fa
Feedback
Scholastic PDF Archive

Scholastic PDF Archive

رفتن به کانال در Telegram

◉ WELCOME TO Scholastic PDF Archive◉ This channel is created to help( grade 9 - freshman university students!)🤝 📚Short text notes in English with short Amharic explanation 📚Hand writing notes by photo 📚 Voice explanations

نمایش بیشتر
7 167
مشترکین
-824 ساعت
-487 روز
-21030 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
መልስ (ሱቅ ፣ ታክሲ ውስጥ)
Anonymous voting

Repost from N/a
ማሽቃበጥ Bootlicking ማቃጠር Snitching ቆፍጠን በል Toughen up ✨✨✨✨✨✨ ━━━━━━━━━ ☞»@Scholasticcluster ☞»@Scholasticcluster

ተማሪዎች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ! በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 የትምህርት ዘመን 97.48% የሚሆኑ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች 50% እና በላይ በማስመዝገብ ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መዘዋ
ተማሪዎች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ! በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 የትምህርት ዘመን 97.48% የሚሆኑ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች 50% እና በላይ በማስመዝገብ ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መዘዋወራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ አሳወቀ። የ2018 የትምህርት ዓመት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ዘንድሮ ፈተናውን ከወሰዱ 84,257 ተማሪዎች መካከል 82,137 የሚሆኑ ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ሆኖ የተቆረጠውን 50 በመቶ እና በላይ አስመዝግበዋል። 768 ትምህርት ቤቶች ፈተና አስፈትነው 543 ያህሉ ተማሪዎቻቸውን ሙሉ በሙሉ ማሳለፋቸው ተገልጿል። ተፈታኝ ተማሪዎች ይህን ሊንክ https://aa6.ministry.et/#/result በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ጠዋት ይፋ ይሆናል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ጠዋት ይፋ ይደረ
የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ጠዋት ይፋ ይሆናል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ጠዋት ይፋ ይደረጋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2018  የትምህርት ዘመንን  የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ አርሞ ይፋ ማድረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ነው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 8 እስከ10  ቀን 2018  ዓ.ም ድረስ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 199 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሶስት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news

How to prepare for National entrance exam እንግሊዘኛ ትምህርትን ለብሔራዊ ፈተና እንዴት መዘጋጀት ይቻላል❓ በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያለውና ሁሉንም የሚያስማማ ትምህርት እንዲሁም የትኛውም ዩኒቨርስቲ ብትሄዱ Scholarship ቢደርሳቹህም መጀመሪያ ከምትፈተኗቸው Entrance exam ዋናው  የእንግሊዘኛ ትምህርት ነው። ✅ እንደ ኢትዮጵያ ስርዓተ ትምህርት English subject ደካማ አፈፃፀም ያለበት ነው። በተለይ ደግሞ በመንግሥት ትምህርት ቤቶች😜 ተማሪዎች እንግሊዘኛን በአማረኛ ተምረው ነው የሚያልፉት😒 ብንል ማጋነን አይሆንም። አንዳንድ ተማሪዎች በግል ትምህርት ቤት ተምረው ወይም በራሳቸው ጥረት በእንግሊዘኛ ትምህርት ስኬታማ የሆኑ አሉ። እና መፍትሔው ምንድነው❓በእንግሊዘኛ ትምህርት እራሴን እንዴት ልለውጥ❓👇 ✅ በመጀመሪያ እራሳቹህን ጠይቁት እስኪ የምን ችግር ነው ያለባቹህ     1. Skill problem (Listening & speaking )     2. Grammar problem 👆አሁን ለexam እንዴት መዘጋጀት እንዳለባቹህ እያወራን ስለሆነ ሁለተኛውን problem ( Grammar problem ) ላይ ትኩረት እናደርጋለን። ✅ አሁንም በድጋሜ እነዚህን ጥያቄዎች ለራሳቹህ መልሱ👇 👉 በሳምንት ስንት ቀን English ታጠናላቹህ❓ 👉 ከጓደኞቻችሁ አንፃር ምን ደረጃ ላይ ናቹህ❓ 👉 ጥያቄ ስትሰሩ ምን ያክል ትመልሳላችሁ❓ ✅Fact🌀 English እንደ History ቂጥህ እስኪቃጠል ድረስ ተቀምጠህ ማንበብ ወይም እንደ Maths and physics ትግል አያስፈልገውም። ትንሽ አንብባችሁ ብዙ ጥያቄ መመለስ ትችላላችሁ። ምን ላይ ትኩረት( focus) አድርገን እናንብብ❓ ✅ Entrance exam ለምትወስዱ ተማሪዎች በዚህ አመት ፈተናው ከ9 - 12ኛ ክፍል cover እንደሚያደርግ ይታወቃል። ስለዚህ ጥናት ከመጀመራቹህ በፊት ከ9 እስከ 12 አራቱም መፅሐፍ ላያ ያሉትን Grammar part ለይታችሁ አውጡት። 👉 ተመሳሳይ የሆኑ አርዕስቶችን አንድ ላይ ሰብስቡት። title ስታወጡ ከነገፁ ብትፅፉት አሪፍ ነው። ምክንያቱም በኋላ ስታነቡ የመፅሐፉን definition and question ለማግኘት ይጠቅማችኋል። ምሳሌ 👉 Perfect tense grade 9 page 5                               Grade 10 page 27                       👉 Relative clause Grade 11 page 61                                 Grade 12  page 152 👆በዚህ መሠረት  የመፅሐፉን Grammar part በማውጣት የተለያዩ አጋዥ መፅሐፍቶችን በመጠቀም ማንበብ ትችላላችሁ። ከላይ የተጠቀምኩት ገፅና ርዕስ እንደማሳያ ነው😒 N.B የመፅሃፉን ጥያቄዎች specially grammar part question Exam ላይ ይመጣሉ። ስለዚህ grammar አንብባችሁ ስትጨርሱ ይሰሩ።   📗📕📚 በብዛት Entrance exam ላይ የሚመጡ grammar part 📚📗📕 👉 Tense                  👉 Deduction 👉 Relatively clause 👉 Adverbial clause 👉 Quantifiers              👉 discourse .... 👉 Conditional sentence 👉 Comparison 👉 Indefinite pronoun 👉 Modal verbs     👉 passive voice 👉 The infinitive    👉 Reported speech 👉 Forming question ✅ Phrasal verbs ✅ Confusing word ✅ Types of paragraph ✅ Letter writing ✅ Sentence and word order ብዙ ጥያቄዎች ስሩ።           ✔️ ካነበባችሁ በኋላ ብዙ ጥያቄዎችን መስራት ያስፈልጋል። ከመፃፋቹህ ጀርባ ብዙ ጠቃሚ ነገሮች አሉ ተመልከቷቸው😳 ለዛሬ እዚህ ጋር አበቃሁ ✋ ይህንን ፁሑፍ ለጓደኞቻቹህ ሼር ይደረግ ━━━━━━━━━━━ We r Scholastic clusters 😎  ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ for more Join us @Scholasticfile ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈

ነገ የኢንትራንስ ፈተና ለምትጀምሩ የመጀመሪያ ዙር የናቹራል ተፈታኞች መልካሙን እንመኝላችኃለን እስካሁን አንብባችኃል ፤ ፈተናዎችን Practice አድርጋችኃል፡፡ ነገ እና ከነገ በኃላ የለፋቹበትን የምታሳዩበት ጊዜ ነው 💪💪 ፡፡ ኢንትራንስ ምንም የሚያስፈራ ነገር የለውም፡፡ 🔹 በቂ እንቅልፍ ተኙ 🔹 የምትችሉትን ሞክሩ "ቀዝቃዛ ሻወር የሚያስፈራው መታጠብ እስክትጀምሩ ድረስ ነው" some Chinese dude

ENGLISH EUEE We are going to put off our vacation until next year. 👍cancel ❤️ enjoy 🙏extend 🔥 delay

English EUEE 🙋QUESTION The building collapsed ___ three fire-fighters. ❤️ kill 🤩 kills 👍 killed 🔥 killing

Repost from N/a
The other days means
Anonymous voting

EUEE English She come....... just to say 👋hello. She was so kind.
Anonymous voting

EGSECE Question💐 I have.......money. I can't buy the 📚book.
Anonymous voting

Next year(2019), what will ur academic level be?
Anonymous voting

This year(2018), what will Ur academic level be?
Anonymous voting

ውጤትዎን ይመልከቱ! ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም የተሰጠው የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት መታየት ጀምሯል። ውጤትዎን ለማየት 👇 https://result.
ውጤትዎን ይመልከቱ! ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም የተሰጠው የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት መታየት ጀምሯል። ውጤትዎን ለማየት 👇 https://result.ethernet.edu.et ሊንኩን ከተጫኑ በኋላ 'Exit Examination' ላይ 'View Results' የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ። ✨ Share with your  Friends          @freshmantips        @freshmantips

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#Grade12 #NationalExam የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ሆነ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህርት ዘመን የ
+1
#Grade12 #NationalExam የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ሆነ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሠረት በኦንላይን (Computer-based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞች በስድስት ዙር የሚፈተኑ ሲሆን ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ይፈተናሉ። ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች የሚፈተኑ ይሆናል። ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሶስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን የማህበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ ይሆናል። (ዝርዝሩን ከላይ ይመልከቱ) @tikvahethiopia

ጓጉቻለሁ ለማለት ፦
Anonymous voting

📚 B2 Level Vocabulary Test
6. Despite facing numerous ____, she remained determined to achieve her goals. ❤️ benefits 🥰 obstacles 👍 opportunities

📚 B1 Level Vocabulary Test
5. Could you please ____ me the salt? It's on the table. ❤️ give 🥰 pass 👍 send

📚 B1 Level Vocabulary Test
4. I try to ____ healthy food, like fruits and vegetables. ❤️ eat 🥰 drink 👍 have

📚 B1 Level Vocabulary Test
3. My new apartment is very ____. It has two bathrooms and a large living room. ❤️ small 🥰 big 👍 spacious