fa
Feedback
Alif Geopolitics

Alif Geopolitics

رفتن به کانال در Telegram

🇪🇹 🌍 በሀገራችን ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ እና በሙስሊሙ ዓለም የሚኖሩ አዳዲስ ክስተቶች ከታማኝ ምንጮች የሚቀርቡበት ገፅ ነው ✍️

نمایش بیشتر
6 965
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-417 روز
-24130 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
نوامبر '25
نوامبر '25
+1
در 0 کانال‌ها
اکتبر '25
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+677
در 4 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+15
در 6 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+350
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+655
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+306
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+745
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+1 520
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+1 826
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+1 097
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+702
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+2 533
در 21 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+1 944
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+283
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+754
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+470
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+1 390
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+1 608
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
23 نوامبر0
22 نوامبر0
21 نوامبر0
20 نوامبر0
19 نوامبر0
18 نوامبر0
17 نوامبر0
16 نوامبر0
15 نوامبر+1
14 نوامبر0
13 نوامبر0
12 نوامبر0
11 نوامبر0
10 نوامبر0
09 نوامبر0
08 نوامبر0
07 نوامبر0
06 نوامبر0
05 نوامبر0
04 نوامبر0
03 نوامبر0
02 نوامبر0
01 نوامبر0
پست‌های کانال
Repost from Alif Online
♻️🔻🇵🇸🇸🇦🕋  #ሻም ካዕባ በኢብራሂም (ዐ.ሰ) ዳግም ሲገነባ በኑህ (ዐለይሂ-ሰላም) ዘመን ታላቅ ጎርፍ ተከስቶ መስጂድ አል-ሀረምን ከካዕባ ዋና መሠረተ ልማቶች በስተቀር ሙሉ በሙሉ ስላጠፋው ነበር። ይሁን እንጂ ካዕባ ምድር ላይ የሰው ልጅ ከመፈጠሩ በፊት የነበረ መስጂድ ነው! ኢማም አል-በገዊ እንዳሉት ካዕባ በመጀመሪያ የተገነባው አደም (ዐ.ሰ) ወደ ምድር ከመላኩ 2000 ዓመታት በፊት በመላኢካዎች ነው። በኋላ፣ አደም (አለይሂሰላም) የካዕባን መሰረት አንድ ጊዜ እንዲጥል ታዘዘ። መስጂድ አል-አቅሳ የተገነባው ከካዕባ በኋላ 40 አመት ብቻ በመሆኑ፣ ከመጀመሪያዎቹ የሰው ልጅ የምድር ላይ ህይወት ጀምሮ ምናልባትም ከዚያ በፊትም እንደነበረ መረዳት ይቻላል። መስጂድ አል-አቅሳ አጠገብ ስለሚኖሩት ሰዎች ብዙ ሀዲሶች አሉ። ከኤፍራጥስ ወንዝ እስከ ሲናይ ድረስ ያለውን የዛሬዋን ሶርያን፣ ፍልስጤምን፣ ሊባኖስን እና ዮርዳኖስን የሚያጠቃልለው የሻም ሕዝብ ነው። የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‘የአላህ የተመረጠች ምድር ሻም ናት በውስጧም የሱ የተመረጡ ህዝቦችና ባሮቹ አሉ። ከኔ ህዝቦች ቡድን ያለ ምንም ሒሳብና ቅጣት በእርግጥ ጀነት ይገባሉ። [ጦበራኒ] ዐውፍ ኢብኑ ማሊክ እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- “አል-ሻም ከመውደሟ አርባ አመት በፊት አለም ትወድማለች። (ኢብኑ አሳኪር) ሙጃሚ ኢብኑ ጃሪያህ ከአላህ መልእክተኛ እንዳስተላለፉት፡- “ኢብኑ መርየም (ኢሳ) ደጃልን በ-ሉድ በር ላይ ይገድለዋል (ሉድ ኢየሩሳሌም አከባቢ የምትገኝ መንደር ነች)። (ቲርሚዚ እና አህመድ) ናሂክ ኢብኑ ሱረይም አል-ሳኩኒ እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል:- "ከእናንተ ከፊሉ አሕዛብን በእርግጥ ትዋጋላችሁ በዮርዳኖስ ወንዝ በኩል ዳጃልን እስክትዋጉ ድረስ። እናንተ ከእርሱ በስተምስራቅ ትሆናላችሁ እነርሱም ከሱ በስተ ምዕራብ ይሆናሉ። (መጅመእ አል-ዘዋኢድ) አቡ ደርዳእ እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ፡- “ከአል-ሻም በላይኛው ሜሶፖታሚያ እስከ ሩቅ ጫፍ ድረስ፣ በውስጧ ያሉት ነዋሪዎች፣ አብረው ከሚስቶቻቸው፣ ከልጆቻቸው እና ከአገልጋዮቻቸው (ወንዶች እና ሴቶች) ጋር፣ ሪባጥ (የሙስሊሞችን ድንበር በአላህ መንገድ በመጠበቅ) ላይ ናቸው። ማንም ቢሆን በነዚህ ቦታዎች ቦታን የያዘ ሪባጥ ላይ ነው። ከነዚህ ግንባሮች የትኛውንም ግንባር የሚይዝ ጂሃድ ውስጥ ነው። (ኢብኑ አሳኪር) አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ፡- “የእኔ ኡማ በደማስቆ ደጃፍ እና በይት አል-መቅዲስ (ኢየሩሳሌም) በሮች እና አከባቢያቸው ላይ ትግሉን አያቆምም። የሚክዷቸው ሰዎች ክህደት ወይም የሚተዋቸው ሰዎችም ምንም አይጎዷቸውም። እነሱ የመጨረሻዋ ሰዓት እስክትመጣ ድረስ አሸናፊዎች ሆነው ይቀጥሉ። (ጦባራኒ) አቅሳ ለሻም ሻምም ለኢስላም ዳግም ማንሰራራት መሰረት ናቸው, የመጨረሻው ዘመን ዋና ዋና ክዋኔዎች የሚስተናገዱትም በዚህችው ምድር ነው። ፍልስጤማውያንም ለሙስሊሙ አለም የመጀመሪያውውን የጂሃድ ግንባር ይዘው በፅናት ቆመዋል። @Alif_Online_Official

2
♻️🔻🇬🇧🕌 በአሁኑ ጊዜ እስልምና በእንግሊዝ ግዙፉ ከተማ በርሚንግሃም ውስጥ ትልቁ ሀይማኖት ሆኗል፡ 34.2% ነዋሪዎች ሙስሊም መሆናቸው ሲገለጽ  32% ነዋሪዎች ክርስቲያን መሆናቸው ሪፖርት ተደርጓል። @Alif_Online_Official
133
3
♻️🔻🇮🇶🇸🇦 ከርብ "كَرْب"ብዙ ሥቃይን የምታመጣ ምድር" በላዕ "بَلاء" ማለት ደግሞ መከራ ማለት ነው። ከርበላዕ ላይ የተከሰተው ክስተት በታሪክ አጋጣሚ እንዲህ ሆኖ ነበር ብለን የምናልፈው ሳይሆን ሀቅን ይዞ የመፅናትን ሞት ፊታችን ተደቅኖም በእውነት መስመር ለዓላማ መቆምን የምናይበት ዘላለማዊ ህያው ክስተት ነው። ሁሰይን ከውዱ ሰው ረሱል ልጅ የሴቶች ሁሉ ቁንጮ ፋጢማ ቢንት ሙሀመድ እንዲሁም ለዓለማቱ እዝነት ለተላኩት ነቢይ ቅርብ ያውም የአጎት ልጅ ከሆነው አራተኛው ኸሊፋ ዐሊ የተወለዱ መሠረታቸው ሁሉ ያማረ ሰሃባ ናቸው። ለእኚህ ድንቅ ሰው በልጅነታቸው ረሱል የነበራቸውም ውዴታ ቃላት የማይገልጹት የአባት እና የልጅ ሲሆን ልጄ ብለው ጠርተዋቸውም ያውቃሉ ዱኒያ ላይ ለኖረ የአደም ዘር በዚህ ሁሉ እድለኝነት በረሱል እቅፍ ስር ከማደግ ከዚያም ሙስሊም ሆኖ ለሀቅ ቆሞ ሞትን ከመጋፈጥ የበለጠ ሸረፈ የለም። የዚድ የአቡ ሱፍያን የልጅ ልጅ እና የሙዓውያ ልጅ ነበር። የተወለደው በ26ኛው ዓመተ ሂጅራ ሲሆን ገና በለጋ እድሜው አባቱ ቁስጥንጥንያ ላይ የዘመተውን ጦር አዛዥ አድርገው ሾሙት። ሁሰይን በዚህ ጦርነት ከየዚድ ጋር ተሰልፈው ተዋግተዋል። ቡኻሪ በዘገቡት ሀዲስ ረሱል እንዲህ ብለዋል:- “ከዑመቴ (ከህዝቤ) የቄሳርን ከተማ የሚያጠቃው የመጀመሪያው ጦር ይቅርታ ይደረግለታል/አላህ ምህረት ያደርግለታል። ስለዚህም ይህን እድል ያገኘው በየዚድ ይመራ የነበረው ሰራዊት መሆኑን እንገነዘባለን። 💠 ለሁሰይን እና የውዱ ሰው የረሱል ቤተሰቦች መገደል ተጠያቂው ማነው? 1, የኩፋ ሰዎች, ሑሰይንን ምንም ቢሆን እንደግፍሃለን ብለዋቸው ነበር። በመጨረሻ ግን ሁሰይን በከርበላዕ ውስጥ ለአምስት ቀናት ያህል ከበባ ውስጥ ሲቆዩ፣ በተግባር ከጎናቸው ሊቆሙ የተነሱ ሰዎች አልነበሩም። ሁሰይንን ለመርዳት ማንም አልወጣም። 2, ኢብኑ ዚያድ, ከሁሰይን ጋር በነበረው ግንኙነት እብሪተኝነት እና ጭካኔ አሳይቷል። አላህም በዱኒያ ጭምር ቀጥቶታል። ህይወቱ በጦርነቶች የተሞላ ነበር፣ ሞቱም አካለ ጎደሎ ሆኖ ጭንቅላቱ ተቆርጦ መፈፀሙ እና ጭንቅላቱ ለፍርድ ቀርቦ በዱኒያ ተዋርዷል። ይህ ብቻ ሳይሆን በሕዝብ ፊት እባብ ራሱ ላይ ወጥቶ በአፍንጫው ጭምር ገብቶ ጠፍቷል። 3. ዑመር ኢብኑ ሰዕድ, አንዳንድ ዑለማዎችም ኢብኑ ዚያድን ባለመቃወሙ እና ሁሰይን ጋር አልዋጋም ባለማለቱ እሱም ጥፋተኛ መሆኑን ይመሰክራሉ። 4, ሽምር እና ቡድኑ, በሁሰይን ላይ የመጨረሻውን ድብደባ የፈፀመው እና በመጨረሻም የገደለው ይህ ሰው ነበር። 5, የዚድ ኢብኑ ሙዓውያህ ብን አቡ ሱፍያን ከዚህ ታሪካዊ ወንጀል እና ኢስላም እና የመልእክተኛው ቤተሰቦች ክብር ላይ ለማሰብ የሚገብድ ግፍን ፈፅሟል። ኢብኑ ዚያድን ወደ ኩፋ የላከው የዚድ ነበር። በከርባዕ ላይ ለተፈጠረው እልቂት ጥፋተኛነቱን በሚገባ ይካፈላል። ሁሰይንን ለመግደል አስቦ ላይሆን ይችላል። የሁሰይን ጭንቅላትን ባመጡለት ጊዜም "እንዲገደል አልጠየቅኩም" ብሎ ነበር። እንዲሁም በጨርቅ ጠቅልሎ ለሁሰይን ቤተሰብ አስረክቧል። ነገር ግን ሁሰይን ግድያ ላይ በቀጥታ ከተሳተፉት ወንጀለኞች ማንንም አልቀጣም ስለዚህ ከጥፋቱ ትልቁን ድርሻ እንደሚወስድ ምንም ጥርጥር የለውም። የኢማም አህመድ ቢን ሀንበል ልጅ "የዚድን መውደድ አለብኝ ወይ? " ብሎ አባቱን ጠየቃቸው። ኢማሙ አህመድም “አማኝ ሆኖ/ኢማን ኖሮት የየዚድን መውደድ የሚችል አለን?” ሲሉ ለልጃቸው መለሱ። ልጁም “እርግማን እንርግመው ዉይ?” ሲል ጠየቀ። ኢማሙ አህመድም “ማንንም ሰው በስም ስረግም አይተሃልን?” ሲሉ መለሱለት። ሁሰይንን እና ሀሰንን ረሱል እጅግ ይሳሱላቸው ነበር ለቅሷቸውን ከሰሙ የያዙትን ትተው ያባብሏሰ ነበር  ደግሞ የፋጢማ እና የዐሊ ልጅ ናቸው። አላህ በሁሉም ነገር ላይ ውስጥ አዋቂ ነው። ሁሰይን የከሃዲ መብዛት ያላስፈራቸው ደግሞ ግልፍተኛ ሳይሆኑ ነገሮችን ላለማባባስ የሞከሩ አስተዋይ ነበሩ ሁሰይን አለንልህ ያሏቸውን ወንድሞቻቸውን ያመኑ እነሱ ዘንድም የሄዱ ታማኝ ነበሩ ሁሰይን ከበባ ውስጥ ገብተውም የረሱልን ቤተሰብ ከማያከብር አገዛዝ ጋር ቃል አልጋባም ያሉ ፅኑ ነበሩ ሁሰይን የሚጠጣ ውሃ ተነፍገው ለከሃዲ እጅ ያልሰጡ በሃቅ በመሞት ድል ማድረግን የመረጡ ነበሩ ዛሬ ጋዛ ዙሪዋን ሙስሊሞች ከበዋታል ግን የሚጠጣ ውሃ የሚበላ ምግብ የላትም ዛሬ ጋዛ ብዙ ሚሊዮን ህዝብ ብዙ መቶ ሺህ ጦር ብዙ ትሪሊዮን ሀብት ያላቸው ሙስሊም ጎረቤቶች አሏት ግን ከአይሁዶች ጥቃት የሚከላከል ከረሃብም የሚታደጋት የለም ዛሬ ጋዛ ከበባ ውስጥ ነች ህይወትን ለማዳን ምግብ እና ውሃ ደግሞ ከቦምቡ ውርጅብኝ ፋታ ትፈልጋለች ግን ለዱኒያ ተብሎ አላህን ከማያውቁ ጋር መወዳጀትን እንቢ ብላ ፀንታለች እውነተኛ ድል ጦርነትን በማሸነፍ ጠላትን በመግደል ውስጥ ብቻ አይመጣም አንዳንዴ እንደ ሁሰይን በከሃዲ በመገደል ውስጥ ጀነትን የሚያወርስ ድል አለ, እንደ ጋዛም ሁሉም ሲብረከረክ ፈሳድ የተሸከመ ጠላትን ተጋፍጦ ክህደትን አዋርዶ በመገደል ድል ማድረግም አለ። @Alif_Online_Official
123
4
♻️🔻🇮🇷⚡🇮🇱 ኢራን የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ የተስማማችበት ምክንያት ምንድነው እስራኤልስ አሸናፊ ነች? በጦርነቱ ጅማሮ ጥቃት ከውስጥ በተዘጋጀ የጥቃት እቅድ እና በእስራኤል ሰፊ የአየር ድብደባ ምክንያት አብዛኛው የኢራን ረጅም እና መካከለኛ ርቀት የአየር መከላከያ ተጠራርጎ ወደመ። ከጦርነቱ 2 እና 3 ቀን በኋላ እስራኤላውያን ከሞላ ጎደል በሙሉ ነፃነት በኢራን ሰማይ ላይ ይንቀሳቀሳ ነበር። ይህ የኢራንን አየር ክልል ነጻ የማድረግ ስራ በመጀመሪያ በምዕራቡ አቅጣጫ, ከዚያም ቀስ በቀስ ወደ መሃል እየሰፋ ሄደ፡፡ ሰው አል ድሮኖችም ጭምር በነፃነት በኢራን ሰማይ ሲሰሩ አይተናል፡፡ ይህም የሆነ ነገር ልክ እንዳልሆነ ትልቅ ምልክት ነው። ይህ የአየር የበላይነት ጉዳይ የኢራንን የሚሳኤል ሁኔታን መረዳት ያስችላል። ኢራን አሁንም በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የባላስቲክ ሚሳኤሎች እና በመቶዎች የሚቆጠሩ ላውንቼር ያላት ሲሆን ጥያቄውም ይህ አይደለም ። ጉዳዩ በጠቅላላ የእስራኤል አየር የበላይነት ባለበት ሁኔታት ከጠላት አፋጣኝ የቅድመ መከላከል ጥቃት ሳይደርስ መጠነ ሰፊ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸም አይችልም። ኢራን ላውንቼሮችን ከምድር ስር ባወጣች ጊዜ እስራኤል በሰማይ በለቀቀቻቸው ድሮኖች ታየና አስቀድማ ታወድማለች። ይህም ኢራን በትንንሽ የመምታት እና ወዲያው መሳሪያ የመደበቅ ስልቶች የሚሳኤል ጥቃቶችን እንድትፈጽም ያስገደዳት ሲሆን ከማዕከላዊ እና ምስራቃዊ የጦር ሰፈሮች የቆዩ የረዥም ርቀት ሚሳኤሎችን በመጠቀም ብቻ ተወስና በከፍተኛ መጠን ምላሽ የመስጠት አቅሟ ቀስ በቀስ ቀንሷል። በነዚህ ሁኔታዎች ጦርነቱን ማስቀጠል አይቻልም, ከመጀመሪያዎቹ ጥቂት ቀናት ጀምሮ፣ 'አስፈላጊነታቸው አነስተኛ በሆኑ' ኢላማዎች ላይ በየጊዜው አንዳንድ ጥቃቶች ቢደረጉም እውነተኛ የኢራን ራስን የመከላከል አቅም አስቀድሞ ጠፍቷል። በየእለቱ ከ10-20 ሚሳኤሎችን ማስወንጨፍ ለሰፊ ወታደራዊ አላማ መሳሪያ ካልሆነ በስተቀር ከእስራኤል ጥቃት መጠነ ሰፊነት አንጻር ኪሳራ ነው። በወታደራዊ አነጋገር፣ እስራኤል ግልፅ አሸናፊ ነች፣ ይህ ምንም አይነት የሚደበቅ ነገር የለውም። ይሁን እንጂ በፖለቲካው እስራኤል ተሸንፋለች። እስራኤላውያኑ አብዛኛውን ዋና አላማቸውን አላሳኩም። ኢስላማዊው ሪፐብሊክ አሁንም አለ፣ የኢራን የኒውክሌር መርሃ ግብር አሁንም አይቆምም የተገደሉ የጦር መሮዎችም ተተክተዋል። በዚህ ጦርነት የእስራኤል ዋና ስኬት የኢራን አየር መከላከያ ጣቢያዎችን ሙሉ በሙሉ ማጥፋት እና በዚህም ምክንያት ከኢራን መጠነ ሰፊ የሚሳኤል ተኩስ እንዳይደስባት ማድረጓ ነው። ይህም ኢራንን አጣብቂኝ ውሠጥ አስገብቷታል ምክንያቱም ከአሁን በኋላ ጦርነቱ እየተባባሰ በሚሄደው ልክ መቋቋም አትችልም፡፡ በቀጣይ ችግሩ እስራኤል ይህንን የተኩስ አቁም እራሷን እንደገና ለማስታጠቅ ትጠቀመዋለች። ለሌላ ጦርነት፣ ለበለጠ ጥቃት ትዘጋጃለች፣ ቀስ በቀስ በመጀመሪያ ሞክራው ዯልተሳካላትን ለማሳካት በኢራን ውስጥ የስርዓት ለውጥ ለማምጣት ትመለሳለች። በተጨማሪም 'የሊባኖስን ሞዴል' በኢራን ውስጥ ተግባራዊ ለማድረግ ትሞክራለች በተኩስ አቁም ወቅት ኢራን ውስጥ ኢላማዎችን በትንሽ ምላሽ ወይም ያለምንም ምላሽ እንደፈለገች ለመምታት መመለሷ አይቀርም። ኢራን ይህን ጉዳይ እንዴት ትቆጣጠረዋለች? ኢራንም አቅሟን እንደገና መገንባት አለባት። አሁንም፣ ሚሳኤሎች እና ላውንቼሮች ጉዳይ አይደሉም። ኢራን በምዕራቡ የሚገኙትን የሚሳኤል ማዕከላት የፈራረሱትን የዋሻ መግቢያዎችን ትጠግናለች፣ ከተብሪዝ በስተቀር ሁሉም የሚሳኤል ቤዞች እንደገና ስራ ይጀምራሉ። ከዚያስ ምን? የአየር መከላከያ ስርኣቱ ወድሟል፡፡ ተመሳሳይ ሁኔታ ወዲያውኑ እራሱን ይደግማል፡፡ ኢራን ይህ የተኩስ አቁም ስምምነት የአንድ ወገን እንዳይሆን፣ አቅሟን መልሳ ለመገንባት እና የራሷን ህልውና የሚያረጋግጥ እንዲሁም ማንኛውንም አዲስ የእስራኤል ጥቃት ለመከላከል የሚያስችል መፍትሄ ለማግኘት የሚያስችል መንገድ መፈለግ አለባት። ይህን ማድረግ የሚቻልበት ብቸኛው መንገድ ኑክሌር ቦምብ ለመታጠቅ መጣደፍ ነው, ምንም የሚጨመር ምንም የሚቀነስ ነገር የለውም፡፡ @Alif_Online_Official
171
5
✍️ Daily Updates, detailed analysis and informed openions focusing on Ethiopia, Middle East and beyond✈️🌍 Telegram @Alif_Online_Official
219
6
♻️🔻🇪🇹⚡ ኢትዮጵያ ውስጥ በዝንጀሮ ፈንጣጣ (Mpox) የተያዘ ሰው መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር እና ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጋራ አስታውቀዋል። @Alif_Online_Official
209
7
♻️🔻🇪🇹⚡ ከሳምንታት በፊት አንድ ቆሻሻ ግለሰብ እጅግ የከበረ ውድ ሰብዕናን ከዚያም በዓለማቱ ጌታ ዘንድ ፍፁም ተቀባይነት ያለውን ብቸኛ ኃይማኖት ሰደበ በመንግሥት እዝነት ተጠያቂ ሳይሆን ቀረ። ለዓመታት በሺዎች የሚቆጠር ሄክታር የያዙ አብያተ ክርስቲያናት እና በየመቶ ሜትሩ አግልግሎት የሚሰጡ ቸርቾች ባሉበት ወረዳ አንድ መስጂድ ሲገኝ ህገወጥ ተብሎ ሲፈርስ መንግስትም ሙስሊሙን ሳይፈራ ሙስሊሙም በዕለቱ እንኳን ሳይቆጨው ቀረ። የሙስሊሙ መብት መከበር አለበት የሚለው ትግል ልክ ኢህአዴግን ለመጣል ሲደረግ ከነበረው ትግል ጋር እኩል የመጨረሻ ዓላማው የመንግሥት ለውጥ ማምጣት በሚመስል መልኩ በመንግሥት ለውጥ ተቋጨ። ህልውናህ እውቅና እንዲያገኝ ከምታደርገው ትግል በላይ ህልውናህ ከተከበረልህ በኋላ መሰረታዊ ጥያቄዎችህ መልስ እንዲያገኙ የመጠየቅ ጊዜህ ረዥም እና የማያልቅ መሆን አለበት ምክንያቱም የኢትዮጵያ ትልቁ አካል ሙስሊም መሆኑ ተቀባይነት ካገኘ በኋላ ያንን ክብርህን ተጠቅመህ በዘመናት ያጣሃውን ለማግኘት ተቋማቶችህን መሬት እንዲረግጡ ለማድረግ የበለጠ መታገል እንጂ የመንግስትን ችሮታ ጠባቂ መሆን አያዋጣም። ህዝበ ሙስሊሙን የሚመራው አካል በሚመራው ህዝብ ላይ የደረሰውን በደል በደንብ አጉልቶ አሳይቶ መልስ ከመሻት ይልቅ በዳዩንም ተበዳዩንም ተው ብሎ ወደቤት ከገባ ለሚመራው ህዝብ ሳይሆን ውግንናው ፖለቲካዊ ሆኗል ማለት ነው። አሁንም ቢሆን የገንዘብ እጥረት ሲገጥም ለህዝቡ በግልጽ በማሳወቅ የፋይናንስ አቅሙን ማሳደግ, በደሎች ሲኖሩ በመንግሥት እና ህዝብ መካከል አስታራቂ ለመሆን ከመጋጋጥ ይልቅ ከወከለው ህዝብ ጎን ሆኖ መንግሥትን መጠየቅ ከዚያም የህዝብ ድጋፍ እንዳለው ለመንግሥት ግልፅ በማድረግ መንግሥትን ቻሌንጅ ማድረግ የመጅሊስ ኃላፊነት ሊሆን ይገባል። ይሄንን እያደረግን ነውኮ የሚሉ ከሆነ ሁለት ነገር መረዳት እንችላለን አንድም የሚያደርጉት ጥረት በቂ አይደለም ኃላፊነታቸውን መልቀቅ አለባቸው ወይም ደግሞ ጥረታቸው ያልተሳካበትን ምክንያት ለህዝብ አሳውቀው የሚፈልጉትን ድጋፍ መጠየቅ አለባቸው። @Alif_Online_Official
141
8
የሰው ልጅ ረሺ ነውና እኛም ሙሀመድ ሰኢድን ነበር ብለን መርሳታችን አይቀርም :: አራት ልጆቹ ግን የማይረሱት ሁኖ ያጎድላቸዋል:: አሁን ያለንበት ሀዘን ስሜት ሳይተንፍስ ማንንም ሳንጠብቅ አሻራችንን
የሰው ልጅ ረሺ ነውና እኛም ሙሀመድ ሰኢድን ነበር ብለን መርሳታችን አይቀርም :: አራት ልጆቹ ግን የማይረሱት ሁኖ ያጎድላቸዋል:: አሁን ያለንበት ሀዘን ስሜት ሳይተንፍስ ማንንም ሳንጠብቅ አሻራችንን አሁን እናሳርፍ የአካውንት ስም:- ነጃት አብዱልመናም ጡሃ (ሚስቱ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:- 1000458278297 ሼር ፖስት በማድረግ በዋትስአፕም በቴሌግራም ግሩፕም ለሰዎች በመላክም በዚህ ኸይራ ስራ አሻራችንን እናሳርፍ
128
9
ያለምንም ክፍያ ፎቶ #edit ማስደረግ ይፈልጋሉ ???ሊንኩን በመንካት join request ምትለዋን ይጫኑ።100ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ እድል ነው ይፍጠኑ!!! https://t.me/+4wtdsRNfUNhh
ያለምንም ክፍያ ፎቶ #edit ማስደረግ ይፈልጋሉ ???ሊንኩን በመንካት join request ምትለዋን ይጫኑ።100ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ እድል ነው ይፍጠኑ!!! https://t.me/+4wtdsRNfUNhhNzZk https://t.me/+4wtdsRNfUNhhNzZk https://t.me/+4wtdsRNfUNhhNzZk
9
10
በኢትዮጵያ ትልቁን የኩሩሉሽ ኦስማን ቻናል ተቀላቀሉ ከ250ሺ በላይ ተከታይ ያለውና ሙሉ የኦስማንን ክፍሎች በአንድ ቦታ👇 https://t.me/+urYqINZEnms0OTZk https://t.me/+ur
በኢትዮጵያ ትልቁን የኩሩሉሽ ኦስማን ቻናል ተቀላቀሉ ከ250ሺ በላይ ተከታይ ያለውና ሙሉ የኦስማንን ክፍሎች በአንድ ቦታ👇 https://t.me/+urYqINZEnms0OTZk https://t.me/+urYqINZEnms0OTZk
9
11
ሴት ከሆንሽ እባክሽን ተጠንቀቂ! ፡ ወንድ ከሆንክ ለምታውቃቸው የ ሴት ወዳጆችክ ሼር አድርግ እና የበኩልህን ተወጣ... : ወላሂ ውሸት አይደለም ገብተው ይመልከቱ። 😱 Open||ክፈት
8
12
30 ሰከንድ ነው ያላቹ ፍጠኑ መልሱ ! 🎓 ቀላል ጥያቄ ☑️ 2 🏆 2.ሁሉም ነብያት ለአከባቢያቸውብቻ ይላኩ ነበር አንድ ነብይ ብቻ ስቀር ይህ ለአለማት የተላከው ነብይ ማነው⁉️ ቀላል ጥያቄ ነው
30 ሰከንድ ነው ያላቹ ፍጠኑ መልሱ ! 🎓 ቀላል ጥያቄ ☑️ 2 🏆 2.ሁሉም ነብያት ለአከባቢያቸውብቻ ይላኩ ነበር አንድ ነብይ ብቻ ስቀር ይህ ለአለማት የተላከው ነብይ ማነው⁉️          ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉ ከመለሱ ልዩ ቻናል ይጋበዛሉ!
7
13
#ስስት ልብ አንጠልጣይ አዲስ ይትም ያልተነበበ #የፍቅር ታሪክ እነሆ ጀባ ልንላችሁ ነው!! ፍቅርን መተሳሰብን እና መስዋትነትን ለወደዱት እራስን መስጠትን ፍንትው አርጎ የሚያሳይ ድንቅ ታሪክ 😱 �
#ስስት ልብ አንጠልጣይ አዲስ ይትም ያልተነበበ #የፍቅር ታሪክ እነሆ ጀባ ልንላችሁ ነው!! ፍቅርን መተሳሰብን እና መስዋትነትን ለወደዱት እራስን መስጠትን ፍንትው አርጎ የሚያሳይ ድንቅ ታሪክ 😱    👇👇👇 JOIN
7
14
በጋን ከኡስታዝ ያሲን ኑሩ ምክሮች እና ዳዕዋዎች አጫጭር ምክሮች ጋር አዲስ በአይነቱ ልዩ ኘሮግራም ለመከታተል ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይሃው ለማግኘት ቻናላችንን JOIN ያድርጉ!!! ወላሂ የውሸት ማ
በጋን ከኡስታዝ ያሲን ኑሩ ምክሮች እና ዳዕዋዎች አጫጭር ምክሮች ጋር አዲስ በአይነቱ ልዩ ኘሮግራም ለመከታተል ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይሃው ለማግኘት ቻናላችንን JOIN ያድርጉ!!! ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም።
17
15
ይህን ህፃን ያያችሁ ወይም ስለሱ የሰማችሁ ካላችሁ ተባበሩን ያጀመአ ከመግሪብ ሰላት በፊት በፊት ከ ከታ አካባቢ ጠፍቶብናል ወላጆች ተጨንቀዋል የበኩላችሁን ሼር በማድረግና በመፈለግ ተባበሩን ስሙ ማሂ+1
ይህን ህፃን ያያችሁ ወይም ስለሱ የሰማችሁ ካላችሁ ተባበሩን ያጀመአ ከመግሪብ ሰላት በፊት በፊት ከ ከታ አካባቢ ጠፍቶብናል ወላጆች ተጨንቀዋል የበኩላችሁን ሼር በማድረግና በመፈለግ ተባበሩን ስሙ ማሂር ይባላል 0920208015 የአባቱ ሰልክ ነው በዚህ አሳውቁን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
189
16
ሴት ከሆንሽ እባክሽን ተጠንቀቂ! ፡ ወንድ ከሆንክ ለምታውቃቸው የ ሴት ወዳጆችክ ሼር አድርግ እና የበኩልህን ተወጣ... : ወላሂ ውሸት አይደለም ገብተው ይመልከቱ። 😱 Open||ክፈት
77
17
30 ሰከንድ ነው ያላቹ ፍጠኑ መልሱ ! 🎓 ቀላል ጥያቄ ☑️ 2 🏆 2.ሁሉም ነብያት ለአከባቢያቸውብቻ ይላኩ ነበር አንድ ነብይ ብቻ ስቀር ይህ ለአለማት የተላከው ነብይ ማነው⁉️ ቀላል ጥያቄ ነው
30 ሰከንድ ነው ያላቹ ፍጠኑ መልሱ ! 🎓 ቀላል ጥያቄ ☑️ 2 🏆 2.ሁሉም ነብያት ለአከባቢያቸውብቻ ይላኩ ነበር አንድ ነብይ ብቻ ስቀር ይህ ለአለማት የተላከው ነብይ ማነው⁉️          ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉ ከመለሱ ልዩ ቻናል ይጋበዛሉ!
74
18
አብዛኞቻችሁ የማታውቁት ነገር ስለ '' Instagram '' 😱 Instagram ይሄን ያህል አስፈሪ ነው?😱 የምትሉበትን ሁለት ታሪኮች ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ ክፍል 1 ክፍል 2 የሚለውን ነክታቹ አን
አብዛኞቻችሁ የማታውቁት ነገር ስለ '' Instagram '' 😱 Instagram ይሄን ያህል አስፈሪ ነው?😱 የምትሉበትን ሁለት ታሪኮች ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ ክፍል 1 ክፍል 2 የሚለውን ነክታቹ አንብቡ ወላሂ ትገረማላቹ 😳🤯 ውሸት አይደለም ሙስሊም አይዋሽም ገብታቹህ አንብቡ!
14
19
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! የነቢዩ ﷺ የመጀመሪያ ሚስቱ ስም ማን ይባላል ? ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉ😍👇
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! የነቢዩ ﷺ የመጀመሪያ ሚስቱ ስም ማን ይባላል ?      ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉ😍👇
12
20
ባለ ትዳር ነሽ❓ ወይስ ገና አላገባህም❓ ወይስ መንገድ ላይ❓ ስለ ፍቅር እና ትዳር በጣፋጭ ትረካዎች እያዋዛ የሚያቀርብ ፍቅር የሆነ ቻናል ይዘን ብቅ አልን!❤ JOIN በማለት ብቻ ቤተብ ይሁኑ!😍
ባለ ትዳር ነሽ❓ ወይስ ገና አላገባህም❓ ወይስ መንገድ ላይ❓ ስለ ፍቅር እና ትዳር በጣፋጭ ትረካዎች እያዋዛ የሚያቀርብ ፍቅር የሆነ ቻናል ይዘን ብቅ አልን!❤ JOIN በማለት ብቻ ቤተብ ይሁኑ!😍
10