es
Feedback
Scholastic PDF Archive

Scholastic PDF Archive

Ir al canal en Telegram

◉ WELCOME TO Scholastic PDF Archive◉ This channel is created to help( grade 9 - freshman university students!)🤝 📚Short text notes in English with short Amharic explanation 📚Hand writing notes by photo 📚 Voice explanations

Mostrar más
6 693
Suscriptores
+724 horas
+47 días
-13630 días
Archivo de publicaciones
Repost from N/a
ለተማሪዎች የሚሆኑ እና በየቀኑ የ ስኮላርሺፕ እድሎች የሚለቀቅበትን ቻናሎች እነሆ 👏👏

Repost from N/a
Entrance Exam ከ 550+ በላይ ማምጣት ለሚፈልግ ብቻ ⭐️

Entrance Exam ከ 550+ በላይ ማምጣት ለሚፈልግ ብቻ ⭐️ 👉 https://t.me/addlist/WdSy2pV7yF5lOWM0

Repost from N/a
በየትኛው ቦታ ላይ ትገኛላችሁ? ❓

Don't forget react(👍😍❤️)ቤተሰብ 😊

📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: Vie
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: View details

Repost from N/a
በየትኛው ቦታ ላይ ትገኛላችሁ? ❓

በየትኛው ቦታ ላይ ትገኛላችሁ? ❓

#UoG ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ መደበኛና ተከታታይ መርሐግብር ነባር ተማሪዎች (2ኛ ዓመት እና በላይ) የ2019 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት መስከረም 18 እና 19/
+1
#UoG ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ መደበኛና ተከታታይ መርሐግብር ነባር ተማሪዎች (2ኛ ዓመት እና በላይ) የ2019 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት መስከረም 18 እና 19/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። ትምህርት መስከረም 20/2019 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል። @tikvahuniversity

#የጥሪ_ማስታወቂያ #HaramayaUniversity ለሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በሙሉ ✔ የምዝገባ ቀን መስከረም 21-24/2019 ዓ.ም። ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ https://t.me/fre
#የጥሪ_ማስታወቂያ #HaramayaUniversity ለሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በሙሉ ✔ የምዝገባ ቀን መስከረም 21-24/2019 ዓ.ም።      ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈         https://t.me/freshmantips         https://t.me/freshmantips          ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈

#የጥሪ_ማስታወቂያ #HaramayaUniversity ለሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በሙሉ ✔ የምዝገባ ቀን መስከረም 21-24/2019 ዓ.ም። 📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes �
#የጥሪ_ማስታወቂያ #HaramayaUniversity ለሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በሙሉ ✔ የምዝገባ ቀን መስከረም 21-24/2019 ዓ.ም። 📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes 📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews

የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሁኗል ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ https://t.me/freshmantips https://t.me/freshmantips ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━
የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሁኗል ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ https://t.me/freshmantips https://t.me/freshmantips ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
AI የሰውን ልጅ ሊገድል/ሊያጠፋ ይችላል? ከፍተኛ አቅም ያለው ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ከሰው ልጅ አቅም በላይ ከደረሰና በቂ ቁጥጥር ካልተደረገበት ለሰው ልጅ ህልውና ከባድ አደጋ ሊሆን እንደሚ
+1
AI የሰውን ልጅ ሊገድል/ሊያጠፋ ይችላል? ከፍተኛ አቅም ያለው ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ከሰው ልጅ አቅም በላይ ከደረሰና በቂ ቁጥጥር ካልተደረገበት ለሰው ልጅ ህልውና ከባድ አደጋ ሊሆን እንደሚችል የAI ተመራማሪዎችና የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እያስጠነቀቁ ነው። በአሜሪካዊው የAI ኩባንያ Anthropic የሚሰሩ ተመራማሪዎች ኃይለኛ AI በዚህ አስር ዓመት ውስጥ ለሰው ልጅ ህልውና አደጋ ሊሆን እንደሚችል ገልጸዋል። ከኩባንያው የለቀቀው ጃኮብ ኮክሰን የተባለ ተመራማሪ፣ AI እስከ 2030 መጨረሻ ድረስ የሰው ልጅን ሙሉ በሙሉ ሊያጠፋ/ሊገድል የሚችልበት እድል እንዳለ ሲገልጽ፣ አንድ የአሁኑ የAnthropic ተመራማሪም የዚህ አደጋ ዕድል ከ10 በመቶ በላይ ሊሆን እንደሚችል ጠቅሷል። እንደ የAI ተመራማሪዎቹ ገለጻ፣ እጅግ የላቀ AI ከሰው ልጅ ጥቅም ጋር ተጣጥሞ እንዲሰራ የሚያረጋግጥ በቂ የደህንነት ዕቅድ አሁን የለም። ይህ ስጋት በብሪታንያ ፓርላማም ተነስቷል። የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስትር ዴዝ ብራውን እና የኮምፒውተር ሳይንስ ተመራማሪው ፕሮፌሰር ስቱዋርት ራሰል፣ እጅግ የላቀ AI ከኑክሌር መሣሪያዎች ጋር ተመጣጣኝ ወይም ከዚያ የሚበልጥ ለሰው ልጅ ስጋት ሊሆን እንደሚችል አስጠንቅቀዋል። ሆኖም ሁሉም ባለሙያዎች በዚህ ላይ አይስማሙም። የAI እና ማኅበረሰብ ባለሙያ ፕሮፌሰር ኬት ዴቭሊን እንደሚሉት፣ " AI የሰው ልጅን ሊያጠፋ ይችላል " የሚለው ትንበያ የተረጋገጠ እውነታ ሳይሆን የአደጋ ግምት ነው። በአሁኑ ወቅት እጅግ የላቀ " ሱፐር ኢንተሊጀንት " AI እንደሌለን እና መቼ እንደሚኖርም በትክክል መተንበይ እንደማይቻል ገልጸዋል። ባለሙያዎች ግን AI የሚያስከትለው አደጋ የሰውን ልጅ ሙሉ በሙሉ መጥፋት ብቻ እንዳልሆነ ያስረዳሉ። የAI ስርዓቶች ለጎጂ ዓላማዎች መጠቀም፣ ሳይበር ጥቃት ማድረስ ወይም በሰው ስህተት አደገኛ ስርዓቶችን መቆጣጠር ከሚጠቀሱት አደጋዎች መካከል ናቸው። በተጨማሪም የሐሰት መረጃ መስፋፋት፣ ሰው የሚሰራባቸውን ቦታዎች መተካት ፣ የግል መረጃ ደህነት ስጋት እና AI ለማስኬድ የሚያስፈልገው ከፍተኛ ኃይል አሁኑ ወቅት እየታዩ ያሉ ችግሮችና ስጋቶች መሆናቸው ተጠቁሟል። አሁን ላት " AI የሰው ልጅን ያጠፋል ወይ ? " ከሚለው ጥያቄ ባሻገር፣ እጅግ ኃይለኛ AI ከተፈጠረ በኋላ በሰው ልጅ ጥቅም ላይ እንዲውል ምን ዓይነት ቁጥጥር፣ ሕግና የደህንነት ሥርዓት መዘርጋት አለበት ? የሚለው አሳሳቢ ጉዳይ ነው። ቲክቫህ ኢትዮጵያ መረጃውን ከ ' ዘኮንቨርሴሽን ' እና ከ ' ዘጋርዲያን ' ነው። መስከረም 2 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia

Repost from N/a
🚀 FROM ZERO TO HERO Started with nothing… Ended up being the one everyone admires. 🏆 “From zero to hero” = to go from having little success, experience, or recognition to becoming very successful or admired. 💬 Example:
He started learning English with just a few basic words. Two years later, he won a national competition. That’s a real zero-to-hero story! 🔥
📌 Similar idea: From rags to riches 💰 — becoming wealthy after starting with very little. 🎯 Your turn: Who or what is the best “zero-to-hero” story you know? ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈       @Scholasticfile       @Scholasticfile ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈

꧁♡︎𝐇𝐀𝐏𝐏𝐘 𝐍𝐄𝐖 𝐘𝐄𝐀𝐑♡︎꧂ Don't Plan too Much, Life has its Own plans for Us. Always Remember, Some of the Most Beautiful Moments of Our Life are Actually Unplanned...... 🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼 ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈       @Scholasticfile       @Scholasticfile ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈

Don't Plan too Much, Life has its Own plans for Us. Always Remember, Some of the Most Beautiful Moments of Our Life are Actually Unplanned...... 🏮🏮🏮Happy New Year🏮🏮🏮                🌸🌸🌸🌸          🌸🍀🍀🍀🍀🌸       🌸🍀🌸 🌸 🌸🍀🌸    🌸🍀🌸            🌸🍀🌸   🌸🍀🌸              🌸🍀🌸         🌸🌸🌸             🌸🍀🌸                             🌸🍀🌸                          🌸🍀🌸                      🌸🍀🌸                   🌸🍀🌸                🌸🍀🌸            🌸🍀🌸        🌸🍀🌸               🌸🍀🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸             🌸🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸                 🌺🌺🌺🌺🌺🌺         🌺🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌺      🌺🌼🌺🌺🌺🌺🌺🌼🌺      🌺🌼🌺                🌺🌼🌺      🌺🌼🌺                🌺🌼🌺      🌺🌼🌺                🌺🌼🌺      🌺🌼🌺                🌺🌼🌺      🌺🌼🌺                🌺🌼🌺      🌺🌼🌺                🌺🌼🌺      🌺🌼🌺                🌺🌼🌺      🌺🌼🌺                🌺🌼🌺      🌺🌼🌺                🌺🌼🌺      🌺🌼🌺                🌺🌼🌺      🌺🌼🌺                🌺🌼🌺      🌺🌼🌺                🌺🌼🌺      🌺🌼🌺                🌺🌼🌺      🌺🌼🌺🌺🌺🌺🌺🌼🌺        🌺🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌺            🌺🌺🌺 🌺🌺🌺                                            🍀🌸🍀🍀🍀🍀   🍀🌸🍀  🍀🌸🍀                   🍀🌸🍀                   🍀🌸🍀                   🍀🌸🍀                         🍀🌸🍀                   🍀🌸🍀                   🍀🌸🍀                   🍀🌸🍀                   🍀🌸🍀                   🍀🌸🍀                   🍀🌸🍀                   🍀🌸🍀            🍀🍀🍀🍀🌸🌸🍀🍀🍀🍀           🍀🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🍀 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀                                     🌼🌼🌼🌼          🌼🌺🌺🌺🌺🌼       🌼🌺🌼 🌼 🌼🌺🌼    🌼🌺🌼            🌼🌺🌼   🌼🌺🌼              🌼🌺🌼        🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌺🌼  🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌺🌼                              🌼🌺🌼                           🌼🌺🌼                       🌼🌺🌼                    🌼🌺🌼                 🌼🌺🌼             🌼🌺🌼          🌼🌺🌼                  🌼🌺🌼    🌼🌺🌼 🌼🌺🌼 ꧁♡︎𝐇𝐀𝐏𝐏𝐘 𝐍𝐄𝐖 𝐘𝐄𝐀𝐑♡︎꧂ 🌚🌚🌚Good Night🌚🌚🌚

✨✨2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣✨✨ 🌼 Happy new year🌼 🎆🎆 መልካም አዲስ ዓመት 🎆🎆 ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ⚡️⚡️⚡️ ⚡️⚡️⚡️⚡️
✨✨2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣✨✨ 🌼 Happy new year🌼 🎆🎆 መልካም አዲስ ዓመት 🎆🎆 ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ⚡️⚡️⚡️ ⚡️⚡️⚡️⚡️

🌼Happy Ethiopian new year🌼 🌼 መልካም አዲስ ዓመት 2019! 🌼

photo content

#የጥሪ_ማስታወቂያ #JimmaUniversity ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ✔ የምዝገባ ቀን መስከረም 11-12/2019 ዓ.ም @Aplustutorialofficial
#የጥሪ_ማስታወቂያ #JimmaUniversity ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ✔ የምዝገባ ቀን መስከረም 11-12/2019 ዓ.ም @Aplustutorialofficial @Aplustutorialofficial