cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Amhara Revolution

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
4 968
مشترکین
+1824 ساعت
+1047 روز
+37230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የጋላን ሥርዓት ከፋሽዝም ወይ ከአፓርታይድ ማመሳሰል በቂ ላይሆን ይችላል። ራሱን የቻለ << ጋላዊነት >> ለሰው ልጅ ክብር የማይገባ የአንድ ገዢ ቡድን መገለጫ ሆኖ ሊበየን ይገባዋል።
نمایش همه...
"One should die proudly when it is no longer possible to live proudly" Nietzsche
نمایش همه...
نمایش همه...
በአንድ ዓመት ትግል ጉዞ ብቻ የወጡ የሰብዓዊ መብቶች ሪፖርት አንድምታ! || ABC TV ልዩ ዝግጅት :- ሚያዝያ, 2016

#ABCTV #amhara #ethiopian ABC TVን ይደግፉ!

https://amharabroadcasting.com/donate...

https://gofund.me/e224aaa6

የABC TV ቋሚ አባል ይሁኑ፡

https://amharabroadcasting.com/members

#ABCTV #amhara #ethiopian #ABCTV #amhara #ethiopian @AbcTvAmhara የዩቱብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን! ተጨማሪ መረጃዎችን ለመከታተል ተከታዮችን ገፆች ይቀላቀሉ ያጋሩ። 1) Youtube - @Abctvchannel1 2) rumble -

https://rumble.com/user/AbcTvAmhara

3) Telegram -

https://t.me/abctvamhara

4) Facebook -

https://www.facebook.com/AmharaBroadc...

5) twitter -

https://twitter.com/AmharaBCenter

6) Website -

https://amharabroadcasting.com

7) TikTok - @amharabroadcasting ABC Tv !! ትጋታችን ለሕልውናችን !! #ABCTV #amhara #ethiopian #Fano #FanoAmhara #amhara

ማሰብና ማሰላሰል ለመመከብዳቸው ለመንጋ ደጋፊዎች ዘመድኩን በቀለ ጥሩ ሥራ ይዟል ‼
نمایش همه...
😁 2🤔 2👍 1
በሚዲያ ዘመቻ እውነት ሊድበሰበስ አይችልም ! ተገምግመው ተነሱ እንጂ አመልክተው አልተነሱም ‼ ከኃላፊነት መነሳት ባሻጋር የሙስና ወንጀል ምርመራ ሊጣራባቸው የሚገቡ ጉዳዮችን ከወር በፊት ለክልሉ መንግስት በደብዳቤ አሳውቀናል !! የክልሉን ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በቢሮ ኃላፊነት ሲመሩ የቆዩት አቶ ጣሂር መሃመድ ከሰሞኑ ከኃላፊነታቸው መነሳታቸው ይታወቃል። በግሌ አመራር ይመጣል፤ አመራር ይሄዳል ብዬ ስለማምን በተነሱት አመራር ዙሪያ ምንም የተለየ ነገር የማለት ፍላጎት አልነበረኝም። በመሆኑም የተነሱትን አመራር ለሰጡት አገልግሎት አመስግኖና መልካም ነገር እንዲገጥማቸው በመመኘት፤ አዲስ የተሾሙትን አመራር ደግሞ እንኳን ደህና መጡ በማለት ቢሯችን የፃፈውን ዜና በግል ገፄ አጋርቼ ነበር። ይሁን እንጂ አንዳንድ ሚዲያዎች "በግል ምክንያታቸው" አመልክተው ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን በስፋት ዘግበው ተመለከትኩ። በአደረኩት ማጣራትም በአላማ የተሰሩ ዘገባዎች መሆኑን አረጋግጫለሁ። በሚገርም ሁኔታ ስለ አመራር መነሳት የማይመለከታቸው አንድ የቢሯችን አመራር ጭምር የመልቀቂያ ደብዳቤ የተቀበሉ ይመስል አቶ ጣሂር ከ6 ወር በፊት መልቀቂያ ማስገባታቸውን ሚዲያ ላይ ወጥተው ሲመሰክሩ ሰምቻለሁ። በሌላ በኩል ዜናውን ቀድሞ የሰራው ቢቢሲ አማርኛ ሚዲያ፣ አባይ ሚዲያ እና ሌላ አንድ ሚዲያ በትናንትናው ዕለት (ሚያዝያ 23/2016) ደውለው "ትክክለኛውን መረጃ ይንገሩን" የሚል ጥያቄ አቅርበውልኝ ትክክለኛውን መረጃ ነግሬያቸዋለሁ። ነገርግን ሚዲያዎች እስከአሁን አላስተላለፉትም። በመሆኑም በተደራጀና የተናበበ የሚዲያ ስምሪት እውነት መደበቅ ስለሌለበት በግል ገፄ ለመፃፍ ተገድጃለሁ። ላለፈው አንድ አመት ተቋሙ በአንድ በኩል በአግባቡ እየተመራ ባለመሆኑ በሌላ በኩል ከፍተኛ የሃብት ብክነት አለ ብለን በማመናችን ተደጋጋሚ ግምገማዎችን አድርገናል። ለሁለት አመት ከ8 ወራት አዲስ አበባ ተቀምጠው በ3 ወር አንዴ እየመጡ ለዛውም ተደብቀው ገብተው ህገወጥ ድርጊት ፈፅመው ይሄዳሉ። በመሆኑም በቢሮው ማኔጅመንት፣ የዘርፍ ማኔጅመንት፣ በክልል ም/ቤት ቋሚ ኮሚቴ፣ በከተማ ክላስተር ደረጃ በርካታ ግምገማዎች አድርገናል። በመጨረሻም ከኃላፊነት እንደተነሱ ከተገለፀልን ቆይቷል፤ ደብዳቤው በእሳቸው ጥያቄ መሰረት ቢዘገይም። ይህ ብቻ ሳይሆን ከወር በፊት የክልሉ መንግሰት ልዩ የኦዲት ምርመራ አድርጎ እርምጃ እንዲወስድ ለርዕሰ መስተዳድሩ በደብዳቤ አሳውቂያለሁ። በመሆኑም ውሳኔው ከተወሰነ የቆየ ቢሆንም አንዳንድ የጥቅማጥቅም ጉዳዮችን ለመጨረስ ጊዜያቸው እንዲሞላ በጠየቁት መሰረት ጥቂት ሳምንታት በኃላፊነት እንዲቆዩ የተደረገውን የክልሉ መንግስት መታገስ Abuse በማድረግ በርካታ ነገሮችን ፈፅመዋል። ስለዚህ እውነታው [እዚህ መዘርዘር በማያስፈልግ ሌሎች ተጨማሪ በርካታ ምክንያቶች] ተገምግመው ተነሱ እንጂ በግል ምክንያት በእሳቸው ጠያቂነት አልተነሱም። ብዙ ጉዳዮችን በትዕግስት እና በጊዜ ይፍታው ስሜት በውስጥ ከመታገል ባለፈ ወደ አደባባይ ላለማውጣት በዝምታ ባልፍም አይን ያወጡ ቅጥፈቶችን ግን በዝምታ ማለፍ ተገቢ ሆኖ አልታየኝም ። አመሰግናለሁ አየለ አናውጤ (ዶ/ር) የአብክመ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊ
نمایش همه...
👍 7😁 2
From a commendable source, አገዛዙ ኢትዮጵያን ሸጦም ኢትዮጵያን ያፈርሳል!! "IMF (አለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት) የኢትዮጵያ መንግስትን ካስገደደባቸው ቅደመ ሁኔታዎች አንዱ (Market liberalization) ወይም የመንግስት ድርጅቶች ወደግል ማዛወር ነው። አገዛዙ አሁን እጁን ተጠምዝዞም ቢሆን ይሸጣል። ይህንን ካላደረገ ምንም አይነት የፋይናንስ እገዛ አያገኝም። ሊሸጣቸው የተወሰኑ ድርጅቶች በአፈር ዋጋም ቢሆን ለግለሰቦች እንዲሸጡ ተወስኗል። - ➩ Ethiopian Shipping & Logistics - ➩ Ethiopian Insurance Company ➩- Berhanena Salam Printing Enterprise - ➩ Education Production and Manufacturing Company - ➩ Ethiopian Tourism Business ➩- Ethio Telecom በሙሉና በከፊል ከሚሸጡት መካከል ናቸው። የአገር ውስጥ እና የውጭ ጦርነቶችን አዘጋጅቶ እየጠበቀ ያለ አገዛዝ በመሆኑ የግድ ተንበርክኮም አገር ሸጦም አገር ማፍረሱን ይቀጥላል።
نمایش همه...
👍 5
የተፈለገው ማዋረድ ነው!! ዛሬ የቤተክርስቲያኗን ሰዎች ሰብስቦ ማሰር የተፈለገው ቅስም መስበር ነው!! በክርስቶስ ስቅለትና ትንሳኤ በየማጎሪያው ማሰቃየት የፈለገው ለማዋረድ በማሰብ ነው። ይሔ ሥርዓታዊ ሥልት ከሆነ ቆይቷል። የሚይዘውን የሚጨብጠውን ያጣው  አገዛዙ በጠላትነት የፈረጃትን ቤተክርስቲያን እና አገልጋዮቿን  ማጥቃት ርዕኖተ-ዓለማዊ አላማው ጭምር ነው። አገዛዙ አንድ ነገር በራሱ ተግባር እየመሠከረ ቀጥሏል። ከአገርና ከሕዝብ ጋር የተጣላ ሁሉንም በጠላትነት  የሚያጠቃ እና ሁሉም እየታገለ እንደሆነ በተግባሩ እየመሠከረ ቀጥሏል። ከአማራ ትግል ጋር በተያያዘ ሁሉንም በጠላትነት እያጠቃ ነው!! ባለሀብቱን ፣ ምሑሩን ፣ ወጣቱን ፣ አክቲቪስቱን፣ ጋዜጠኛውን፣ አርቲስቱን ፣ የቤተ-እምነት አገልጋዮችን ሁሉ እያሳደደ ነው። እያሠረ ነው። እያሠቃየ ነው። አርሶአደሩን እየተዋጋ ነው። አገዛዙ ከሕዝብ ጋር ጦርነት ገጥሟል። ሕዝብን በመጥላትና በማጥቃት ወደር የሌለው ዘረኛ ፋሽስት ሆኗል። የዛሬ ዘመቻ ተረኞች፤ 1) ብርሃኑ ተክለያሬድ 2) በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደረጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን ሰብሳቢ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ዶ/ር ሙሉጌታ ስዩም 3)  የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ጸሐፊ መምህር ዋሲሁን በላይ ዛሬ ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም ከመኖሪያ ቤታቸው በጸጥታ አካላት መወሰዳቸው ታውቋል። 4) የብ/ጀነራል አሳምነዉ ጽጌ ታናሽ ወንድም መምህር ኃይለሥላሴ  ጽጌ በዛሬዉ ዕለት በአገዛዙ  አፋኝ ቡድን ታፍነዋል። ትግሉ ይቀጥላል!!
نمایش همه...
👍 3😢 1
ይሔ ተላላኪ አድርባይ  አሁን ማን እንደፀዳ ፣ ማን እንደተጠረገ ቢነግረን ጥሩ ነው። አድርባይነትና  ተላላኪነት  ያጎበጠው ፀረ-አማራ ጠላት ‼ ትናንት ከወያኔ ጋር ሲዳራ ከትግሬ በላይ ትግሬ በነበረበት ዘመን የአማራ ልጆች ከመከላከያ ሲጠረጉ ፊት አውራሪው እሱ ነበር። ዛሬ በተመሳሳይ  ለኦየግ አድሮ የአማራን ሕዝብ ማስጨፍጨፍ ሥራ አድርጎ እንጠርገዋለን እናፀዳዋለን ይላል። እነዚህን የመሠሉ የውርደትና ጥገኛነት ምልክቶች በማፅዳት ኢትዮጵያ ሐቀኛና ሕዝባዊ  ወታደራዊ  መኮኝኖች ይሯታል። የምትፀዳው አንተና የላከህ ናችሁ ‼
نمایش همه...
👍 4🔥 1👏 1
ፋሽስቱ "አዲስአበባን የሚጠብቁ" የሱማሌ የሲዳማ ወዘተ ክልል ልዩ ኃይሎች አምጥቷል አሉ። የጨነቀለት !! ጥሩ ጥሩ አጋሮችን ስላስገባልን እናመሰግናለን ።
نمایش همه...
👍 5
ራያ በህውሃት ተወረረ ብሎ መጮህ ጥቅም የለውም፤ አማራ ክልል ሙሉ በሙሉ ተወርሮ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው!! ጎንደር፤ ደሴ፣ ደብረብርሃን፣ ባህርዳር እና ሌሎች የአማራ ከተሞች በፋሽታዊ ሀይሉ ተወረው በአሉበት ሰሀት ኮረም፣ አላማጣ፣ መኾኒ፣ ጥሙጋ፣ ዋጃ እና ጠለምት ... ወልቃይት... ዳንሻ ወዘተ ከተሞች በህውሃት እንዲወረሩ መደረጉና ሊደረግ መታቀዱ የሚገርም አዲስ ክስተት አይደለም። ለዚህ መፍትሔው፤ አንድ ዕዝ ያለው የፋኖ መዋቅር መፍጠር፤ የፖለቲካ ክንፍ በፍጥነት መመስረት፤ ሁሉም የአማራ ወጣት ፋኖን መቀላቀል፤ ብአዴን የሚባለውን አካል ሙሉ በሙሉ ማጥፋት፤ ስልጣን ከሚያናውዘው ዲያስፖራ የፋኖን መዋቅር መጠበቅ፤ ፋሽስቱን አገዛዝ ማሰወገድ !! ወዘተ......
نمایش همه...
👍 6👎 4🥰 2