cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የላቀ እይታ

ይህ ቻናል ከንባብ እና ከህይወት ተሞክሮ የተገኙ ዕይታዎች (perspectives) እና እሳቤዎች (thoughts) የሚጋሩበት ነው!

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
5 599
مشترکین
+224 ساعت
+437 روز
+16030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
👍 5 2
Photo unavailableShow in Telegram
በቅርብ ቀን የተመረጡ መፃሕፍትን በቀላሉ ልትረዷቸው በምትችሉበት አቀራረብ መዳሰስ የምንጀምርባቸውን ገፆች በመቀላቀል ቤተሰብ ሁኑ! ታተርፋላችሁ! tiktok 👉 https://www.tiktok.com/@ethio_bookbites?_t=8ndJ7sINvHR&_r=1 Youtube 👉 https://youtube.com/@ethio_bookbites?si=3Esv5XyHqVZCDBk-
نمایش همه...
👍 8🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
𝟏. ቀና አስተሳሰብ ይኑርህ! የስኬት መንገድ ያለ ጥርጥር በውድቀት እና በእንቅፋቶች የተሞላ ቢሆንም ሁልጊዜ ቀና አስተሳሰብን በመያዝ የወደፊት ላይ ማተኮር አለብህ። 𝟐. አንድ ነገር ላይ አተኩር! እውነተኛውን ስኬት የሚጎነጩት ሰዎች ጥረታቸውንና ጉልበታቸውን ሁሉ አንድ ልዩ ሀሳብ ወይም የንግድ እቅድ ላይ የሚያውሉ ናቸው። 𝟑. የተለመደውን የቢዝነስ ዘርፍ እርሳው! ስኬታማ ለመሆን፣ አንድን ከ ዜሮ ለመፍጠር የምር የምትፈልግ ከሆነ፣ ሰዎች እንደሚያስፈልጋቸው እንኳ አስበው የማያውቁትን አዲስ ምርት ወይም መፍትሄ ይዘህ መምጣት ያስፈልግሀል። 4. ምርትን ወይም አገልግሎትን እንዴት መሸጥ እንደሚቻል ተማር! ሽያጭ ላይ ጥሩ ካልሆንክ የተሻለ ሁን። ጥሩ ከሆንክም አሁንም የተሻለ ሁን። 5. ስኬት ፎርሙላ የለውም! ይልቁንስ የማያቋርጥ ስኬት የሚገኘው እራሳቸውን ያለማቋረጥ ወደህልማቸው ለሚገፉ ሰዎች ብቻ ነው። ሃሳቦቹን አስተማሪ ሆነው ካገኛችሁኋቸው ሌሎችም ይማሩባቸው ዘንድ #like #copylink #share ማድረግን አትርሱ 🙏 በቅርብ ቀን የተመረጡ መፃሕፍትን በቀላሉ ልትረዷቸው በምትችሉበት አቀራረብ መዳሰስ የምንጀምርባቸውን ገፆች በመቀላቀል ቤተሰብ ሁኑ! ታተርፋላችሁ! tiktok 👉 https://www.tiktok.com/@ethio_bookbites?_t=8ndJ7sINvHR&_r=1 Youtube 👉 https://youtube.com/@ethio_bookbites?si=3Esv5XyHqVZCDBk-
نمایش همه...
👍 11 2🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
ይህን ማስፈንጠሪያ/link 👉👉https://www.tiktok.com/@ethio_bookbites?_t=8nepfcd5NDy&_r=1 መጫን ብቻ!
نمایش همه...
👍 2
نمایش همه...
ይህን #youtube ቻናል @Ethio_BookBites #subscribe በማድረጋችሁ ታተርፋላችሁ! #inspireethiopia #donkeytube

Photo unavailableShow in Telegram
ይህ 👉 https://www.tiktok.com/@ethio_bookbites?_t=8nbjiEAL1Hi&_r=1 አዲስ የ#tiktok ገፅ ከተመረጡ #መፃሕፍት የተወሰዱ ለህይወት ስንቅ የሆኑ ሃሳቦች #ብቻ የሚጋሩበት ነው! ማስፈንጠሪያውን በመጫን ተከተሉን! ለሌሎችም አጋሩት 🙏🙏🙏
نمایش همه...
👍 2🥰 2
ቀሪዎቹን ልማዶች ከላይ☝️ያለውን ማስፈንጠሪያ/link በመጫን ማግኘት ይቻላል!
نمایش همه...
ከአርባ ሚሊዮን ቅጂ በላይ ተሽጧል፤ በሰላሳ ቋንቋዎች ተተርጉሞም ለንባብ በቅቷል፤ በእኛው አማርኛ ቋንቋም ተተርጉሞ መታተሙንም አውቃለሁ፡፡ ይህ መጽሐፍ “The 7 Habits of Highly Effective people” ይባላል:: “እጅግ በጣም ስኬታማ የሆኑ ሰዎች 7 ልምዶች” ብለን ቃል በቃል እንተርጉመው፡፡ የመጽሐፉ ደራሲ ስቴቨን ኮቬይ ይባላል፡፡ ይህ መጽሐፍ በግለሰብ ደረጃ ብልፅግናን (Personal development) ለመፍጠር እንዲረዱ ታስበው እስከ ዛሬ ድረስ ከተጻፉ መጽሐፍት መካከል ወደር የማይገኝለት ነው። ካላነበባችሁት እንድታነቡት እመክራለሁ፡፡ ያነበብነውም ደግመን ልናነበው ይገባል የሚል እምነት አለኝ፡፡ የዚህ ድንቅ መጽሐፍ ደራሲ ስቴቨን ኮቬይ “ውስጣዊ ድል ከውጫዊ ድል ይበልጣል” ይላል፡፡ እዚህ ምድር ላይ ማግኘት የምንፈልጋቸውን ነገሮች በሙሉ ለማግኘት አስቀድመን ራሳችንን ማሸነፍ፤ የህይወታችን ሾፌር መሆን፤ ውስጣዊ ማንነታችንን መቆጣጠር ወዘተ አለብን ማለት ነው፡፡ “ከተማን ከሚመራ ሰው ይልቅ ራሱን የሚመራ ሰው ይበልጣል” ይላል ጠቢቡ ሰለሞን፡፡ ራስን ማሸነፍ ሌሎች ውጫዊ ነገሮችን የማሸነፊያ ቁልፍ ነው፡፡ በመቀጠል በቅደም ተከተል የምንመለከታቸው 7 ልምዶች ማንኛውም ሰው የግል ህይወቱ መሪ እንዲሆን በእጅጉ የሚያግዙ ናቸው፡፡ አሁን ቦታውን ለእነዚህ ልምዶች ለቀቅ እናድርግ እስኪ፡፡ 1. ኃላፊነት ውሰዱ (Be Proactive) ጅብ ከሄደ በኋላ የውሻ መጮህ ምንም ውጤት አያመጣም፤ ትርፉ ድካም ነው፡፡ ውጤት የሚያመጣው ጅቡ ከመምጣቱ በፊት አስቀድሞ በማነፍነፍ ድምጽ ማሰማት ነው፡፡ ሁኔታዎችን፣ ሌሎች ሰዎችን፣ ዓለምን ወዘተ የሚወቅሱ ሰዎች በህይወታቸው የረባ ቁም ነገር አያከናውኑም፤ ሁልጊዜም ኃላፊነትን የሚያሸክሙት ከእነሱ ውጪ ላለ ሌላ አካል ነው፡፡ ኃላፊነትን መሸከም ስንችል ነው የህይወታችንን ጉዞ አቅጣጫ መወሰን የምንችለው፡፡ የተሸከርካሪውን መሪ ለሌላ አካል አሳልፈን ሰጥተን የምፈልገው ቦታ አይደለም የደረስኩት፤ በፈለኩት ፍጥነት አይደለም እየተጓዝኩ ያለሁት ወዘተ ልንል አንችልም፤ ብንልም ዋጋ የለውም፡፡ የጉዞውን አቅጣጫ፣ ፍጥነት እና አድራሻ የሚወስነው አሽከርካሪው ነው፡፡ ልምዳችን መውቀስ፣ ጣት መጠቆም፣ ራስን መከላከል ወዘተ ከሆነ እውነቱን ለመናገር የሚወቀስ ነገር ማግኘት አይከብድም፡፡ ዘወትር የእናቴ መቀነት አደናቅፎኝ ነው ማለት ህይወታችን ባለህበት እርገጥ እንዲሆን በር ወለል አድርጎ ይከፍታል፡፡ ስለዚህ ለውጥ ለማምጣት፣ የራሳችን ሰዎች ለመሆን፣ ውስጣችንን ድል ለማድረግ ወዘተ ሁልጊዜም ለገዛ ራሳችን ህይወት ሙሉ ኃላፊነት እንውሰድ፡፡ ቃላችንን የምናከብር፤ በአልንበት ቦታ የምንገኝ፤ በገዛ ራሳችን ጥረት የምንፈልገውን ማንኛውንም ዓይነት ነገር እጃችን ለማስገባት መጓዝ ያለብንን ያህል ርቀት መጓዝ የምንችል ሰዎች እንሁን፡፡ “ስራ እኮ ጠፋ! እኔ ምን ላድርግ?!” ከማለታችን በፊት ስራ ለማግኘት የምንችለውን ድንጋይ በሙሉ መፈንቀላችንን እርግጠኛ እንሁን፤ ቀጣሪዎች የሚፈልጉትን ዕውቀት እና ክህሎት ይዘን ለመገኘት ጥረት እናድርግ፤ የተለመደውንም ያልተለመደውንም አማራጭ እንፈትሽ፡፡ ሳይኮሎጂስቶች “Life is 10 % what happens to us and 90 % how we react to it” ይላሉ፡፡ የህይወታችንን አብዛኛውን (90 %) ክፍል በምንፈልገው መልኩ መስራት እንችላለን ማለት ነው፡፡ የምናጭደው የዘራነውን ነው፡፡ 2. የምትፈልጉትን ነገር አስቀድማችሁ እወቁ (Begin with the End in Mind) ስቴቨን ኮቬይ “ነገሮች ሁለት ጊዜ ይፈጠራሉ” ይላል፡፡ የመጀመሪያው ፈጠራ የሚጠናቀቀው አእምሮአችን ውስጥ ነው፡፡ ከቤት ከመውጣታችን በፊት የምንሄድበትን ማወቅ ይኖርብናል፡፡ ከአንድ እና ሁለት፣ አምስት እና አስር ዓመት ወዘተ በኋላ ምንድን ነው ማግኘት፣ ማድረግ፣ መሆን ወዘተ የምንፈልገው? ለእነዚህ ጥያቄዎች አጥጋቢ መልስ መስጠት ነገሮቹ በተጨባጭም ወደ ህይወታችን የሚመጡበትን ዕድል ከፍ ያደርጋል፡፡ “We rise to the level of our expectations” ይባላል፡፡ የምናገኘው የምናስበውን ነው፤ የምንደርሰው እንደርሳለን ብለን የምናስበው ከፍታ ድረስ ነው፡፡ ግባችንን ማወቃችን ትኩረታችንን ለመሰብሰብ ይረዳናል፤ ከነፈሰው ጋር አንነፍስም፤ በፈተና መካከል ጸንተን እንቆማለን፡፡ ሳይኮሎጂስቶች የህይወታችንን ግብ በቅጡ ለመለየት የሚረዳን አንዱ ሁነኛ መንገድ “የቀብራችን ዕለት እንዲነበብ የምንፈልገውን የህይወት ታሪካችንን መወሰን ነው” ይላሉ፡፡ ቁጭ ብለን ልናስብበት ይገባል፡፡ 3. ቅድሚያ ለሚገባቸው ነገሮች ቅድሚያ ስጡ (Put First Things First) “ሁሉ አማረሽን ገበያ አታውጧት” ይባላል፡፡ ቅድሚያ መስጠት ላለብን ነገሮች ቅድሚያ መስጠት አለብን፡፡ ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም፡፡ ኮቬይ እንዲህ ይላል፡- “ራሳችሁን ከእነዚህ ሶስት አጉል ልምዶች በአንዱ መውቀስ ቢኖርባችሁ በየትኛው ነው የምትወቅሱት? (1) መስራት ያለብኝን ነገር በቅደም ተከተል መለየት አልችልም፤ (2) በአስቀመጥኩት ቅደም ተከተል መሰረት መስራት አልችልም፤ (3) በወሰንኩት ቅደም ተከተል መሰረት ለመስራት አስፈላጊው ቁርጠኝነት የለኝም፡፡ ብዙ ሰዎች ቁርጠኝነቱ የለኝም ነው የሚሉት፡፡ ጠለቅ ብለን ከመረመርነው ግን እውነቱ ሌላ ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ እውነቱ ቅደም ተከተሉ ውስጣችን በጥልቀት አለመስረጹ ነው፡፡ ልምድ 2ን ማለትም የህይወት ግባችንን አስቀድመን በሚገባ ለይተን በሚገባ ውስጣችንን መቅረጽ አለመቻላችን ነው”:: 4. በጋራ እኩል ተጠቃሚነት መርህ ተመሩ (Think Win-Win) ከተቃራኒ ፆታ ጀምሮ እስከ የንግድ ስራ ግንኙነት ድረስ በጋራ እኩል ተጠቃሚነት መርህ መመራት ትልቅ ጥቅም አለው፡፡ “አዎ! በሚገባ አምንበታለሁ፡፡ በእኩል ተጠቃሚነት መርህ ነው ህይወቴን የምመራው፡፡” ትሉ ይሆናል፡፡ እንደምትሉት እንደምትኖሩ ግን እርግጠኛ ሁኑ፡፡ ለማሸነፍ ከመጣር ይልቅ እንዴት በጋራ እኩል ተጠቃሚ ለመሆን ጥረት አድርጉ፡፡ የበለጠ ተጠቃሚ ለመሆን፣ ከሌላው ከፍ ብሎ ለመታየት፣ ልክ ሆኖ ለመገኘት ወዘተ ከመጨነቅ ይልቅ በጋራ እኩል እንዴት ተጠቃሚ መሆን እንደሚቻል ማሰብ እና ይህንን መርህ በየትኛውም የግንኙነታችን መረብ ውስጥ ተግባራዊ ማድረግ ይበልጥ ውጤታማ ያደርገናል፡፡ 5. መጀመሪያ ለመረዳት ጥረት አድርጉ (Seek First to Understand then to Be Understood) መጀመሪያ ስንረዳ የሚረዱንን እናገኛለን፡፡ ብዙ ጊዜ ግን በአንጻሩ ጊዜያችንን የምናጠፋው ሰዎች እንዲረዱን በመፍጨርጨር ነው፡፡ ቆም ብለን “ምንድነው እስኪ እያሉ ያሉት? ልክ ይሆኑ ይሆን? በየትኛው ማዕዘን ነው እነሱ ጉዳዩን ያዩት?” ወዘተ ብሎ በቀናነት ማሰብ እና ሰዎችን ለመረዳት ጥረት ማድረግ ጥሩ ነው፡፡ ሰዎችን የመረዳት ችሎታችን ጥሩ ሲሆን የሚረዱንን ሰዎች ቁጥርም ይጨምራል፡፡ 6. ቅንጅት፦ 1 + 1 = 3 (Synergy)
نمایش همه...
Ethio BookBites-ኢትዮ ቡክባይትስ

Ideas from Best Books worth spreading!!! Bite-sized wisdom from the best Personal Development and Business books. ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ!

https://t.me/EthioBookBites

👍 6👏 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.