𝙁𝙍𝙀𝙎𝙃 𝙈𝘼𝙉 𝘼+ 𝙨𝙩𝙪𝙙𝙚𝙣𝙩𝙨
الذهاب إلى القناة على Telegram
491
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+37 أيام
+1030 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '24
سبتمبر '24
+5
في 0 قنوات
أغسطس '24
+35
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '240
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '240
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '240
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+9
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+2
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+62
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+130
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+78
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+253
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 05 سبتمبر | 0 | |||
| 04 سبتمبر | +2 | |||
| 03 سبتمبر | +1 | |||
| 02 سبتمبر | 0 | |||
| 01 سبتمبر | +2 |
منشورات القناة
| 2 | 🚨ሰበር ዜና
በቃላችንን እና በእናንተ ድምፅ መሰረት እንሆ ይህ ቻናል ወደ fresh man course channel ተቀይሮዋል 🔥🔥
➖ከዚህ ቦሀላ እናንተ A+ ተማሪዎች እንድትሆኑ የሚጠቅማችሁን ነገር ሁሉ ከሞላ ጎደል እናደርጋዋለን
💯💯💯ይቻላል 💯💯💯
🔤+ Students
✅️@Apluse_Students ✅️
✅️ @Apluse_Students ✅️ | 666 |
| 3 | 🎮እስካሁን በዚህ ቻናል የተለያዩ መረጃዎችን ስናደርሳችሁ ሰንብተናል ከዚህ ቦሀላ ግን ይህን ቻናል ወደ freshman Course Channel ልንቀይረው አስበናል ! እንደዚያ ከሆነ ይህ ቻናል የመረጃ መሆኑ ቀርቶ የተለያየ ለfreshman Student የሚጠቅሙ ሀሳቦችን እና A+ STUDNET እንድትሆኑ የሚረዳችሁን ማንኛውንም አስፈላጊ ነገር የምናጋራበት ቻናል ይሆናል !
⭐ይቀየር እና አይቀር የሚለውን ሀሳብ እናንተ በreaction እንድትገልፁልን እንፈልጋለን
🔴ይቀየር የምትሉ -- 👍
🔴ይቅር አይቀየር የምትሉ -- 👎 | 588 |
| 4 | ⚡️🤘Here We Go…
እንኳን ደስ አላችሁ
🎉የ2017 freshman Students👍👍
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ላልተሳካላችሁ እናዝናለን
💔
➡️@Entrance_answer1
➡️@Entrance_answer1 | 558 |
| 5 | 🚨Remedial ? | 560 |
| 6 | 🚨ውጤታችሁ ልክ እንደዚ ይመጣል
ደግሞ የምታስገቡት ልትፈተኑ ስትሉ የተሰጣችሁን USER NAME ነው (REQ……)
➡️@Entrance_answer1
➡️@Entrance_answer1 | 685 |
| 7 | 🚨ያላያቹ ወይም ያልሰራላችሁ ተማሪዎች እንድላይናችሁ ከፈላጋቹ ከታች comment ቦክስ ውስጥ Admission Number አስቀምጡ👇👇👇👇 | 592 |
| 8 | 🔔Remedial ውጤት ተለቋል⚡️
በዝህ Link ገብታችሁ እዩ👇
https://result.ethernet.edu.et/remedial/result
linku በመጨናነቅ ምክንያት እየሰራ አደለም ደጋግማችሁ Refresh አድርጉ ይሰራል!
Good Luck❤️ | 628 |
| 9 | 🚨ሰበር ዜና
#Result #Remedial #Exit_Exam
➡️የ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና እና የሪሚዲያል ማጠቃለያ ፈተና ውጤቶች መቼ ይፋ ይደረጋሉ?
🟢ቲክቫህ ዩንቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር አመራር አገኘሁት ብሎ ያጋራው መረጃ👇
📌 የሪሚዲያል ተማሪዎቹ ውጤት ከሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና መጠናቀቅ በኋላ ባሉት ቀናት በጣም ከዘገየ እስከ #ሰኞ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም ይፋ ይሆናል።
🟢 የመውጫ ፈተና ውጤት በቀጣይ ቀናት ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ማስመረቅ ከመጀመራቸው #በፊት ይፋ ይደረጋል።
➡️@Entrance_answer1
➡️@Entrance_answer1 | 762 |
| 10 | 🚨#Remedial_National_Exam
➡️የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ፈተና ዛሬ ተጠናቋል።
➡️የዘንድሮው የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና ከሰኔ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ በኦንላይን ሲሰጥ ቆይቷል።
➡️ከታህሳስ ጀምሮ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ 78 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች ለስምንት ቀናት የተሰጠውን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የወሰዱ ሲሆን፤ ውጤታቸው 30 በመቶ በዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ሒደት እና 70 በመቶ በማዕከል በሚዘጋጅ ፈተና የሚለይ መሆኑ ይታወቃል።
❓የRESULT ጉዳይ እስከአሁን ከትምህርት ሚንስቴር ምንም የተባለ ነገር የለም በደንብ እየተከታታልን ስለሆነ Info ካለ እናሳውቃለን በረቱ።
ለሁላችሁም መልካም ውጤት
➡️@Entrance_answer1
➡️@Entrance_answer1 | 841 |
| 11 | 🚨የአምና የremedial Natural SCience ፈተናዎችን ከታች ያለውን link በመንካት ሁሉንም ተመልከቱ👇
https://t.me/Entrance_answer1/114
🖱🖱
➡️@Entrance_answer1
➡️@Entrance_answer1 | 829 |
| 12 | ✔️የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ዛሬ ተጠናቋል።
የሪሚዲያል ፕሮግራም የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከሰኔ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ ፈተናቸውን በኦንላይን ሲወስዱ ቆይተዋል።
በሌላ በኩል የሪሚዲያል ፕሮግራም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ ቀን ፈተና ዛሬ በኦንላይን በተሰጠ የእንግሊዝኛ ፈተና ተጀምሯል።
➡️@Entrance_answer1
➡️@Entrance_answer1 | 881 |
| 13 | ✔️የremedial ፈተና program
➡️@Entrance_answer1
➡️@Entrance_answer1 | 943 |
| 14 | ሰኔ 3 የremedial final ፈተና ይሰጣል❗️
@entrance_answer1 | 1 029 |
| 15 | 🎯Remedial 2015 FINAL EXAMS
Practice It
👉 BIOLOGY
👉 CHEMISTRY
👉 PHYSICS
👉 ENGLISH
👉 MATHS
@Entrance_answer1 | 1 328 |
| 16 | Biology Final Exam 2015E.C
t.me/Entrance_answer1 | 1 176 |
| 17 | Maths 2015 final remedial exam
https://t.me/entrance_answer1 | 1 228 |
| 18 | 📄 English Final Exam for Remedial Students
https://t.me/entrance_answer1 | 827 |
| 19 | 2015 ETHIOPIAN HIGHER EDUCATION INSTITUTION chemistry REMEDIAL EXAM
ሼር አድርጉት ለሚፈተኑት
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
https://t.me/entrance_answer1 | 699 |
| 20 | ⚠️⚠️ ATTENTION ⚠️⚠️
ሰላም ሰላም የRemedial Course ተማሪዎች እንዴት ናችሁ ❤️
የፈተና ዝግጅት እንዴት ነው?
ለፈተናው ዝግጁ ናችሁ ወይ?👊
ንባብን እይጨረሳችሁ አንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ ።
አሁን የቀራችሁ ሰዓት ትንሽ ስለሆነ ፈጠን ፈጠን ብላችሁ የለጨረሳችሁ portion or Subject ከለ ጨርሱና የባለፈውን አመት የRemedial National Exam እና Entrance Exam መስራት ጀምሩ።
በርቱ የRemedial National Exam ሰዓት በጣም እየቀረበ ስለሆነ ቢያንስ 1ወር ምናምን ነው የቀራችሁ።
በተጨማሪም እንደአምናው ፈተና ይሰርቃል ብላችሁ አትረበሹ ።
ይሄንን ጉዳይ ለኛ ተዉት 🤗
አምናም እንዲ ነበር እየተከታታልን የነበርነው 👨💻👨💻 ስለዚህ ለዚህ ነገረ (ፈተናው ከተሰረቀ) ብላችሁ ምንም አይነት Tension እና ፍራቻ ውስጥ እንዳገቡ ምክንየቱም የአምናው ተማሪ በዙሃኑ የወደቁት በዚህ በtension እና በጭንቀት ምክንያት ነው😢
❌❌Be CAREFUL 😡 በዚህ ሰዓት ምንም አይነት Tension እና ጭንቀት ምንም ይሆን ምን አያስፈልግም የመውደቁ ዋነኛ ምክንያት አሱ ስለሆነ።
⚠️⚠️ Another ATTENTION ⚠️⚠️
🚫ያላችሁን ጊዜን በአግባቡ ተጠቀሙበት!!!!!
🧨ይህ ለህወሃታችሁ ወሳኙ ጊዜ ነው።
በሌላ መረጃ እስከምንመለስ ደና ቆዩ❤️❤️
@entrance_answer1 | 772 |
