cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የ ፀጋው ልጆች

የፀጋው ልጆች ነን በእምነት የዳንን እዚህ ቤት ፀጋ እና ምህረት ብቻ ይነገራል እግዚአብሔር የሰውን ልጆች ለማዳን የተጠቀመው ጥበብ ኢየሱስ ክርሰቶስ በደማቅ ይታያል ስለ እግዚአብሔር ፅድቅ 24 በቀን በሳምንት 7 ቀን በወር 30 ቀን በአመት 365 ቀን ስለ ኢየሱስ ብቻ በደማቅ ይወራል ይሰበካል ይነገራል በተጨማሪም 👉 መዝሙሮች ፅሁፎችን ግጥሞች ያገኙበታል ___________

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 551
مشترکین
-524 ساعت
+1527 روز
+36630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ
نمایش همه...
🈴Join🈴
ነብይ እዮ ጩፋ ዛሬ በቁጥጥር ስር ዋሉ ?? ሙሉውን ለማንበብ 👇👇👇👇👇👇
نمایش همه...
ለማንበብ ይጫኑ 👀
👀 ይመልከቱ 👀🤔
Official channel
ዛሬ አንድ ነገር ገባኝ.... ትዝ ይላቿል ከዛሬ 5 አመት በፊት COVID-19 በሽታ ሲመጣ እነ BBC እና CNN Break News ብለው በሽታውን ለአለም አብስረው ነበር የእኛም ሚዲያዎች በየ ጊዜው በጦርነትና በተለያዩ ምክንያቶች ሰበር ዜና ብለው ልብ አንጠልጣይ ዜናዎችን አፈራርቀው ዘግበው ነበር ነገር ግን እነዛ በሰዓቱ ልባችንን ላይ ትኩስ የነበሩት ሰበር ዜናዎች ሁሉ ዛሬ ላይ ትዝታ ሆነው እንደ አዲስ የሚሰማቸው ሰው ጠፍቷል ነገር ግን ሰማይ ከዛሬ 2000 አመታት በፊት ሰበር ዜና ብሎ ያበሰረውን ድል ዛሬም ስንሰማው እንደ አዲስ ዜና ልባችን ይደነግጥለታህ... የአለም ሰበር ዜናዎች ሁሉ በጊዜ ሂደት ደብዝዘዋል የትንሳኤው ዜና ግን ዛሬም ሰበር ነው ኢየሱስ ተነስቷል። @thedayofpentecost @thedayofpentecost
نمایش همه...
🏆 3
የትንሣኤ መዝሙር ይፈልጋሉ ?? የ ዘማሪውን ስም በመንካት ያድምጡት wave @seer_lewi 👇👇👇👇👇👇
نمایش همه...
❤️❤️ዮሐንስ ግርማ💙💙
❤️❤️እንደለ ወ/ግዮርግስ💙💙
❤️❤️ታምራት ሃይሌ💙💙
❤️❤️ደዊት ጌታቸው💙💙
❤️❤️መስከረም ጌቱ💙💙
❤️❤️ተስፋዬ ጋብሶ💙💙
❤️❤️ይትበረክ ተምሩ💙💙
❤️❤️አድሱ ወርቁ💙💙
❤️❤️ደንኤል ዐ/ሚካኤል💙💙
❤️❤️ቤተልሔም ተዘራ💙💙
❤️❤️ሰለሞን(ኦሮምኛ)💙💙
❤️❤️በብ💙💙
❤️❤️ደረጄ ከበደ💙💙
❤️❤️መስፍን ጉቱ💙💙
❤️❤️ሰላም ደስታ💙💙
❤️❤️ሻወዬ ደምጤ💙💙
❤️❤️ሊሊ(ቃልክዳን)💙💙
❤️❤️ይትበረክ አለሙ💙💙
📌📌ሁሉንም📍አንድ📍ላይ📌📌
የማይሞተው ሞቶ የማልድነው ዳንኩኝ መልካም የትንሣኤ መታሰቢያ ቀን ይሁንላችሁ @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch
نمایش همه...
🔥 2
🛑🛑🛑🛑BREAKING NEWS 🤑🤑አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ ማየት ማመን ነው👑
نمایش همه...
🈴JOIN 🈴
የትንሣኤ መዝሙር ይፈልጋሉ ?? የ ዘማሪውን ስም በመንካት ያድምጡት wave @seer_lewi 👇👇👇👇👇👇
نمایش همه...
❤️❤️ዮሐንስ ግርማ💙💙
❤️❤️እንደለ ወ/ግዮርግስ💙💙
❤️❤️ታምራት ሃይሌ💙💙
❤️❤️ደዊት ጌታቸው💙💙
❤️❤️መስከረም ጌቱ💙💙
❤️❤️ተስፋዬ ጋብሶ💙💙
❤️❤️ይትበረክ ተምሩ💙💙
❤️❤️አድሱ ወርቁ💙💙
❤️❤️ደንኤል ዐ/ሚካኤል💙💙
❤️❤️ቤተልሔም ተዘራ💙💙
❤️❤️ሰለሞን(ኦሮምኛ)💙💙
❤️❤️በብ💙💙
❤️❤️ደረጄ ከበደ💙💙
❤️❤️መስፍን ጉቱ💙💙
❤️❤️ሰላም ደስታ💙💙
❤️❤️ሻወዬ ደምጤ💙💙
❤️❤️ሊሊ(ቃልክዳን)💙💙
❤️❤️ይትበረክ አለሙ💙💙
📌📌ሁሉንም📍አንድ📍ላይ📌📌
ትንሳኤ ፋሲካ ከዙፋኑ ወርዶ ስጋ ለብሶ መጣ በበረት ተወለደ እሱን እንዳናጣ አደገ ኢየሱስ ቃሉንም ሰበከ በምሳሌ መልክ ሁሉንም ተረከ ገለጠ እጆቹን መፈወስ ጀመረ ብዙ ታሪክ ሰራ ብዙ ተናገረ ቃሉ አይቀርምና ሊፈፀም ግድ ነው የመጣበት ጉዳይ ደሙን ሊያፈስ ነው በፈሰሰው ደም በቆሰለው ቁስል ሴጣንም ተረታ ሆነበት ምስቅልቅል ከዛ የሚገረም ተአምር ተፈጠረ የጌታ አካሉ ወዴት ተሰወረ ጌታ ለኛ ብሎ የሆነልን ቤዛ እንደተናገረው እንደ ቃሉ ለዛ ድንጋዮን ፈንቅሎ የለም የኛ ቤዛ ተነሳ ጀግናችን ተነሳ አባታችን ድንጋዮን ፈንቅሎ ነቃ ንጉሳችን። ለደቀ-መዛሙርቱ ተገለጠላቸው የሚያረጉትን ሁሉ በደንብ ነገራቸው ማን አለ ጀግና ሞትን ድል ያረገ በሀይሉ ክብር ብዛት እንደቃሉ አረገ የሞቱትን ሳይሆን ሞትን ድል የነሳ ነው የምናመልከው ጀግናውን አንበሳ አሁን ድረስ አለ ትንሳኤ ፋሲካ በጌታችን ድል ህይወታችን ፈካ ክብርና ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ስላተረፈልኝ ስለዳነች ነፍሴ ይሄን ጥቅስ አወጅኩኝ ለጠላታችን በእርሱ ቁስል እኛ እኛ ተፈወስን         መንፈሳዊ  ገጣሚ አቢጊያ  ሽመልስ
نمایش همه...
ነብይ እዮ ጩፋ ዛሬ በቁጥጥር ስር ዋሉ ?? ሙሉውን ለማንበብ 👇👇👇👇👇👇
نمایش همه...
ለማንበብ ይጫኑ 👀
👀 ይመልከቱ 👀🤔
Official channel