Educational quiz™
☎️ Promotion 👉 @ethiolearning_AD 📚Discover the world with books!! https://adsly.me/@educational_top_quiz 👉 "𝐰𝐞 𝐰𝐨𝐫𝐤 𝐟𝐨𝐫 𝐬𝐮𝐜𝐜𝐞𝐬𝐬"
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام Educational quiz™
کانال Educational quiz™ (@educational_top_quiz) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 46 192 مشترک است و جایگاه 3 829 را در دسته آموزش و رتبه 741 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 46 192 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 04 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -1 451 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -42 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.54% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.64% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 1 173 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 295 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 7 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“☎️ Promotion 👉 @ethiolearning_AD
📚Discover the world with books!!
https://adsly.me/@educational_top_quiz
👉 "𝐰𝐞 𝐰𝐨𝐫𝐤 𝐟𝐨𝐫 𝐬𝐮𝐜𝐜𝐞𝐬𝐬"”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 05 سپتامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 05 سپتامبر | 0 | |||
| 04 سپتامبر | 0 | |||
| 03 سپتامبر | 0 | |||
| 02 سپتامبر | 0 | |||
| 01 سپتامبر | 0 |
| 2 | Unlock essential entrance exam preparation resources for STUDENTS to boost your exam success! 📚
#ad 📢 InsideAd | 156 |
| 3 | #ዜና ትምህርት ዘንድሮ ለተፈተናችሁ
297–300 ነጥብ ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም እንዲያልፉ የተፈቅዷል። ይህም በዚህ ዓመት ተግባራዊ ይሆናል!!
በሚኒስትሪ ውጤት ማንኛውም ፈተና የማለፊያ ውጤት 50% መሆኑ ይታወቃል። ይህንን መረጃ የሰጡት የትምህርት ሚኒስቴር (MOE) አማካሪ ዶ/ር ሰሎሞን ክፍሌ ሲሆኑ፣ 49.5% እስከ 49.99% ያስመዘገቡ ተፈታኞች ውጤታቸው ወደ 50% ተጠጋግቦ እንደ 50% ተቆጥሯል።
በተጨማሪም፣ የውጤት ስኬሉ (scale) እንዳልተቀየረና የማለፊያ መስፈርቱ አሁንም 50% መሆኑን ገልጸዋል።
... | 811 |
| 4 | የመጀመርያ አመት ተማሪዎች በመጀመርያ እና በሁለተኛ ሴሚስተር የሚወስዷቸው 20 ኮርሶች
first semester
1. Communicative English 1
2. Geography
3. physcholgy
4. Logic And critical Thinking
5. Physical Fitness
6. general physics
7. Economics
8. Maths for natural.
9. Maths for social
second semester !
10.Inclusiveness
11 Introduction to Emerging Technology
12. Anthropology
13. Global trend
14. Civic and moral education
15. General chemistry
16. General biology
17. Entrepreneurship
18. Histroy of ethiopia and horn africa
19. applied maths one
20. Communicative English 2
እነዚህ በየዮኒቨርስቲዎቹ ለፍሬሽ ማን ተማሪዎች የሚሰጡ ኮርሶች ናቸው ፤ እንደየግቢዎቹ የመጀመርያ እና ሁለተኛ ሴሚስተር የሚሰጡት ይለያያሉ ፤ አንዳንድ ግቢዎች መጀመርያ ሴሚስተር የሚሰጠው ሌሎች ጋር በሁለተኛ ሴሚስተር ይሰጣል ። | 715 |
| 5 | አሳዛኝ ዜና😔😭
12ኛ ክፍል ፈተና የወደቀች ልጅ ራሷን አጠፋች❗
ዛሬ በሲዳማ ክልል በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በንሳ ዳዬ አንድት ሴት ልጅ ከ12ኛ (entrance) ተፈታኝ ባለማለፏ ምክንያት ተበሳጭታ #ቦኖራ ተብሎ በሚጠራው ጥልቅ ወንዝ ውስጥ እራሷን አጥፍታለች።
ነፍስ ይማር❗
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN✅ | 916 |
| 6 | ዉጤት ማየት ተጀምሯል!!
የ 12ኛ ክፍል ዉጤት ማየት ተጀምሯል ::
ማየት የምትፈልጉ 🤘 | 1 035 |
| 7 | " ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
- በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
- ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
- አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
📨 @keleme_2013 | 1 018 |
| 8 | ውጤት Still አልተለቀቀም እንደተለቀቀ በዚህ ቦት በኩል ማየት ትችላላችሁ ።
👉 @MOE_Result_Bot
ውጤት ከመመልከታችሁ በፊት እራሳችሁን ለሚመጣው ውጤት Plan A, Plan B ብላችሁ ማዘጋጀት አለባችሁ ። እራሳችሁን በ Plan A ከ 450 በላይ አምጥቸ እንትን የሚባል ዩኒቨርሲቲ ብገባ ካላችሁ Plan B ደግሞ ዝቅ አድርጋችሁ ቢሆን ብላችሁ ሌላም Plan c ካዘጋጃችሁ ምንም ቢፈጠር የመጣውን ተቀብላችሁ ወደ ቀጣዩ ህይወታችሁ ታመራላችሁ ። በድጋሚ Good Luck !!! | 1 148 |
| 9 | ከፍተኛ ውጤት
Social
576.25 🔥 | 1 315 |
| 10 | ከፍተኛ ውጤት
591 Natural 🔥 | 1 301 |
| 11 | 565 ት/ት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም | 1 332 |
| 12 | 563960 ተመዝግቧል
550210 ተፈትኗል
70544 ተማሪ አልፏል
Natural 16.58%
Social 8.3% | 1 368 |
| 13 | #Grade_12
#ዝግጁ?
➡️Entrance ዉጤት ሲገለፅ በቀላሉ የምታዩባቸው መንገዶች !!!
1. https://result.eaes.et
2. result.neaea.gov.et
3. SMS 6284
4 t.me/EAESbot
🔥ማን ይሆን 500+ የሚያመጣው ?🤔 | 1 380 |
| 14 | #MoE : ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ ከደቂቃዎች በኋላ መግለጫ ይሰጣል።
©️ Tikvah | 1 072 |
| 15 | 📢 አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገባ ተማሪ ምክር ቢጠይቀኝ የምነግረው 9 እውነታዎች!
90% የሚሆኑ ተማሪዎች ሳያውቁ ወይም ሳያስተውሉ የሚሰሯቸውን ስህተቶች ለማስቀረት እና የዩኒቨርሲቲ ቆይታችሁን ስኬታማ ለማድረግ እነዚህን ቀላል ግን ወሳኝ ምክሮች ተግበሩ👇
1. የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤት (GPA) ላይ ትኩረት ማድረግ
የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤት አንዴ ከወረደ በኋላ በቀጣዮቹ ሴሚስተሮች መልሶ ማስተካከል በጣም ከባድ ነው፤ ምክንያቱም አጠቃላይ ውጤታችሁ የሚሰላው በየ ሴሚስተሩ ያገኛችሁ ውጤት እየተደመረ ስለሆነ የሚሄደው ። ስለዚህ Freshman ላይ ሳትዘናጉ፣ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ትኩረት ሰጥታችሁ እና በስነ-ስርዓት አጥንታችሁ ጥሩ ውጤት አስመዝግቡ።
2. ማንነትን አለመቀየር
ገና ግቢ እንደተገባ ታዋቂ ለመሆን ወይም ከልክ በላይ ለመታየት ከመሞከር ይልቅ ትሑት መሆን ይበልጣል። ተፈጥሯዊ ማንነታችሁን ሳትቀይሩ፣ ሰውን ሳትንቁ ከሌሎች ተማሪዎች ጋር በጥሩ ሁኔታ መግባባት እና ሰላማዊ ግንኙነት መፍጠር የተሻለ ነው።
3. ጓደኞችን በጥንቃቄ መምረጥ
በዩኒቨርሲቲ አብረዋችሁ የሚበሉ፣ የሚውሉ እና በአንድ ክፍል ውስጥ የሚኖሩ ጓደኞች በህይወታችሁ እና በትምህርታችሁ ላይ ትልቅ ተፅዕኖ አላቸው። ጥሩ ጓደኛ ወደ ላይ ያወጣችኋል፣ መጥፎው ደግሞ ይስባችኋል። ስለዚህ ህልማችሁን እና ትምህርታችሁን የሚደግፉ ሰዎችን በጥንቃቄ ምረጡ።
4. የግሩፕ አባላትን በጥንቃቄ መምረጥ
በአሳይመንት፣ በፕሮጀክት እና በግሩፕ ስራዎች ጊዜ ለትምህርት ጥሩ አመለካከት እና ፍላጎት ያላቸውን ሰዎች መምረጥ አለባችሁ። አለበለዚያ ስራ የማይሰሩ ሰዎችን አቀላቅላችሁ የቡድኑን ስራ በሙሉ በእናንተ ላይ የሚጥሉ እና ውጤታችሁን የሚያበላሹ አባላት ያጋጥሟችኋል
።የ ግሩፕ ስራ የ final ፈተና ላይ ስለሆነ አብዋኛውን ጊዜ የምታስገቡት ለ ፈተናው መዘጋጀት ትታችሁ Assignment ላይ ነው ጊዚያችሁን የምታሳልፉት፣ ሰው ምረጡ!
💡 ለምታስቡላቸው ጓደኞቻችሁ Share አድርጉት!
👍🏽 ለቀጣይ ክፍሎች React ማድረጋችሁን አትርሱ! | 1 327 |
| 16 | የForex እድልዎን ይክፈቱ!
አሁን አዲስ ማሻሻያ ደረጃ ደርሻለሁ-$10,000 ትርፍ በጥቂት ቀናት ውስጥ! 🚀🔥 ከ$500 ኢንቨስትመንት ወደ $7,000 መቀየር ተስፋ አድርገው አስበው ታውቃላችሁ?
- የተረጋገጡ EURUSD, USDJPY እና XAUUSD ሲግናሎች
- በቅጽበት የሚደርስ የባለሙያ ትንታኔ የሚሰራ
- የንግድ ጨዋታቸውን እየቀየሩ ያሉ 49,470 ተመዝጋቢዎችን ይቀላቀሉ!
ለእርስዎ ብጁ የንግድ እቅድ አሁን DM ያድርጉኝ! 🔥👉 አሁን ጀምሩ!
#ad 📢 InsideAd | 14 |
| 17 | ⚡ Discover ALEXATOR
Original electronic music created to inspire, motivate and energize.
🌐 alexator.com
Listen & download for free.
📲 t.me/alexator_music
Follow for new music & updates.
▶️ NEW MUSIC VIDEO
ALEXATOR — GENESIS (001)
https://youtu.be/OR2yplPn1AU | 205 |
| 18 | ⚡ Discover ALEXATOR
Original electronic music created to inspire, motivate and energize.
🌐 alexator.com
Listen & download for free.
📲 t.me/alexator_music
Follow for new music & updates. | 128 |
| 19 | ሰላም ፍራንክ! ይህን እውነተኛ የHappy fx ልምድ መሪ እዚህ ነው-እኔን ተከተል!
እንደነህ ሁሉም እንዴ? ተመንፈስ ከተከተለው እንግዲኛ ከና:
ቀዳሚ ምልክት? በቀጥታ ከፋይናንስ ጋር መስራት እንዴት እንደሚቻል!
ከፋይናንስ ስለተለዋዋጭ አዳዲስ ምክሮች መረጃ!
በመጀመሪያ ገበሬ አምጣ ፣ የForex እና Crypto ቀላል ምክሮች!
ለሙከራ ተምሪ: https://t.me/HAPPYFXTRADER ተከተል!
እንግዲኛ እንደ ወንድሜ ነኝ ጠይቅ!
#ad 📢 InsideAd | 79 |
| 20 | Carraa barnootaa biyya alaa, Internship, hojiiwwan biroos barattootaaf qabannee dhufnee jirra. Guyyaa guyyaan carraawwan 10 ol post godhamaniif apply goochuun carraa barnootaa fi hojii argachuu dandeessa. Hunda bakka tokkotti argachuuf
👉 Scholarships
👉 Internships
👉 Jobs
👇👇👇
@Opportunities_Board
@Opportunities_Board
@Opportunities_Board
#ad 📢 InsideAd | 36 |
