fa
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

رفتن به کانال در Telegram

Bashewam School Grade 1-8

نمایش بیشتر
2 750
مشترکین
+224 ساعت
+17 روز
+4530 روز
آرشیو پست ها
photo content
+8

በቀን 28/06/2017ዓ.ም ባሸዋም ት/ቤት  መንግስት ባወረደዉ መመሪያ  መሰረት አዲስ የተመረጡ የወላጅ ተማሪ መምህር ህብረት (የወተመህ) አባላት የመማር ማስተማር ሂደትን እና የተማሪዎቸን ስነ- ምግባር የተሸለ ለማድረግ ዉይይት እና መሰረታዊ የሆኑ የአገልግሎት መስጫ ክፍሎችን፤- ቤተ-መጽሀፍት ፤ ቤተ-ሙከራ(LABORATORY)፤ ICT ROOM  ፤ የመጀመሪያ የህክምና መስጫ፤ መመገቢያ  እና መጸዳጃ ክፍሎችን  ጉብኝት አድርገዋል፡፡

photo content
+3

photo content
+7

photo content

photo content
+2

photo content
+7

photo content

photo content
+3

የሞዴል ክፍል የእዉቅና ሽልማት ስነ-ስርዓ ት ተካሄደ::     በ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን  የመጀመሪያ መንፈቅ በተመዘገበ የተማሪዎች ዉጤት የሞዴል ክፍል የዕዉቅና ሽልማት ከፍተኛ ዉጤት አስመዝግበዉ የተገኙ ክፍሎች  የማበረታቻ የእዉቅና ሰርተፍኬት ተሰጥቷቸዎል ፡፡    ይህም ክፍል ከክፍል ያለዉን የእርስ በእርስ የዉጤት ፉክክር እና በጋራ የመስራትን ባህል(team work ) የሚያዳብር ሆኖ አግኝተነዋል እንዲሁም በክፍለከተማ ደረጃ ካሉ የመንግስትና የግል ት/ቤቶቸ መካከል ✅ በ6ኛ ክፍል ተማሪ መርዋን መሃመድ= 1ኛ   ✅ በ8ኛ ክፍል ተማሪ ሄለን ቀኔ  = 3ኛ   በመዉጣታችዉ ተሽላሚ ሆነወአል::

Gggo
Gggo