fa
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

رفتن به کانال در Telegram

Bashewam School Grade 1-8

نمایش بیشتر
2 758
مشترکین
+424 ساعت
+87 روز
+5630 روز
آرشیو پست ها
ውድ የባሸዋም ትምህርት ቤት ወላጆችና ተማሪዎች፡ የምዝገባ ፕሮግራም ዛሬ ሰኔ 28/2016 የተጀመረ ስለሆነ በጊዜ መጥታችሁ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን። የምዝገባ ሰዓት ከጠዋቱ 2:00 - 10:30 ነው፡ ምዝገባው ቅዳሜና እሁድ ይካሔዳል።

የምዝገባ ጊዜ ከሰኔ 28/2016 -- ሐምሌ 2/2016 ቅዳሜ እና እሁድ ጨምሮ ስለሆነ ወላጆች በተባለው ጊዜ መጥተው ልጅዎን እንዲያስመዘግቡ እናሳስባለን።
የምዝገባ ጊዜ ከሰኔ 28/2016 -- ሐምሌ 2/2016 ቅዳሜ እና እሁድ ጨምሮ ስለሆነ ወላጆች በተባለው ጊዜ መጥተው ልጅዎን እንዲያስመዘግቡ እናሳስባለን።

June 27, 2024 👉Notice Dear parents of Bashwam School, parents who have not completed the 2016E.C regular education fee, Satu
June 27, 2024 👉Notice Dear parents of Bashwam School, parents who have not completed the 2016E.C regular education fee, Saturday tutoring fee and transport fee, we urge you to complete the payment you owe. Thank you! ሰኔ 20, 2016 ዓ.ም 👉ማስታወቂያ ውድ የባሸዋም ትምህርት ቤት ወላጆች የ2016ዓም የመደበኛ ትምህርት ክፍያ፡ የቅዳሜ የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ እና የትራንስፖርት ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች ፡ ያለብዎትን ክፍያ እንዲያጠናቅቁ እናሳስባለን። እናመሰግናለን!