cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Alif Geopolitics

🇪🇹 🌍 በሀገራችን ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ እና በሙስሊሙ ዓለም የሚኖሩ አዳዲስ ክስተቶች ከታማኝ ምንጮች የሚቀርቡበት ገፅ ነው ✍️

Больше
Рекламные посты
9 072
Подписчики
-2224 часа
+1397 дней
+1 06630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🧶Chaanaalota   Akkamii  barbaadduu❓ Chaaneloota afaan oromoo chaanaalii filatamoo ta'an kaneen armaan gadiitti dabalamaa 🧶ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ❓ ከታች የተመረጡትን ቻናሎች ይቀላቀሉ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 5𝐊+ Free Waver @Rafiqul_Islaam
Показать все...
Chaanaalota Barnootaa
Chaanaalota Da'awaalee
Chaanaalota Bashannansiisoo
Chaanaalota Kubbaa Miilaa
Chaanaalota Dinqisiisoo
Best Channel Join
Hope Promotion
Repost from Alif Online
Фото недоступноПоказать в Telegram
♻️🔻🟢 አልቃሳም ብርጌድ፡-  የአልቃሳም ተዋጊዎች በሹጃኢያ ሰፈር ውስጥ 14 ወታደሮችን ያቀፈውን የጽዮናውያን ሃይል በተጠና ጥቃት ኢላማ በማድረግ በርካታ የጠላት ወታደሮችን መግደል እና ማቁሰል ችለዋል። በሌላ መግለጫ የአልቃሳም ብርጌድ ተዋጊዎች እና ከሰራያ አል ቁድስ ተዋጊዎች ጋር በመተባበር በሹጃኢያ ሰፈር ውስጥ ሁለት የጽዮናውያን ወታደሮችን ከቅርብ ርቀት በተሳካ ሁኔታ አስወግደዋል። @Alif_Online_Official
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Assalaamu alayikum worahmatullaahi wobarakaatuhuu Chaanaalii Ajaa'ibaa kana isiniif qabannee dhufneerraa join gochuudhaan erga inni qabu akka irraa fayyadamnuu https://t.me/+HzNEski01TRkN2Jk https://t.me/+zOTmz0fXj3pkMTk0
Показать все...
Sagantaa Wol-dorgommii
Seenaa Mimmiidhagoo
Da'awaalee Garaa Garaa
Milkaa'ina Jireenyaa
Qur'aanaafi Hadiisa
Seenaa Rasuulaa S A W
Seenaa Sahaabotaa
Best Channel Join
Показать все...
𝐂𝐋𝐈𝐂𝐊 𝐇𝐄𝐑𝐄
𝐒𝐀𝐆𝐀𝐍𝐓𝐀𝐀 𝐊𝐄𝐄𝐍𝐘𝐀 𝐈𝐑𝐑𝐀𝐓𝐓𝐈  𝐀𝐑𝐆𝐀𝐌𝐓𝐀𝐍𝐈𝐈 𝐀𝐊𝐊𝐀 𝐐𝐎𝐎𝐃𝐀 𝐊𝐄𝐄𝐒𝐒𝐀𝐍 𝐁𝐀'𝐀𝐓𝐓𝐀𝐍𝐈𝐈
SAGANTAA TAMSAASA GAREE @Dhugaa_Dhokatee TORBANITTI SI'A SADII (3) YEROO HUNDUMAA KAN JIRAATU TA'AA.
WIIXATA GALGALA 3:00 IRRAA EEGALAA ROOBII GALGALA 3:00 IRRAA EEGALAA JIMAATA GALGALA 3:00 IRRAA EEGALA
𝐀𝐅𝐅𝐄𝐄𝐑𝐀𝐌𝐓𝐀𝐍𝐈𝐈 𝐉𝐈𝐑𝐓𝐔𝐔 𝐈𝐑𝐑𝐀𝐀 𝐇𝐈𝐍 𝐇𝐀𝐅𝐈𝐍𝐀𝐀!!!
Показать все...
𝐐𝐎𝐑𝐀𝐍𝐍𝐎𝐎 𝐀𝐌𝐀𝐍𝐓𝐈𝐈
𝐌𝐀𝐀𝐋𝐔𝐌𝐌𝐀𝐀 𝐀𝐌𝐀𝐍𝐓𝐈𝐈
𝐀𝐌𝐀𝐍𝐓𝐀𝐀 𝐈𝐒𝐋𝐀𝐀𝐌𝐀𝐀
𝐀𝐌𝐀𝐍𝐓𝐈𝐈 𝐊𝐈𝐑𝐈𝐒𝐓𝐀𝐀𝐍𝐀𝐀
𝐈𝐑𝐑𝐀𝐓𝐓𝐈 𝐇𝐈𝐑𝐌𝐀𝐀𝐂𝐇𝐔𝐔𝐅
𝐉𝐎𝐈𝐍 & 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
𝐒𝐄𝐄𝐑𝐀 𝐆𝐀𝐑𝐄𝐄 𝐁𝐀𝐑𝐔𝐔𝐅
Фото недоступноПоказать в Telegram
𝐎𝐃𝐔𝐔 𝐆𝐀𝐌𝐌𝐀𝐂𝐇𝐈𝐈𝐒𝐀𝐀!! 𝐀𝐦𝐦𝐚𝐚𝐧 𝐃𝐮𝐫𝐚  𝐑𝐚𝐤𝐤𝐨𝐨 𝐓𝐞𝐤𝐧𝐨𝐨𝐥𝐨𝐨𝐣𝐢𝐢𝐭𝐢𝐢𝐧 𝐇𝐞𝐝𝐝𝐮𝐮 𝐑𝐚𝐤𝐤𝐚𝐭𝐭𝐞𝐞 𝐍𝐢 𝐁𝐞𝐞𝐤𝐭𝐚𝐚⁉️ 𝑹𝒂𝒌𝒌𝒐𝒐𝒏 𝑲𝒂𝒏𝒂 𝑭𝒖𝒓𝒖𝒖𝒅𝒉𝒂𝒂𝒇 𝑨𝒇𝒂𝒂𝒏 𝑶𝒓𝒐𝒎𝒐𝒐𝒕𝒊𝒊𝒏 𝑰𝒔𝒊𝒏 𝑻𝒂𝒋𝒂𝒂𝒋𝒊𝒍𝒖𝒖𝒅𝒉𝒂𝒂𝒇 𝑸𝒐𝒑𝒉𝒐𝒐𝒇𝒏𝒆𝒆 𝑫𝒉𝒖𝒇𝒏𝒆𝒆 𝑱𝒊𝒓𝒓𝒂𝒂 𝑲𝒂𝒏𝒂𝒂𝒇𝒖𝒖 𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑮𝒐𝒄𝒉𝒖𝒖𝒅𝒉𝒂𝒂𝒏 𝑵𝒖 𝑯𝒐𝒓𝒅𝒐𝒇𝒂𝒂 ✅ 𝐎𝐝𝐞𝐞𝐟𝐟𝐚𝐧𝐧𝐨𝐨 𝐓𝐞𝐤𝐧𝐨𝐨𝐥𝐨𝐨𝐣𝐢𝐢 𝐇𝐚𝐚𝐫𝐚𝐚 𝐟𝐢𝐢 𝐀𝐤𝐤𝐚𝐚𝐭𝐚𝐚 𝐈𝐭𝐭𝐢 𝐅𝐚𝐲𝐲𝐚𝐝𝐚𝐦𝐚 𝐈𝐬𝐚𝐚 𝐀𝐫𝐠𝐚𝐜𝐡𝐮𝐮𝐟 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 𝐊𝐞𝐞𝐧𝐲𝐚 𝐇𝐨𝐫𝐝𝐨𝐟𝐚𝐚!!! Ads: 👇👇 https://t.me/+OTqtpj3yby1lYzU0 https://t.me/+0puaGJwLzLgyY2U8
Показать все...
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐓𝐞𝐤𝐧𝐨𝐨𝐥𝐨𝐨𝐣𝐢𝐢
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐀𝐩𝐩𝐥𝐢𝐜𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧𝐢𝐢
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐊𝐨𝐦𝐩𝐢𝐭𝐞𝐞𝐫𝐚𝐚
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐌𝐨𝐛𝐚𝐚𝐲𝐢𝐥𝐚𝐚
𝐊𝐨𝐨𝐝𝐢𝐢𝐰𝐰𝐚𝐧 𝐃𝐡𝐨𝐤𝐬𝐚𝐚
𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
Repost from Alif Online
♻️🔻🇮🇱⚡🗺️ የአይሁዳዊያን መሪዎች መብዛት? በትላንትናው እለት በፈረንሳይ በተደረገው ምርጫ በማሪን ለፐ የሚመራው እና መጤ ጠል, ሙስሊም ጠል, ጥቁር ጠል የሆነው የቀኝ አክራሪ ፓርቲ ከፍተኛ መቀመጫ በማግኘት የፕሬዚዳንት ማክሮንን ፓርቲ ዘርሮታል። ቁም ነገሬ ይሄ አይደለም ይልቁንም በቅርብ አመታት እያንዳንዱ ሀገር ላይ ከሚደረግ ምርጫ አሸናፊዎች ጀርባ አንድ ተመሳሳይ ሚስጥር እየታየ ነው, የሚመረጡበት ሀገር ኦርቶዶክስ ይሁን ካቶሊክ ወይም ሌላ ክርስቲያን አንድ ጊዜ እየሩሳሌም ሄደው በአይሁዶቹ "ቅዱስ ስፍራ ገብተው ያቺን የምትለጠፍ ኮፍያ አድርገው ግድግዳው ስር አልቅሰው ከመጡ" በቃ ምርጫውን ያሸንፋሉ። የፈረንሳይን ላንሳላችሁ የአሸናፊው ፓርቲ መሪ ማሪን ለፐ በአይሁዳዊነት የሰከረች ከ2009-2019 ድረስም ልዊስ ኤሊየት ከተባለ አልጄሪያዊ አይሁድ ጋር በፍቅር የኖረች ነች። ይህ ብቻ አይደለም የአሸናፊው ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ደቪድ ራሽላይን ዩክሬናዊ ዘር ያለው አይሁድ ነው። ልቀጥል, የፓርቲውን ድል ተከትሎ ቀጣዩ የፈረንሳይ ጠቅላይ ሚኒስትር የሚሆነው ጆርዳን ባሬላ አይሁድ አልጄሪያዊ ማንነት ያለው የጣሊያን ትውልድ ነው። (ፈረንሳይ 83% በላይ ህዝቧ ካቶሊክ ክርስቲያን ነው) ከፈረንሳይ ልውጣና የአርጄንቲናው ፕሬዝዳንት ሃቪየር ሚሌይ  92% በላዩ ህዝብ ካቶሊክ ክርስቲያን በሆነባት ምድር በአይሁድ ማንነቱ ፕሬዚዳንት የመሆኑ ሚስጥር ምንም ሳይሆን እዚያች ግድግዳ ላይ ሄዶ ማልቀሱ ነው። ሜክሲኮ ልውሰዳችሁ ህዝቡ 78% በላይ ካቶሊክ በሆነበት ምድር ክላውዲያ ሼንባውም የተባለች አይሁዳዊ ሴት በፕሬዚዳንትነት ተመርጣለች ምክንያቱ ግልጽ ነው እሷም ከዚያች ከግድግዳ ቆማ አልቅሳለች። አይሁዳዊነትን ለመጋፈጥ ፍልስጤማዊያን እንጂ ሌላ ማን አቅም አለው? @Alif_Online_Official
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.