈሃልና። ኧረ ጌታ ሆይ ለራስህ ጨርሰን እንለቅልህ 👇👇👇👇👇👇👇 @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch
نمایش همه...
ተንቀሳቀሱ! እግዚአብሔር አብርሃም ጋር መቶ እንደዚህ አለው ዘፍጥረት 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔርም አብራምን አለው፦ ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ። ² ታላቅ ሕዝብም አደርግሃለሁ፥ እባርክሃለሁ፥ ስምህንም አከብረዋለሁ፤ ለበረከትም ሁን፤ አብርሃምም ምንም ሳያንገራግር ወጣ “አብራምም እግዚአብሔር እንደ ነገረው ሄደ፤ ሎጥም ከእርሱ ጋር ሄደ፤ አብራምም ከካራን በወጣ ጊዜ የሰባ አምስት ዓመት ሰው ነበረ።” — ዘፍጥረት 12፥4 ማለትም እግዚአብሔር እንደ ነገረው እንዲሁ አደረገ እግዚአብሔር ውጣ አለው እርሱ ደግሞ ተንቀሳቀሰ እንዳዶቻችን እግዚአብሔር አውርቶናል የብዙዎች እናት አድርሻለሁ የብዙዎች አባት አደርግሃለሁ ብዙዎችን ታሳርፋለህ የተባሉ ሰዎችን እኔ በግሌ አውቃቸዋለሁ ቢሆንም እነዚህ ሰዎች አይደለም ለሰው ለራሳቸውም የበቁ እንዳይደሉም ተመልክቻለሁ የአብርሃም መባረክ ያለው መውጣቱ ላይ ነው ምክንያቱም አብርሃም ከነዛ ሰዎች ካልተለየ እንደወገኖቹ ሀውልት እየሰራ መክረሙ እንደሆነ ግልፅ ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ከነዚህ ሰዎች ተለይቶ እንዲንቀሳቀስ አመለከተው። እርሱም ተንቀሳቀሰ እግዚአብሔር በዚህም ዘመን ይናገራል የሰማው ሰው ግን ወደ ጓዳ ሳይሆን ወደ አደባባይ መሮጥን ይወዳል እግዚአብሔር የብዙዎች አባት አደርግሃለሁ ካለህ ወደ ጓዳ ግባና የታሉ ልጆች በለው ጠይቀው አንቺም እንደዛው ጠይቂው ሲጀመር አይደለም መንፈሳዊ ልጅ ይቅርና ስጋዊ ልጅ ለማግኘት እኮ 9ወር መታገስ አለብን እግዚአብሔር ታማኝ አምላክ ነው ተኝተን ብዙ ነገር የጠበቅንበት ዘመን ይብቃ እንንቀሳቀስ “ከእንቅልፍ የምትነሡበት ሰዓት አሁን እንደ ደረሰ ዘመኑን እወቁ፤ ካመንንበት ጊዜ ይልቅ መዳናችን ዛሬ ወደ እኛ ቀርቦአልና።” — ሮሜ 13፥11 👇👇👇👇👇👇👇 ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch