fa
Feedback
𝙁𝙍𝙀𝙎𝙃 𝙈𝘼𝙉 𝘼+ 𝙨𝙩𝙪𝙙𝙚𝙣𝙩𝙨

𝙁𝙍𝙀𝙎𝙃 𝙈𝘼𝙉 𝘼+ 𝙨𝙩𝙪𝙙𝙚𝙣𝙩𝙨

رفتن به کانال در Telegram

🚀ከእኛ ጋር ሠቃይ ተማሪ ይሁኑ🚀

نمایش بیشتر
491
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+37 روز
+1030 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '24
سپتامبر '24
+5
در 0 کانال‌ها
اوت '24
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+130
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+78
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+253
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
05 سپتامبر0
04 سپتامبر+2
03 سپتامبر+1
02 سپتامبر0
01 سپتامبر+2
پست‌های کانال
እድሜዎ ስንት ነው
Anonymous voting

2
🚨ሰበር ዜና በቃላችንን እና በእናንተ ድምፅ መሰረት እንሆ ይህ ቻናል ወደ fresh man course channel ተቀይሮዋል 🔥🔥 ➖ከዚህ ቦሀላ እናንተ A+ ተማሪዎች እንድትሆኑ የሚጠቅማችሁን ነገር ሁሉ ከሞላ ጎደል እናደርጋዋለን 💯💯💯ይቻላል 💯💯💯 🔤+ Students ✅️@Apluse_Students ✅️ ✅️ @Apluse_Students ✅️
666
3
🎮እስካሁን በዚህ ቻናል የተለያዩ መረጃዎችን ስናደርሳችሁ ሰንብተናል ከዚህ ቦሀላ ግን ይህን ቻናል ወደ freshman Course Channel ልንቀይረው አስበናል ! እንደዚያ ከሆነ ይህ ቻናል የመረጃ መሆኑ ቀርቶ የተለያየ ለfreshman Student የሚጠቅሙ ሀሳቦችን እና A+ STUDNET እንድትሆኑ የሚረዳችሁን ማንኛውንም አስፈላጊ ነገር የምናጋራበት ቻናል ይሆናል ! ⭐ይቀየር እና አይቀር የሚለውን ሀሳብ እናንተ በreaction እንድትገልፁልን እንፈልጋለን 🔴ይቀየር የምትሉ -- 👍 🔴ይቅር አይቀየር የምትሉ -- 👎
588
4
⚡️🤘Here We Go… እንኳን ደስ አላችሁ 🎉የ2017 freshman Students👍👍 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ላልተሳካላችሁ እናዝናለን 💔 ➡️@Entrance_answer1 ➡️@Entrance_answer1
558
5
🚨Remedial ?
560
6
🚨ውጤታችሁ ልክ እንደዚ ይመጣል ደግሞ የምታስገቡት ልትፈተኑ ስትሉ የተሰጣችሁን USER NAME ነው (REQ……) ➡️@Entrance_answer1 ➡️@Entrance_answer1
🚨ውጤታችሁ ልክ እንደዚ ይመጣል ደግሞ የምታስገቡት ልትፈተኑ ስትሉ የተሰጣችሁን USER NAME ነው (REQ……) ➡️@Entrance_answer1 ➡️@Entrance_answer1
685
7
🚨ያላያቹ ወይም ያልሰራላችሁ ተማሪዎች እንድላይናችሁ ከፈላጋቹ ከታች comment ቦክስ ውስጥ Admission Number አስቀምጡ👇👇👇👇
592
8
🔔Remedial ውጤት ተለቋል⚡️ በዝህ Link ገብታችሁ እዩ👇 https://result.ethernet.edu.et/remedial/result linku በመጨናነቅ ምክንያት እየሰራ አደለም ደጋግማችሁ Refresh አድርጉ ይሰራል! Good Luck❤️
628
9
🚨ሰበር ዜና #Result #Remedial #Exit_Exam ➡️የ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና እና የሪሚዲያል ማጠቃለያ ፈተና ውጤቶች መቼ ይፋ ይደረጋሉ? 🟢ቲክቫህ ዩንቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር አ
🚨ሰበር ዜና #Result #Remedial #Exit_Exam ➡️የ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና እና የሪሚዲያል ማጠቃለያ ፈተና ውጤቶች መቼ ይፋ ይደረጋሉ? 🟢ቲክቫህ ዩንቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር አመራር አገኘሁት ብሎ ያጋራው መረጃ👇 📌 የሪሚዲያል ተማሪዎቹ ውጤት ከሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና መጠናቀቅ በኋላ ባሉት ቀናት በጣም ከዘገየ እስከ #ሰኞ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም ይፋ ይሆናል። 🟢 የመውጫ ፈተና ውጤት በቀጣይ ቀናት ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ማስመረቅ ከመጀመራቸው #በፊት ይፋ ይደረጋል። ➡️@Entrance_answer1 ➡️@Entrance_answer1
762
10
🚨#Remedial_National_Exam ➡️የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ፈተና ዛሬ ተጠናቋል። ➡️የዘንድሮው የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና ከሰኔ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ በኦንላይን ሲሰጥ ቆይቷል። ➡️ከታህሳስ ጀምሮ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ 78 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች ለስምንት ቀናት የተሰጠውን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የወሰዱ ሲሆን፤ ውጤታቸው 30 በመቶ በዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ሒደት እና 70 በመቶ በማዕከል በሚዘጋጅ ፈተና የሚለይ መሆኑ ይታወቃል። ❓የRESULT ጉዳይ እስከአሁን ከትምህርት ሚንስቴር ምንም የተባለ ነገር የለም  በደንብ እየተከታታልን ስለሆነ Info ካለ እናሳውቃለን በረቱ። ለሁላችሁም መልካም ውጤት ➡️@Entrance_answer1 ➡️@Entrance_answer1
841
11
🚨የአምና የremedial Natural SCience ፈተናዎችን ከታች ያለውን link በመንካት ሁሉንም ተመልከቱ👇 https://t.me/Entrance_answer1/114 🖱🖱 ➡️@Entrance_answer1 ➡️@Entrance_answer1
829
12
✔️የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ዛሬ ተጠናቋል። የሪሚዲያል ፕሮግራም የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከሰኔ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ ፈተናቸውን በኦንላይን ሲወስዱ
✔️የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ዛሬ ተጠናቋል። የሪሚዲያል ፕሮግራም የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከሰኔ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ ፈተናቸውን በኦንላይን ሲወስዱ ቆይተዋል። በሌላ በኩል የሪሚዲያል ፕሮግራም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ ቀን ፈተና ዛሬ በኦንላይን በተሰጠ የእንግሊዝኛ ፈተና ተጀምሯል።    ➡️@Entrance_answer1 ➡️@Entrance_answer1
881
13
✔️የremedial ፈተና program ➡️@Entrance_answer1 ➡️@Entrance_answer1
✔️የremedial ፈተና program ➡️@Entrance_answer1 ➡️@Entrance_answer1
943
14
ሰኔ 3 የremedial final ፈተና ይሰጣል❗️ @entrance_answer1
1 029
15
🎯Remedial 2015 FINAL EXAMS Practice It 👉 BIOLOGY 👉 CHEMISTRY 👉 PHYSICS 👉 ENGLISH 👉 MATHS @Entrance_answer1
1 328
16
Biology Final Exam 2015E.C t.me/Entrance_answer1
1 176
17
Maths 2015 final remedial exam https://t.me/entrance_answer1+9
Maths 2015 final remedial exam https://t.me/entrance_answer1
1 228
18
📄 English Final Exam for Remedial Students https://t.me/entrance_answer1+3
📄 English Final Exam for Remedial Students https://t.me/entrance_answer1
827
19
2015 ETHIOPIAN HIGHER EDUCATION INSTITUTION chemistry REMEDIAL EXAM ሼር አድርጉት ለሚፈተኑት መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር+6
2015 ETHIOPIAN  HIGHER  EDUCATION  INSTITUTION chemistry  REMEDIAL EXAM ሼር አድርጉት ለሚፈተኑት መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት  ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ! https://t.me/entrance_answer1
699
20
⚠️⚠️ ATTENTION ⚠️⚠️ ሰላም ሰላም የRemedial Course ተማሪዎች እንዴት ናችሁ  ❤️  የፈተና ዝግጅት እንዴት ነው? ለፈተናው ዝግጁ ናችሁ ወይ?👊 ንባብን እይጨረሳችሁ አንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ ። አሁን የቀራችሁ ሰዓት ትንሽ ስለሆነ ፈጠን ፈጠን ብላችሁ የለጨረሳችሁ portion or Subject ከለ ጨርሱና የባለፈውን አመት የRemedial National Exam  እና  Entrance  Exam መስራት ጀምሩ። በርቱ   የRemedial National Exam ሰዓት በጣም እየቀረበ ስለሆነ  ቢያንስ  1ወር  ምናምን ነው  የቀራችሁ።   በተጨማሪም  እንደአምናው ፈተና ይሰርቃል ብላችሁ  አትረበሹ ። ይሄንን ጉዳይ ለኛ ተዉት 🤗 አምናም  እንዲ ነበር እየተከታታልን የነበርነው 👨‍💻👨‍💻  ስለዚህ  ለዚህ ነገረ (ፈተናው ከተሰረቀ)  ብላችሁ ምንም አይነት Tension እና ፍራቻ ውስጥ እንዳገቡ ምክንየቱም የአምናው ተማሪ በዙሃኑ የወደቁት በዚህ በtension እና በጭንቀት ምክንያት ነው😢 ❌❌Be CAREFUL 😡 በዚህ ሰዓት ምንም አይነት  Tension እና ጭንቀት  ምንም ይሆን ምን አያስፈልግም የመውደቁ ዋነኛ ምክንያት አሱ ስለሆነ። ⚠️⚠️  Another ATTENTION ⚠️⚠️ 🚫ያላችሁን  ጊዜን በአግባቡ ተጠቀሙበት!!!!! 🧨ይህ ለህወሃታችሁ ወሳኙ ጊዜ ነው። በሌላ መረጃ  እስከምንመለስ  ደና ቆዩ❤️❤️      @entrance_answer1
772